የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • መዝሙር 33:11
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 11 ይሁንና የይሖዋ ውሳኔዎች ለዘላለም ይጸናሉ፤*+

      የልቡ ሐሳብ ከትውልድ እስከ ትውልድ ጸንቶ ይኖራል።

  • ምሳሌ 19:21
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 21 ሰው በልቡ ብዙ ነገር ያቅዳል፤

      የሚፈጸመው ግን የይሖዋ ፈቃድ* ነው።+

  • ምሳሌ 21:30
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 30 ይሖዋን የሚጻረር ጥበብ፣ ማስተዋልም ሆነ ምክር ከንቱ ነው።+

  • ኢሳይያስ 46:11
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 11 ከፀሐይ መውጫ* አዳኝ አሞራን፣+

      ከሩቅ ምድርም ውሳኔዬን* የሚፈጽመውን ሰው እጠራለሁ።+

      ተናግሬአለሁ፤ ደግሞም እፈጽመዋለሁ።

      ይህን ለማድረግ አስቤአለሁ፤ አደርገዋለሁም።+

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ