የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ዘዳግም 28:49
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 49 “ይሖዋ ቋንቋውን የማትረዳውን+ በሩቅ ያለን አንድ ብሔር ከምድር ጫፍ አስነስቶ ያመጣብሃል፤+ እሱም እንደ ንስር ተምዘግዝጎ ይወርድብሃል፤+

  • ዘዳግም 28:51
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 51 እስክትጠፋም ድረስ የእንስሶችህን ግልገልና የምድርህን ፍሬ ይበላሉ። አንተንም እስኪያጠፉህ ድረስ ምንም እህል፣ አዲስ የወይን ጠጅም ሆነ ዘይት፣ ጥጃም ሆነ የበግ ግልገል አያስተርፉልህም።+

  • 2 ነገሥት 25:3
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 3 በአራተኛው ወር፣ ዘጠነኛ ቀን በከተማዋ ውስጥ ረሃቡ እጅግ ከፋ፤+ በምድሪቱ የሚኖሩትም ሰዎች የሚላስ የሚቀመስ አጡ።+

  • ኢሳይያስ 3:1
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 3 እነሆ፣ እውነተኛው ጌታ፣ የሠራዊት ጌታ ይሖዋ

      ኢየሩሳሌምና ይሁዳ ማንኛውም ዓይነት ድጋፍና አቅርቦት

      ይኸውም የምግብና የውኃ አቅርቦት ሁሉ እንዲቋረጥባቸው ያደርጋል፤+

  • ኤርምያስ 18:21
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 21 ስለዚህ ወንዶች ልጆቻቸውን ለረሃብ ዳርጋቸው፤

      ለሰይፍ ኃይል አሳልፈህ ስጣቸው።+

      ሚስቶቻቸው የወላድ መሃንና መበለት ይሁኑ።+

      ወንዶቻቸው በገዳይ መቅሰፍት ይሙቱ፤

      ወጣቶቻቸው በጦር ሜዳ በሰይፍ ተመተው ይውደቁ።+

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ