የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • 1 ቆሮንቶስ 5
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

1 ቆሮንቶስ የመጽሐፉ ይዘት

      • በጉባኤው ውስጥ የፆታ ብልግና ተፈጸመ (1-5)

      • ጥቂት እርሾ ሊጡን ሁሉ ያቦካዋል (6-8)

      • “ክፉውን ሰው ከመካከላችሁ አስወግዱት” (9-13)

1 ቆሮንቶስ 5:1

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ግሪክኛ፣ ፖርኒያ። የቃላት መፍቻው ላይ “የፆታ ብልግና” የሚለውን ተመልከት።

  • *

    ግሪክኛ፣ ፖርኒያ። የቃላት መፍቻው ላይ “የፆታ ብልግና” የሚለውን ተመልከት።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኤፌ 5:3
  • +ዘሌ 18:8

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    8/15/1997፣ ገጽ 28

1 ቆሮንቶስ 5:2

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ቆሮ 7:9
  • +1ቆሮ 5:13፤ 2ዮሐ 10

1 ቆሮንቶስ 5:5

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “ሥጋው እንዲጠፋና።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ጢሞ 1:20
  • +1ቆሮ 1:8

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    2/15/2012፣ ገጽ 22

    7/15/2008፣ ገጽ 26-27

    11/15/2006፣ ገጽ 27

1 ቆሮንቶስ 5:6

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ቆሮ 15:33፤ ገላ 5:9፤ 2ጢሞ 2:16, 17

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ለዘላለም በደስታ ኑር!፣ ትምህርት 57

    የስብሰባው አስተዋጽኦ የማመሣከሪያ ጽሑፎች፣ 3/2019፣ ገጽ 6

    መጠበቂያ ግንብ፣

    3/15/1993፣ ገጽ 5

1 ቆሮንቶስ 5:7

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዮሐ 1:29
  • +1ጴጥ 1:19, 20፤ ራእይ 5:12

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው፣ ርዕስ 120

    የክርስቲያናዊ ሕይወትና አገልግሎት ስብሰባ አስተዋጽኦ፣

    4/2018፣ ገጽ 2

    መጠበቂያ ግንብ፣

    12/15/2013፣ ገጽ 19

    3/15/1994፣ ገጽ 4

    3/15/1993፣ ገጽ 5

1 ቆሮንቶስ 5:8

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 13:7

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    3/15/1993፣ ገጽ 5

1 ቆሮንቶስ 5:9

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    የቃላት መፍቻው ላይ “የፆታ ብልግና” የሚለውን ተመልከት።

  • *

    ወይም “እንዳትቀራረቡ።”

1 ቆሮንቶስ 5:10

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    የቃላት መፍቻው ላይ “የፆታ ብልግና” የሚለውን ተመልከት።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ዮሐ 2:17
  • +ዮሐ 17:15

1 ቆሮንቶስ 5:11

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    የቃላት መፍቻው ላይ “የፆታ ብልግና” የሚለውን ተመልከት።

  • *

    ወይም “እንዳትቀራረቡ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኤፌ 5:5
  • +ዘዳ 21:20, 21፤ 1ጴጥ 4:3
  • +1ቆሮ 6:9, 10፤ ገላ 5:19-21
  • +ዘኁ 16:25, 26፤ ሮም 16:17፤ 2ዮሐ 10

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ለዘላለም በደስታ ኑር!፣ ትምህርት 58

1 ቆሮንቶስ 5:12

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “የክርስቲያን ጉባኤ አባል ባልሆኑ።”

1 ቆሮንቶስ 5:13

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መክ 12:14
  • +ዘፍ 3:23, 24፤ ዘዳ 17:7፤ ቲቶ 3:10፤ 2ዮሐ 10

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    4/15/2015፣ ገጽ 30

    5/15/1995፣ ገጽ 13-14

ተዛማጅ ሐሳብ

1 ቆሮ. 5:1ኤፌ 5:3
1 ቆሮ. 5:1ዘሌ 18:8
1 ቆሮ. 5:21ቆሮ 5:13፤ 2ዮሐ 10
1 ቆሮ. 5:22ቆሮ 7:9
1 ቆሮ. 5:51ጢሞ 1:20
1 ቆሮ. 5:51ቆሮ 1:8
1 ቆሮ. 5:61ቆሮ 15:33፤ ገላ 5:9፤ 2ጢሞ 2:16, 17
1 ቆሮ. 5:7ዮሐ 1:29
1 ቆሮ. 5:71ጴጥ 1:19, 20፤ ራእይ 5:12
1 ቆሮ. 5:8ዘፀ 13:7
1 ቆሮ. 5:101ዮሐ 2:17
1 ቆሮ. 5:10ዮሐ 17:15
1 ቆሮ. 5:11ኤፌ 5:5
1 ቆሮ. 5:11ዘዳ 21:20, 21፤ 1ጴጥ 4:3
1 ቆሮ. 5:111ቆሮ 6:9, 10፤ ገላ 5:19-21
1 ቆሮ. 5:11ዘኁ 16:25, 26፤ ሮም 16:17፤ 2ዮሐ 10
1 ቆሮ. 5:13መክ 12:14
1 ቆሮ. 5:13ዘፍ 3:23, 24፤ ዘዳ 17:7፤ ቲቶ 3:10፤ 2ዮሐ 10
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
  • 9
  • 10
  • 11
  • 12
  • 13
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
1 ቆሮንቶስ 5:1-13

ለቆሮንቶስ ሰዎች የተጻፈ የመጀመሪያው ደብዳቤ

5 በመካከላችሁ የፆታ ብልግና*+ እንደተፈጸመ ይወራል፤ እንዲህ ዓይነቱ ብልግና* ደግሞ በአሕዛብ መካከል እንኳ ታይቶ አይታወቅም፤ ከአባቱ ሚስት ጋር የሚኖር ሰው አለ ተብሏል።+ 2 ታዲያ በዚህ ትኩራራላችሁ? ይልቁንም በዚህ ማዘንና+ ድርጊቱን የፈጸመውን ሰው ከመካከላችሁ ማስወጣት አይገባችሁም?+ 3 ምንም እንኳ እኔ በአካል ከእናንተ ጋር ባልሆንም በመንፈስ ከእናንተ ጋር ነኝ፤ ደግሞም እንዲህ ያለ ድርጊት በፈጸመው ሰው ላይ አብሬያችሁ ያለሁ ያህል ሆኜ ፈርጄበታለሁ። 4 በጌታችን በኢየሱስ ስም አንድ ላይ በምትሰበሰቡበት ጊዜ እኔም በጌታችን በኢየሱስ ኃይል በመንፈስ ከእናንተ ጋር እንደምሆን በመገንዘብ 5 እንዲህ ያለውን ሰው ለሰይጣን አሳልፋችሁ ልትሰጡት ይገባል፤+ ይህም እሱ በጉባኤው ላይ ያሳደረው መጥፎ ተጽዕኖ እንዲወገድና* የጉባኤው መንፈስ በጌታ ቀን ባለበት ሁኔታ እንዲቀጥል ነው።+

6 መመካታችሁ መልካም አይደለም። ጥቂት እርሾ ሊጡን ሁሉ እንደሚያቦካው አታውቁም?+ 7 አዲስ ሊጥ እንድትሆኑ አሮጌውን እርሾ አስወግዱ፤ ምክንያቱም የፋሲካችን በግ+ የሆነው ክርስቶስ ስለተሠዋ+ ከእርሾ ነፃ ናችሁ። 8 ስለዚህ በዓሉን+ በአሮጌ እርሾ እንዲሁም በክፋትና በኃጢአት እርሾ ሳይሆን እርሾ በሌለበት በቅንነትና በእውነት ቂጣ እናክብር።

9 ከሴሰኞች* ጋር መግጠማችሁን እንድትተዉ* በደብዳቤዬ ላይ ጽፌላችሁ ነበር፤ 10 እንዲህ ስል ግን በአጠቃላይ ከዚህ ዓለም+ ሴሰኞች፣* ስግብግብ ሰዎች፣ ቀማኞች ወይም ጣዖት አምላኪዎች ጋር አትገናኙ ማለቴ አይደለም። እንዲህ ቢሆንማ ኖሮ ጨርሶ ከዓለም መውጣት ያስፈልጋችሁ ነበር።+ 11 አሁን ግን የጻፍኩላችሁ፣ ወንድም ተብሎ እየተጠራ ሴሰኛ* ወይም ስግብግብ+ ወይም ጣዖት አምላኪ ወይም ተሳዳቢ ወይም ሰካራም+ ወይም ቀማኛ+ ከሆነ ማንኛውም ሰው ጋር መግጠማችሁን እንድትተዉ*+ አልፎ ተርፎም እንዲህ ካለው ሰው ጋር ምግብ እንኳ እንዳትበሉ ነው። 12 በውጭ ባሉ* ሰዎች ላይ የምፈርደው እኔ ምን አግብቶኝ ነው? በውስጥ ባሉት ሰዎች ላይ እናንተ አትፈርዱም? 13 በውጭ ባሉት ላይ አምላክ ይፈርዳል።+ “ክፉውን ሰው ከመካከላችሁ አስወግዱት።”+

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ