-
ኤርምያስ 22:17አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
17 ‘አንተ ግን ዓይንህና ልብህ ያረፈው አላግባብ በምታገኘው ጥቅም፣
ንጹሕ ደም በማፍሰስ
እንዲሁም በማጭበርበርና በቅሚያ ላይ ብቻ ነው።’
-
-
ሕዝቅኤል 46:18አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
18 አለቃው ሕዝቡን ከይዞታቸው በማፈናቀል የትኛውንም ርስት ሊወስድባቸው አይገባም። ከሕዝቤ መካከል አንዳቸውም ከይዞታቸው እንዳይፈናቀሉ ለወንዶች ልጆቹ ርስት መስጠት ያለበት ከራሱ ይዞታ ላይ ነው።’”
-
-
ሚክያስ 3:1-3አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
ትክክል የሆነውን ነገር ማወቅ አይገባችሁም?
-