ማርቆስ 6:46 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 46 ከተሰናበታቸው በኋላ ግን ለመጸለይ ወደ አንድ ተራራ ወጣ።+ ሉቃስ 6:12 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 12 በዚያው ሰሞን ኢየሱስ ሊጸልይ ወደ ተራራ ወጣ፤+ ሌሊቱንም ሙሉ ወደ አምላክ ሲጸልይ አደረ።+ ሉቃስ 9:18 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 18 በኋላም ብቻውን ሆኖ እየጸለየ ሳለ ደቀ መዛሙርቱ ወደ እሱ መጡ፤ እሱም “ሕዝቡ እኔን ማን ይሉኛል?” ሲል ጠየቃቸው።+