ራእይ 16:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 16 እኔም ከቅዱሱ ስፍራ*+ የወጣ ታላቅ ድምፅ ሰባቱን መላእክት “ሂዱና የአምላክን ቁጣ የያዙትን ሰባቱን ሳህኖች በምድር ላይ አፍስሱ” ሲል ሰማሁ።+ ራእይ 16:12 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 12 ስድስተኛው መልአክ በሳህኑ ውስጥ ያለውን በታላቁ የኤፍራጥስ ወንዝ ላይ አፈሰሰው፤+ ከፀሐይ መውጫ* ለሚመጡት ነገሥታት መንገድ እንዲዘጋጅላቸውም+ የወንዙ ውኃ ደረቀ።+ ራእይ 17:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 17 ሰባቱን ሳህኖች ይዘው ከነበሩት ሰባት መላእክት+ አንዱ መጥቶ እንዲህ አለኝ፦ “ና፣ በብዙ ውኃዎች ላይ በምትቀመጠው በታላቂቱ አመንዝራ ላይ የተበየነውን ፍርድ አሳይሃለሁ፤+ ራእይ 17:15 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 15 እሱም እንዲህ አለኝ፦ “አመንዝራዋ ተቀምጣባቸው ያየሃቸው ውኃዎች ወገኖችን፣ ብዙ ሕዝብን፣ ብሔራትንና ቋንቋዎችን ያመለክታሉ።+
12 ስድስተኛው መልአክ በሳህኑ ውስጥ ያለውን በታላቁ የኤፍራጥስ ወንዝ ላይ አፈሰሰው፤+ ከፀሐይ መውጫ* ለሚመጡት ነገሥታት መንገድ እንዲዘጋጅላቸውም+ የወንዙ ውኃ ደረቀ።+
17 ሰባቱን ሳህኖች ይዘው ከነበሩት ሰባት መላእክት+ አንዱ መጥቶ እንዲህ አለኝ፦ “ና፣ በብዙ ውኃዎች ላይ በምትቀመጠው በታላቂቱ አመንዝራ ላይ የተበየነውን ፍርድ አሳይሃለሁ፤+