ምሳሌ 21:2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 ሰው መንገዱ ሁሉ ትክክል መስሎ ይታየዋል፤+ይሖዋ ግን ልብን ይመረምራል።*+ ሮም 14:10 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 10 ታዲያ አንተ በወንድምህ ላይ ለምን ትፈርዳለህ?+ አንተ ደግሞ ወንድምህን ለምን ትንቃለህ? ሁላችንም በአምላክ የፍርድ ወንበር ፊት እንቆማለንና።+ ዕብራውያን 4:13 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 13 ደግሞም ከአምላክ እይታ የተሰወረ አንድም ፍጥረት የለም፤+ ይልቁንም ተጠያቂዎች በሆንበት+ በእሱ ዓይኖች ፊት ሁሉም ነገር የተራቆተና ገሃድ የወጣ ነው።