-
ኢሳይያስ 54:4አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
በልጅነትሽ ዘመን የደረሰብሽን ኀፍረት ትረሺዋለሽና፤
መበለትነትሽ ያስከተለብሽን ውርደትም ከእንግዲህ አታስታውሽም።”
-
-
ሚክያስ 7:8አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
8 ጠላቴ ሆይ፣ በእኔ ላይ በደረሰው ነገር ሐሴት አታድርጊ።
ብወድቅም እንኳ እነሳለሁ፤
በጨለማ ውስጥ ብቀመጥም ይሖዋ ብርሃን ይሆንልኛል።
-
-
ሶፎንያስ 3:19አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
ኀፍረት በተከናነቡበት ምድር ሁሉ
እንዲወደሱና ዝና* እንዲያተርፉ አደርጋቸዋለሁ።
-