የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ምሳሌ 5:8-10
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  8 ከእሷ ራቅ፤

      ወደ ቤቷም ደጃፍ አትቅረብ፤+

       9 ይህም ክብርህን ለሌሎች አሳልፈህ እንዳትሰጥ ነው፤+

      ቀሪ የሕይወት ዘመንህም በመከራ የተሞላ እንዳይሆን ነው፤+

      10 ደግሞም እንግዳ የሆኑ ሰዎች ጥሪትህን* እንዳያሟጥጡ፣+

      የለፋህበትንም ነገር የባዕድ አገር ሰው እንዳይወርሰው ነው።

  • ምሳሌ 6:26
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 26 አንድ ሰው በዝሙት አዳሪ የተነሳ ለድህነት ይዳረጋልና፤*+

      አመንዝራ ሴት ደግሞ የሰውን ውድ ሕይወት* ታጠምዳለች።

  • ሉቃስ 15:13, 14
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 13 ከጥቂት ቀንም በኋላ ታናሽየው ልጅ ያለውን ነገር ሁሉ ሰብስቦ ወደ ሩቅ አገር ተጓዘ፤ በዚያም ልቅ የሆነ* ሕይወት በመኖር ንብረቱን አባከነ። 14 ያለውን ሁሉ ከጨረሰ በኋላ በዚያ አገር በሙሉ ከባድ ረሃብ ተከሰተ፤ በዚህ ጊዜ ችግር ላይ ወደቀ።

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ