መዝሙር 107:9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 እሱ የተጠማውን* አርክቷልና፤የተራበውንም* በመልካም ነገሮች አጥግቧል።+ ኢሳይያስ 55:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 55 እናንተ የተጠማችሁ ሁሉ+ ኑ፤ ወደ ውኃው ኑ!+ እናንተ ገንዘብ የሌላችሁ ኑና ገዝታችሁ ብሉ! አዎ፣ ኑና ያለገንዘብ፣ ያለዋጋም የወይን ጠጅና ወተት+ ግዙ።+ ኤርምያስ 31:25 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 25 የዛለውን* አድሳለሁና፤ የደከመውንም* ሁሉ አበረታለሁ።”+ ማቴዎስ 5:6 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 6 “ጽድቅን የሚራቡና የሚጠሙ ደስተኞች ናቸው፤+ ይጠግባሉና።*+
55 እናንተ የተጠማችሁ ሁሉ+ ኑ፤ ወደ ውኃው ኑ!+ እናንተ ገንዘብ የሌላችሁ ኑና ገዝታችሁ ብሉ! አዎ፣ ኑና ያለገንዘብ፣ ያለዋጋም የወይን ጠጅና ወተት+ ግዙ።+