አሞጽ 6:4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 የመንጋውን ጠቦቶች እንዲሁም የሰቡ ጥጃዎችን* እየበሉ+ከዝሆን ጥርስ በተሠራ አልጋ ላይ ይተኛሉ፤+ በድንክ አልጋም ላይ ይንጋለላሉ፤+ አሞጽ 6:7 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 7 ስለዚህ እነሱ በግዞት ከሚወሰዱት መካከል የመጀመሪያዎቹ ይሆናሉ፤+ተንጋለው በመዝናናት የሚያሳልፉት ጊዜም ያበቃል።
4 የመንጋውን ጠቦቶች እንዲሁም የሰቡ ጥጃዎችን* እየበሉ+ከዝሆን ጥርስ በተሠራ አልጋ ላይ ይተኛሉ፤+ በድንክ አልጋም ላይ ይንጋለላሉ፤+ አሞጽ 6:7 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 7 ስለዚህ እነሱ በግዞት ከሚወሰዱት መካከል የመጀመሪያዎቹ ይሆናሉ፤+ተንጋለው በመዝናናት የሚያሳልፉት ጊዜም ያበቃል።