የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ምሳሌ 6:16, 17
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 16 ይሖዋ የሚጠላቸው ስድስት ነገሮች አሉ፤

      እንዲያውም እሱ የሚጸየፋቸው* ነገሮች ሰባት ናቸው፦

      17 ትዕቢተኛ ዓይን፣+ ውሸታም ምላስ፣+ ንጹሕ ደም የሚያፈሱ እጆች፣+

  • ኢሳይያስ 2:11
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 11 ትዕቢተኛ ዓይኖች ይዋረዳሉ፤

      እብሪተኛ ሰዎችም አንገታቸውን ይደፋሉ።*

      በዚያም ቀን ይሖዋ ብቻ ከፍ ከፍ ይደረጋል።

  • ሉቃስ 18:14
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 14 እላችኋለሁ፣ ከፈሪሳዊው ይልቅ ይሄኛው ሰው ይበልጥ ጻድቅ ሆኖ ወደ ቤቱ ተመለሰ።+ ምክንያቱም ራሱን ከፍ የሚያደርግ ሁሉ ይዋረዳል፤ ራሱን ዝቅ የሚያደርግ ሁሉ ግን ከፍ ይደረጋል።”+

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ