የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • 2 ዜና መዋዕል 16:9
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 9 አዎ፣ በሙሉ ልባቸው ወደ እሱ ላዘነበሉት ሰዎች*+ ብርታቱን ያሳይ ዘንድ* የይሖዋ ዓይኖች በምድር ሁሉ ላይ ይመላለሳሉ።+ በዚህ ረገድ የሞኝነት ድርጊት ፈጽመሃል፤ ከእንግዲህ ወዲያ ጦርነት አይለይህም።”+

  • ምሳሌ 15:3
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  3 የይሖዋ ዓይኖች በሁሉም ቦታ ናቸው፤

      ክፉዎችንም ሆነ ጥሩ ሰዎችን ይመለከታሉ።+

  • ኤርምያስ 16:17
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 17 ዓይኖቼ በሚያደርጉት ነገር ሁሉ* ላይ ነውና።

      ከፊቴ አልተሸሸጉም፤

      በደላቸውም ከዓይኔ አልተሰወረም።

  • ራእይ 5:6
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 6 በዙፋኑ መካከል፣ በአራቱ ሕያዋን ፍጥረታት መካከልና በሽማግሌዎቹ+ መካከል የታረደ+ የሚመስል በግ+ ቆሞ አየሁ፤ በጉም ሰባት ቀንዶችና ሰባት ዓይኖች አሉት፤ ዓይኖቹም ወደ መላው ምድር የተላኩትን ሰባቱን የአምላክ መናፍስት+ ያመለክታሉ።

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ