ኢሳይያስ 21:9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 እየመጣ ያለውን ነገር ተመልከት፦ ሰዎች በፈረሶች በሚጎተት የጦር ሠረገላ እየመጡ ነው!”+ ከዚያም ጮክ ብሎ እንዲህ አለ፦ “ወደቀች! ባቢሎን ወደቀች!+ የተቀረጹትን የአማልክቷን ምስሎች በሙሉ መሬት ላይ ጥሎ ሰባበረ!”+ ኤርምያስ 51:8 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 8 ባቢሎን በድንገት ወድቃ ተሰበረች።+ ዋይ ዋይ በሉላት!+ ለሕመሟ የሚሆን በለሳን ውሰዱላት፤ ምናልባት ትፈወስ ይሆናል።” ራእይ 14:8 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 8 ሌላ ሁለተኛ መልአክ “ወደቀች! ብሔራት ሁሉ የዝሙቷን* የፍትወት* ወይን ጠጅ እንዲጠጡ ያደረገችው+ ታላቂቱ ባቢሎን+ ወደቀች!”+ እያለ ተከተለው።
9 እየመጣ ያለውን ነገር ተመልከት፦ ሰዎች በፈረሶች በሚጎተት የጦር ሠረገላ እየመጡ ነው!”+ ከዚያም ጮክ ብሎ እንዲህ አለ፦ “ወደቀች! ባቢሎን ወደቀች!+ የተቀረጹትን የአማልክቷን ምስሎች በሙሉ መሬት ላይ ጥሎ ሰባበረ!”+
8 ባቢሎን በድንገት ወድቃ ተሰበረች።+ ዋይ ዋይ በሉላት!+ ለሕመሟ የሚሆን በለሳን ውሰዱላት፤ ምናልባት ትፈወስ ይሆናል።” ራእይ 14:8 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 8 ሌላ ሁለተኛ መልአክ “ወደቀች! ብሔራት ሁሉ የዝሙቷን* የፍትወት* ወይን ጠጅ እንዲጠጡ ያደረገችው+ ታላቂቱ ባቢሎን+ ወደቀች!”+ እያለ ተከተለው።