አሞጽ 5:15 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 15 ክፉ የሆነውን ጥሉ፤ መልካም የሆነውንም ውደዱ፤+በከተማዋም በር ላይ ፍትሕ እንዲሰፍን አድርጉ።+ የሠራዊት አምላክ ይሖዋከዮሴፍ ለቀሩት ሰዎች ሞገሱን ያሳያቸው ይሆናል።’+ ኤፌሶን 5:11 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 11 ፍሬ ቢስ በሆኑ የጨለማ ሥራዎች ከእነሱ ጋር መተባበራችሁን አቁሙ፤+ ይልቁንም አጋልጧቸው።
15 ክፉ የሆነውን ጥሉ፤ መልካም የሆነውንም ውደዱ፤+በከተማዋም በር ላይ ፍትሕ እንዲሰፍን አድርጉ።+ የሠራዊት አምላክ ይሖዋከዮሴፍ ለቀሩት ሰዎች ሞገሱን ያሳያቸው ይሆናል።’+