የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ሚልክያስ 2
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

ሚልክያስ የመጽሐፉ ይዘት

      • ካህናቱ ሕዝቡን ሳያስተምሩ ቀሩ (1-9)

        • ካህኑ “በከንፈሮቹ ላይ እውቀት ሊኖረው ይገባል” (7)

      • ሚስቶቻቸውን በመፍታት በደል ፈጸሙ (10-17)

        • “እኔ ፍቺን እጠላለሁ” ይላል ይሖዋ (16)

ሚልክያስ 2:1

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሚል 1:6

ሚልክያስ 2:2

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘሌ 26:14-17፤ ዘዳ 28:15
  • +ሐጌ 1:11

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    5/1/2002፣ ገጽ 14

ሚልክያስ 2:3

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “እገሥጻለሁ።”

  • *

    የመሥዋዕቶቹ ፈርስ የተጣለበትን ቦታ የሚያመለክት ነው።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢዩ 1:17

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    12/15/2007፣ ገጽ 26

    5/1/2002፣ ገጽ 15

ሚልክያስ 2:4

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 40:12, 15፤ ዘኁ 3:6፤ 18:23፤ ሕዝ 44:15, 16

ሚልክያስ 2:5

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ለማክበር፤ ለእኔ አምልኮታዊ ክብር ለመስጠት።”

ሚልክያስ 2:6

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “መመሪያ፤ ትምህርት።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ዜና 17:8, 9
  • +ዘፀ 32:26

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    5/1/2002፣ ገጽ 15-16

ሚልክያስ 2:7

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “መመሪያውን፤ ትምህርቱን።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 24:8፤ 2ዜና 15:3፤ ነህ 8:7, 8፤ ሕዝ 44:23, 24

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ለዘላለም በደስታ ኑር!፣ ትምህርት 54

    መጠበቂያ ግንብ፣

    12/15/2007፣ ገጽ 27

    5/1/2002፣ ገጽ 14-16

    “ቅዱሳት መጻሕፍት ሁሉ” ጥራዝ 15፣ ገጽ 31-32

ሚልክያስ 2:8

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    “በመመሪያችሁ፤ በትምህርታችሁ” ማለትም ሊሆን ይችላል።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሉቃስ 11:52
  • +ነህ 13:29

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    5/1/2002፣ ገጽ 15

ሚልክያስ 2:9

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘሌ 19:15፤ ዘዳ 1:17፤ 16:19

ሚልክያስ 2:10

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሚል 1:6፤ 1ቆሮ 8:6
  • +ነህ 5:8

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    5/1/2002፣ ገጽ 16-17

ሚልክያስ 2:11

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    “መቅደሱን” ማለትም ሊሆን ይችላል።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘሌ 20:26
  • +ዘዳ 7:1, 3፤ መሳ 3:5, 6፤ 1ነገ 11:1, 2፤ ነህ 13:23

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    5/1/2002፣ ገጽ 16-17

ሚልክያስ 2:12

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ሳሙ 15:22

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    5/1/2002፣ ገጽ 17

ሚልክያስ 2:13

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ምሳሌ 21:27

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ለዘላለም በደስታ ኑር!፣ ትምህርት 42

    መጠበቂያ ግንብ፣

    12/15/2007፣ ገጽ 26

    5/1/2002፣ ገጽ 17-18

ሚልክያስ 2:14

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ሕጋዊ ሚስትህ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ምሳሌ 5:18-20፤ ማቴ 19:4-6

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ለዘላለም በደስታ ኑር!፣ ትምህርት 42

    ንቁ!፣

    1/2008፣ ገጽ 29

    መጠበቂያ ግንብ፣

    5/1/2002፣ ገጽ 17-18

ሚልክያስ 2:15

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    5/1/2002፣ ገጽ 18-19

ሚልክያስ 2:16

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “እሱ ፍቺን ይጠላልና።”

  • *

    ወይም “ግፍ የሚፈጽመውንም።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፍ 2:24፤ ማቴ 5:32፤ 19:8, 9፤ ማር 10:5-9
  • +ሚል 2:10

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ለዘላለም በደስታ ኑር!፣ ትምህርት 42

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    12/2018፣ ገጽ 11

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    8/2016፣ ገጽ 11

    ንቁ!፣

    6/2015፣ ገጽ 13

    9/8/1999፣ ገጽ 11

    መጠበቂያ ግንብ፣

    10/1/2013፣ ገጽ 9

    5/1/2002፣ ገጽ 17-18

ሚልክያስ 2:17

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 1:14, 15
  • +ሕዝ 18:29

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    5/1/2002፣ ገጽ 18

    8/1/1998፣ ገጽ 6

ተዛማጅ ሐሳብ

ሚል. 2:1ሚል 1:6
ሚል. 2:2ዘሌ 26:14-17፤ ዘዳ 28:15
ሚል. 2:2ሐጌ 1:11
ሚል. 2:3ኢዩ 1:17
ሚል. 2:4ዘፀ 40:12, 15፤ ዘኁ 3:6፤ 18:23፤ ሕዝ 44:15, 16
ሚል. 2:62ዜና 17:8, 9
ሚል. 2:6ዘፀ 32:26
ሚል. 2:7ዘዳ 24:8፤ 2ዜና 15:3፤ ነህ 8:7, 8፤ ሕዝ 44:23, 24
ሚል. 2:8ሉቃስ 11:52
ሚል. 2:8ነህ 13:29
ሚል. 2:9ዘሌ 19:15፤ ዘዳ 1:17፤ 16:19
ሚል. 2:10ሚል 1:6፤ 1ቆሮ 8:6
ሚል. 2:10ነህ 5:8
ሚል. 2:11ዘሌ 20:26
ሚል. 2:11ዘዳ 7:1, 3፤ መሳ 3:5, 6፤ 1ነገ 11:1, 2፤ ነህ 13:23
ሚል. 2:121ሳሙ 15:22
ሚል. 2:13ምሳሌ 21:27
ሚል. 2:14ምሳሌ 5:18-20፤ ማቴ 19:4-6
ሚል. 2:16ዘፍ 2:24፤ ማቴ 5:32፤ 19:8, 9፤ ማር 10:5-9
ሚል. 2:16ሚል 2:10
ሚል. 2:17ኢሳ 1:14, 15
ሚል. 2:17ሕዝ 18:29
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
  • 9
  • 10
  • 11
  • 12
  • 13
  • 14
  • 15
  • 16
  • 17
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
ሚልክያስ 2:1-17

ሚልክያስ

2 “አሁንም ካህናት ሆይ፣ ይህ ትእዛዝ ለእናንተ ነው።+ 2 ለመስማት አሻፈረኝ ብትሉና ለስሜ ክብር ትሰጡ ዘንድ በልባችሁ ባታኖሩት” ይላል የሠራዊት ጌታ ይሖዋ፣ “በእናንተ ላይ እርግማን እሰዳለሁ፤+ በረከታችሁንም ወደ እርግማን እለውጣለሁ።+ አዎ፣ በልባችሁ ስላላኖራችሁት እያንዳንዱን በረከት ወደ እርግማን ለውጫለሁ።”

3 “እነሆ፣ በእናንተ የተነሳ የዘራችሁትን ዘር አጠፋለሁ፤*+ ፈርሱንም ይኸውም በበዓሎቻችሁ ላይ የምትሠዉአቸውን እንስሳት ፈርስ ፊታችሁ ላይ እበትናለሁ፤ እናንተንም ወደዚያ* ወስደው ይጥሏችኋል። 4 ይህን ትእዛዝ የሰጠኋችሁ ከሌዊ ጋር የገባሁት ቃል ኪዳን ጸንቶ እንዲኖር መሆኑን ታውቃላችሁ”+ ይላል የሠራዊት ጌታ ይሖዋ።

5 “ከእሱ ጋር የገባሁት ቃል ኪዳን የሕይወትና የሰላም ቃል ኪዳን ነው፤ እነዚህን በረከቶች በማግኘቱ እኔን ለመፍራት* ተነሳሳ። አዎ፣ ለስሜ ታላቅ አክብሮት አሳየ። 6 የእውነት ሕግ* በአፉ ውስጥ ነበር፤+ በከንፈሮቹም ክፋት አልተገኘም። ከእኔ ጋር በሰላምና በቅንነት ሄደ፤+ ብዙዎቹንም ከስህተት ጎዳና መለሰ። 7 ካህኑ ምንጊዜም በከንፈሮቹ ላይ እውቀት ሊኖረው ይገባል፤ ሰዎችም ሕጉን* ከአፉ ሊሹ ይገባል፤+ ምክንያቱም እሱ የሠራዊት ጌታ የይሖዋ መልእክተኛ ነው።

8 “እናንተ ግን ከመንገዱ ፈቀቅ ብላችኋል። ብዙዎች ከሕጉ ጋር በተያያዘ* እንዲሰናከሉ አድርጋችኋል።+ የሌዊን ቃል ኪዳን አርክሳችኋል”+ ይላል የሠራዊት ጌታ ይሖዋ። 9 “ስለዚህ በሰዎች ሁሉ ፊት የተናቃችሁና የተዋረዳችሁ እንድትሆኑ አደርጋለሁ፤ ምክንያቱም መንገዶቼን አልጠበቃችሁም፤ ከዚህ ይልቅ ሕጉን ተግባራዊ ስታደርጉ አድልዎ ፈጽማችኋል።”+

10 “የሁላችንም አባት አንድ አይደለም?+ የፈጠረንስ አምላክ አንድ አይደለም? ታዲያ የአባቶቻችንን ቃል ኪዳን በማርከስ አንዳችን በሌላው ላይ ክህደት የምንፈጽመው ለምንድን ነው?+ 11 ይሁዳ ክህደት ፈጽሟል፤ በእስራኤልና በኢየሩሳሌምም አስጸያፊ ነገር ተፈጽሟል፤ ይሁዳ፣ ይሖዋ የሚወደውን ቅድስናውን* አርክሷልና፤+ ደግሞም የባዕድ አምላክ ሴት ልጅን አግብቷል።+ 12 ይህን የሚያደርግ ማንኛውም ሰው ለሠራዊት ጌታ ለይሖዋ ስጦታ አድርጎ መባ ቢያቀርብም እንኳ ይሖዋ ከያዕቆብ ድንኳኖች ያስወግደዋል።”+

13 “ሌላም የምታደርጉት ነገር አለ፤ ይህም የይሖዋ መሠዊያ በእንባ፣ በለቅሶና በሐዘን እንዲሞላ ምክንያት ሆኗል፤ በመሆኑም ስጦታ አድርጋችሁ የምታቀርቧቸውን መባዎች ከእንግዲህ አይቀበልም፤ የምታቀርቡትንም ነገር ሁሉ በሞገስ ዓይን አይመለከትም።+ 14 እናንተም ‘ይህ የሆነው ለምንድን ነው?’ ብላችኋል። ይህ የሆነው ይሖዋ በአንተ ላይ ስለመሠከረብህ ነው፤ ምክንያቱም እሷ አጋርህና የቃል ኪዳን ሚስትህ* ሆና ሳለ በወጣትነት ሚስትህ ላይ ክህደት ፈጽመሃል።+ 15 ሆኖም እንዲህ ያላደረገ አለ፤ እሱ በተወሰነ መጠን የአምላክ መንፈስ ነበረው። ፍላጎቱስ ምን ነበር? የአምላክ ዘር ነበር። በመሆኑም መንፈሳችሁን ጠብቁ፤ በወጣትነት ሚስታችሁም ላይ ክህደት አትፈጽሙ። 16 እኔ ፍቺን እጠላለሁና”*+ ይላል የእስራኤል አምላክ ይሖዋ፤ “ልብሱን በግፍ ድርጊት የሚሸፍነውንም* እጠላለሁ” ይላል የሠራዊት ጌታ ይሖዋ። “መንፈሳችሁን ጠብቁ፤ ክህደትም አትፈጽሙ።+

17 “ይሖዋን በቃላችሁ አታክታችሁታል።+ እናንተ ግን ‘ያታከትነው እንዴት ነው?’ ትላላችሁ። ‘ክፉ ድርጊት የሚፈጽም ሁሉ በይሖዋ ዓይን ጥሩ ነው፤ እሱ እንዲህ ባለ ሰው ደስ ይሰኛል’+ ወይም ‘የፍትሕ አምላክ የት አለ?’ በማለታችሁ ነው።”

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ