ማቴዎስ 24:13 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 13 እስከ መጨረሻው የጸና* ግን ይድናል።+ ሮም 5:3, 4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 በዚህ ብቻ ሳይሆን በመከራ ውስጥ እያለንም እጅግ እንደሰት፤*+ ምክንያቱም መከራ ጽናትን እንደሚያስገኝ እናውቃለን፤+ 4 ጽናትም በአምላክ ዘንድ ተቀባይነት እንድናገኝ+ ያስችለናል፤ ተቀባይነት ማግኘት ደግሞ ተስፋን+ ያጎናጽፋል፤ ዕብራውያን 10:36 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 36 የአምላክን ፈቃድ ከፈጸማችሁ በኋላ የተስፋው ቃል ሲፈጸም ማየት እንድትችሉ መጽናት ያስፈልጋችኋልና።+ 2 ጴጥሮስ 1:5, 6 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 5 በመሆኑም ልባዊ ጥረት በማድረግ+ በእምነታችሁ ላይ በጎነትን ጨምሩ፤+ በበጎነት ላይ እውቀትን፣+ 6 በእውቀት ላይ ራስን መግዛትን፣+ ራስን በመግዛት ላይ ጽናትን፣ በጽናት ላይ ለአምላክ ማደርን፣+
3 በዚህ ብቻ ሳይሆን በመከራ ውስጥ እያለንም እጅግ እንደሰት፤*+ ምክንያቱም መከራ ጽናትን እንደሚያስገኝ እናውቃለን፤+ 4 ጽናትም በአምላክ ዘንድ ተቀባይነት እንድናገኝ+ ያስችለናል፤ ተቀባይነት ማግኘት ደግሞ ተስፋን+ ያጎናጽፋል፤
5 በመሆኑም ልባዊ ጥረት በማድረግ+ በእምነታችሁ ላይ በጎነትን ጨምሩ፤+ በበጎነት ላይ እውቀትን፣+ 6 በእውቀት ላይ ራስን መግዛትን፣+ ራስን በመግዛት ላይ ጽናትን፣ በጽናት ላይ ለአምላክ ማደርን፣+