የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ኤርምያስ 9:25, 26
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 25 “እነሆ፣ እንዲህ የሚሆንበት ቀን ይመጣል” ይላል ይሖዋ፣ “የተገረዘ ቢሆንም እንኳ ያልተገረዘውን ሁሉ ተጠያቂ አደርጋለሁ፤+ 26 ግብፅን፣+ ይሁዳን፣+ ኤዶምን፣+ አሞናውያንን፣+ ሞዓብንና+ በሰሪሳራቸው* ላይ ያለውን ፀጉር የሚላጩትን በምድረ በዳ የሚኖሩ ሰዎች ሁሉ ተጠያቂ አደርጋለሁ፤+ ብሔራት ሁሉ ያልተገረዙ ናቸውና፤ የእስራኤልም ቤት ሁሉ ልባቸው ያልተገረዘ ነው።”+

  • ኤርምያስ 25:32
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 32 የሠራዊት ጌታ ይሖዋ እንዲህ ይላል፦

      ‘እነሆ፣ ጥፋት ብሔራትን አንድ በአንድ ያዳርሳል፤+

      ታላቅ አውሎ ነፋስም ከምድር ዳርቻዎች ይነሳል።+

  • ኢዩኤል 3:12
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 12 “ብሔራት ይነሱና ወደ ኢዮሳፍጥ ሸለቆ* ይምጡ፤

      ዙሪያውን ባሉት ብሔራት ሁሉ ላይ ለመፍረድ በዚያ እቀመጣለሁና።+

  • ኢዩኤል 3:14
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 14 ብዙ ሕዝብ፣ በጣም ብዙ ሕዝብ የፍርድ ውሳኔ በሚሰጥበት ሸለቆ* ተሰብስቧል፤

      የፍርድ ውሳኔ በሚሰጥበት ሸለቆ* የይሖዋ ቀን ቀርቧልና።+

  • ሚክያስ 5:15
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 15 ታዛዥ ያልሆኑትን ብሔራት፣

      በቁጣና በንዴት እበቀላለሁ።”

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ