የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ሩት 4:17
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 17 ከዚያም ጎረቤቶቿ የሆኑ ሴቶች ስም አወጡለት። እንዲሁም “ለናኦሚ ወንድ ልጅ ተወለደላት” አሉ፤ ስሙንም ኢዮቤድ+ አሉት። እሱም የዳዊት አባት የሆነው የእሴይ+ አባት ነው።

  • 1 ሳሙኤል 17:58
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 58 ሳኦልም “አንተ ወጣት፣ የማን ልጅ ነህ?” ሲል ጠየቀው፤ ዳዊትም መልሶ “የቤተልሔም+ ሰው የሆነው የአገልጋይህ የእሴይ+ ልጅ ነኝ” አለው።

  • ማቴዎስ 1:1
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 1 የዳዊት ልጅ፣+ የአብርሃም ልጅ+ የሆነውን የኢየሱስ ክርስቶስን* ታሪክ* የያዘ መጽሐፍ፦

  • ማቴዎስ 1:6
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  6 እሴይ ንጉሥ ዳዊትን ወለደ።+

      ዳዊት ከኦርዮ ሚስት ሰለሞንን ወለደ፤+

  • ሉቃስ 3:23
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 23 ኢየሱስ+ ሥራውን ሲጀምር 30 ዓመት ገደማ ሆኖት ነበር፤+ ሕዝቡም የዮሴፍ ልጅ+ እንደሆነ አድርገው ያስቡ ነበር፤

      ዮሴፍ የሄሊ ልጅ፣

  • ሉቃስ 3:32
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 32 ዳዊት የእሴይ ልጅ፣+

      እሴይ የኢዮቤድ ልጅ፣+

      ኢዮቤድ የቦዔዝ ልጅ፣+

      ቦዔዝ የሰልሞን ልጅ፣+

      ሰልሞን የነአሶን ልጅ፣+

  • የሐዋርያት ሥራ 13:22, 23
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 22 እሱን ከሻረው በኋላ ‘እንደ ልቤ የሆነውን+ የእሴይን+ ልጅ ዳዊትን አገኘሁ፤ እሱ የምፈልገውን ነገር ሁሉ ያደርጋል’ ሲል የመሠከረለትን ዳዊትን ንጉሥ አድርጎ አስነሳላቸው።+ 23 አምላክ በገባው ቃል መሠረት ከዚህ ሰው ዘር ለእስራኤል አዳኝ የሆነውን ኢየሱስን አመጣ።+

  • ሮም 15:12
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 12 እንዲሁም ኢሳይያስ “የእሴይ ሥር ይገለጣል፤+ ብሔራትንም የሚገዛው ይነሳል፤+ ብሔራትም ተስፋቸውን በእሱ ላይ ይጥላሉ” ይላል።+

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ