1 ነገሥት 8:66 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 66 በቀጣዩም* ቀን ሕዝቡን አሰናበተ፤ እነሱም ንጉሡን ባረኩ፤ ይሖዋ ለአገልጋዩ ለዳዊትና ለሕዝቡ ለእስራኤል ባሳየው ጥሩነት ሁሉ እየተደሰቱና ከልባቸው እየፈነደቁ+ ወደየቤታቸው ሄዱ። መዝሙር 13:6 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 6 በእጅጉ ስለካሰኝ+ ለይሖዋ እዘምራለሁ። መዝሙር 31:19 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 19 ጥሩነትህ ምንኛ ብዙ ነው!+ አንተን ለሚፈሩ ጠብቀህ አቆይተኸዋል፤+እንዲሁም አንተን መጠጊያ ለሚያደርጉ ስትል በሰዎች ሁሉ ፊት አሳይተኸዋል።+ ኢሳይያስ 63:7 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 7 ይሖዋ በምሕረቱና ታላቅ በሆነው ታማኝ ፍቅሩለእኛ ባደረገልን ነገሮች ሁሉ+ይኸውም ለእስራኤል ቤት ባደረጋቸው በርካታ መልካም ነገሮች የተነሳየይሖዋን የታማኝ ፍቅር መግለጫዎች፣ደግሞም ሊወደሱ የሚገባቸውን የይሖዋን ሥራዎች እናገራለሁ። ኤርምያስ 31:12 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 12 እነሱም መጥተው በጽዮን ከፍ ያለ ቦታ በደስታ እልል ይላሉ፤+ደግሞም በይሖዋ ጥሩነት፣*በእህሉ፣ በአዲሱ የወይን ጠጅ፣+ በዘይቱእንዲሁም በመንጎቹ ግልገሎችና በከብቶቹ ጥጆች የተነሳ ፊታቸው ይፈካል።+ ውኃ እንደጠገበ የአትክልት ቦታ ይሆናሉ፤*+ከእንግዲህም ወዲህ አይደክሙም።”+
66 በቀጣዩም* ቀን ሕዝቡን አሰናበተ፤ እነሱም ንጉሡን ባረኩ፤ ይሖዋ ለአገልጋዩ ለዳዊትና ለሕዝቡ ለእስራኤል ባሳየው ጥሩነት ሁሉ እየተደሰቱና ከልባቸው እየፈነደቁ+ ወደየቤታቸው ሄዱ።
7 ይሖዋ በምሕረቱና ታላቅ በሆነው ታማኝ ፍቅሩለእኛ ባደረገልን ነገሮች ሁሉ+ይኸውም ለእስራኤል ቤት ባደረጋቸው በርካታ መልካም ነገሮች የተነሳየይሖዋን የታማኝ ፍቅር መግለጫዎች፣ደግሞም ሊወደሱ የሚገባቸውን የይሖዋን ሥራዎች እናገራለሁ።
12 እነሱም መጥተው በጽዮን ከፍ ያለ ቦታ በደስታ እልል ይላሉ፤+ደግሞም በይሖዋ ጥሩነት፣*በእህሉ፣ በአዲሱ የወይን ጠጅ፣+ በዘይቱእንዲሁም በመንጎቹ ግልገሎችና በከብቶቹ ጥጆች የተነሳ ፊታቸው ይፈካል።+ ውኃ እንደጠገበ የአትክልት ቦታ ይሆናሉ፤*+ከእንግዲህም ወዲህ አይደክሙም።”+