የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ምሳሌ 15:1
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 15 የለዘበ* መልስ ቁጣን ያበርዳል፤+

      ክፉ* ቃል ግን ቁጣን ያነሳሳል።+

  • ገላትያ 6:1
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 6 ወንድሞች፣ አንድ ሰው ሳያውቅ የተሳሳተ ጎዳና ቢከተል መንፈሳዊ ብቃት ያላችሁ እናንተ እንዲህ ዓይነቱን ሰው በገርነት* መንፈስ ለማስተካከል ጥረት አድርጉ።+ ይሁንና አንተም ፈተና ላይ እንዳትወድቅ+ ለራስህ ተጠንቀቅ።+

  • ኤፌሶን 4:1, 2
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 4 እንግዲህ በጌታ እስረኛ የሆንኩ+ እኔ ከተጠራችሁበት ጥሪ ጋር በሚስማማ ሁኔታ ትመላለሱ ዘንድ እለምናችኋለሁ፤+ 2 በፍጹም ትሕትናና+ ገርነት፣ በትዕግሥት+ እንዲሁም እርስ በርሳችሁ በፍቅር በመቻቻል ኑሩ፤+

  • 1 ጢሞቴዎስ 6:11
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 11 የአምላክ ሰው ሆይ፣ አንተ ግን ከእነዚህ ነገሮች ሽሽ። ከዚህ ይልቅ ጽድቅን፣ ለአምላክ ማደርን፣ እምነትን፣ ፍቅርን፣ ጽናትንና ገርነትን+ ተከታተል።

  • 2 ጢሞቴዎስ 2:24, 25
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 24 የጌታ ባሪያ ሊጣላ አይገባውምና፤ ከዚህ ይልቅ ለሰው ሁሉ ገር፣*+ ለማስተማር ብቁ የሆነና በደል ሲደርስበት ራሱን የሚገዛ፣+ 25 እንዲሁም ቀና አመለካከት የሌላቸውን በገርነት* የሚያርም ሊሆን ይገባዋል።+ ምናልባትም አምላክ ትክክለኛ የእውነት እውቀት ያገኙ ዘንድ+ ለንስሐ* ያበቃቸው ይሆናል፤

  • 1 ጴጥሮስ 3:15
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 15 ነገር ግን ክርስቶስን እንደ ጌታ አድርጋችሁ በልባችሁ ቀድሱት። እናንተ ስላላችሁ ተስፋ፣ ምክንያት እንድታቀርቡ ለሚጠይቃችሁ ሰው ሁሉ መልስ ለመስጠት ዘወትር ዝግጁ ሁኑ፤ ይህን ስታደርጉ ግን በገርነት* መንፈስና+ በጥልቅ አክብሮት ይሁን።+

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ