የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ዘዳግም 18
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

ዘዳግም የመጽሐፉ ይዘት

      • የካህናቱና የሌዋውያኑ ድርሻ (1-8)

      • መናፍስታዊ ድርጊቶች የተከለከሉ ናቸው (9-14)

      • እንደ ሙሴ ያለ ነቢይ (15-19)

      • ሐሰተኛ ነቢያትን ለይቶ ማወቅ (20-22)

ዘዳግም 18:1

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘኁ 18:20, 24፤ ዘዳ 10:9፤ ኢያሱ 13:14, 33፤ 1ቆሮ 9:13

ዘዳግም 18:4

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 23:19፤ ዘኁ 18:8, 12፤ 2ዜና 31:4፤ ነህ 12:44

ዘዳግም 18:5

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 28:1፤ ዘኁ 3:10፤ ዘዳ 10:8

ዘዳግም 18:6

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ይሖዋ የአምልኮ ማዕከል አድርጎ የሚመርጠውን ስፍራ ያመለክታል።

  • *

    ወይም “ነፍሱ መሄድ ብትፈልግ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘኁ 35:2
  • +ዘዳ 12:5, 6፤ 16:2፤ መዝ 26:8

ዘዳግም 18:7

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ዜና 31:2

ዘዳግም 18:8

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘሌ 7:10

ዘዳግም 18:9

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘሌ 18:26፤ ዘዳ 12:30

ዘዳግም 18:10

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 12:31፤ 2ነገ 16:1, 3፤ 2ዜና 28:1, 3፤ መዝ 106:35-37፤ ኤር 32:35
  • +2ነገ 17:17፤ ሥራ 16:16
  • +ዘሌ 19:26፤ ሥራ 19:19
  • +ሕዝ 21:21
  • +ዘፀ 22:18

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ለዘላለም በደስታ ኑር!፣ ትምህርት 24

    ንቁ!፣

    7/8/1994፣ ገጽ 29

ዘዳግም 18:11

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘሌ 20:27፤ 1ዜና 10:13
  • +ዘሌ 19:31
  • +1ሳሙ 28:7-11፤ ኢሳ 8:19፤ ገላ 5:19, 20

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው፣ ርዕስ 67

    ለዘላለም በደስታ ኑር!፣ ትምህርት 24

    ንቁ!፣

    6/2012፣ ገጽ 10-11

ዘዳግም 18:12

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ለዘላለም በደስታ ኑር!፣ ትምህርት 24

ዘዳግም 18:13

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማቴ 5:48፤ 2ጴጥ 3:14

ዘዳግም 18:14

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘሌ 19:26፤ 2ነገ 21:1, 2, 6
  • +ኢያሱ 13:22

ዘዳግም 18:15

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፍ 49:10፤ ዘኁ 24:17፤ ሉቃስ 7:16፤ ዮሐ 1:45፤ 6:14፤ ሥራ 3:22፤ 7:37

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው፣ ርዕስ 146

    መጠበቂያ ግንብ፣

    4/15/2009፣ ገጽ 25-28

    “ቅዱሳት መጻሕፍት ሁሉ” ጥራዝ 7፣ ገጽ 4

ዘዳግም 18:16

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 19:17
  • +ዘፀ 20:19

ዘዳግም 18:18

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 34:28፤ ዘኁ 12:3፤ ማቴ 4:1, 2፤ 11:29፤ ዮሐ 5:46
  • +ዮሐ 17:8
  • +ዮሐ 12:49፤ ዕብ 1:2

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው፣ ርዕስ 146

    መጠበቂያ ግንብ፣

    4/15/2009፣ ገጽ 25-28

    2/15/2000፣ ገጽ 24

    11/15/1991፣ ገጽ 28

ዘዳግም 18:19

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሥራ 3:23

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው፣ ርዕስ 146

ዘዳግም 18:20

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 13:1-5፤ ኤር 28:11-17

ተዛማጅ ሐሳብ

ዘዳ. 18:1ዘኁ 18:20, 24፤ ዘዳ 10:9፤ ኢያሱ 13:14, 33፤ 1ቆሮ 9:13
ዘዳ. 18:4ዘፀ 23:19፤ ዘኁ 18:8, 12፤ 2ዜና 31:4፤ ነህ 12:44
ዘዳ. 18:5ዘፀ 28:1፤ ዘኁ 3:10፤ ዘዳ 10:8
ዘዳ. 18:6ዘኁ 35:2
ዘዳ. 18:6ዘዳ 12:5, 6፤ 16:2፤ መዝ 26:8
ዘዳ. 18:72ዜና 31:2
ዘዳ. 18:8ዘሌ 7:10
ዘዳ. 18:9ዘሌ 18:26፤ ዘዳ 12:30
ዘዳ. 18:10ዘዳ 12:31፤ 2ነገ 16:1, 3፤ 2ዜና 28:1, 3፤ መዝ 106:35-37፤ ኤር 32:35
ዘዳ. 18:102ነገ 17:17፤ ሥራ 16:16
ዘዳ. 18:10ዘሌ 19:26፤ ሥራ 19:19
ዘዳ. 18:10ሕዝ 21:21
ዘዳ. 18:10ዘፀ 22:18
ዘዳ. 18:11ዘሌ 20:27፤ 1ዜና 10:13
ዘዳ. 18:11ዘሌ 19:31
ዘዳ. 18:111ሳሙ 28:7-11፤ ኢሳ 8:19፤ ገላ 5:19, 20
ዘዳ. 18:13ማቴ 5:48፤ 2ጴጥ 3:14
ዘዳ. 18:14ዘሌ 19:26፤ 2ነገ 21:1, 2, 6
ዘዳ. 18:14ኢያሱ 13:22
ዘዳ. 18:15ዘፍ 49:10፤ ዘኁ 24:17፤ ሉቃስ 7:16፤ ዮሐ 1:45፤ 6:14፤ ሥራ 3:22፤ 7:37
ዘዳ. 18:16ዘፀ 19:17
ዘዳ. 18:16ዘፀ 20:19
ዘዳ. 18:18ዘፀ 34:28፤ ዘኁ 12:3፤ ማቴ 4:1, 2፤ 11:29፤ ዮሐ 5:46
ዘዳ. 18:18ዮሐ 17:8
ዘዳ. 18:18ዮሐ 12:49፤ ዕብ 1:2
ዘዳ. 18:19ሥራ 3:23
ዘዳ. 18:20ዘዳ 13:1-5፤ ኤር 28:11-17
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
  • 9
  • 10
  • 11
  • 12
  • 13
  • 14
  • 15
  • 16
  • 17
  • 18
  • 19
  • 20
  • 21
  • 22
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
ዘዳግም 18:1-22

ዘዳግም

18 “ሌዋውያኑ ካህናት አልፎ ተርፎም መላው የሌዊ ነገድ ከእስራኤል ጋር ድርሻም ሆነ ውርሻ አይሰጣቸውም። የእሱ ድርሻ የሆኑትን ለይሖዋ በእሳት የሚቀርቡትን መባዎች ይበላሉ።+ 2 በመሆኑም በወንድሞቻቸው መካከል ውርሻ ሊኖራቸው አይገባም። አስቀድሞ በነገራቸው መሠረት ውርሻቸው ይሖዋ ነው።

3 “ካህናት ከሕዝቡ ሊያገኙ የሚገባቸው ድርሻ የሚከተለው ይሆናል፦ በሬም ሆነ በግ መሥዋዕት አድርጎ የሚያቀርብ ማንኛውም ሰው የእንስሳውን ወርች፣ መንገጭላውንና ሆድ ዕቃውን ለካህኑ ይስጥ። 4 የእህልህን በኩር፣ አዲስ የወይን ጠጅህንና ዘይትህን እንዲሁም ከመንጋህ በመጀመሪያ የተሸለተውን ፀጉር ስጠው።+ 5 አምላክህ ይሖዋ ከነገዶችህ ሁሉ መካከል በይሖዋ ስም ሁልጊዜ እንዲያገለግል የመረጠው እሱንና ወንዶች ልጆቹን ነው።+

6 “ሆኖም አንድ ሌዋዊ ከሚኖርበት በእስራኤል ከሚገኙ ከተሞችህ+ ከአንዱ ወጥቶ ይሖዋ ወደሚመርጠው ስፍራ*+ መሄድ ቢፈልግ* 7 በይሖዋ ፊት ቆመው እንደሚያገለግሉት ሌዋውያን ወንድሞቹ ሁሉ እሱም በዚያ በአምላኩ በይሖዋ ስም ሊያገለግል ይችላል።+ 8 የአባቶቹን ርስት በመሸጥ ከሚያገኘው ገንዘብ በተጨማሪ ከእነሱ እኩል ምግብ ይሰጠዋል።+

9 “አምላክህ ይሖዋ ወደሚሰጥህ ምድር በምትገባበት ጊዜ በዚያ የሚገኙ ብሔራት የሚፈጽሟቸውን አስጸያፊ ነገሮች አታድርግ።+ 10 ወንድ ልጁን ወይም ሴት ልጁን በእሳት የሚያሳልፍ፣+ ሟርተኛ፣+ አስማተኛ፣+ ሞራ ገላጭ፣+ ምትሃተኛ፣+ 11 ድግምተኛ፣ መናፍስት ጠሪ፣+ ጠንቋይ+ ወይም ሙታን አነጋጋሪ+ በመካከልህ አይገኝ። 12 ምክንያቱም እነዚህን ነገሮች የሚያደርግ ሰው ሁሉ በይሖዋ ፊት አስጸያፊ ነው፤ አምላክህ ይሖዋም እነሱን ከፊትህ የሚያባርራቸው በእነዚህ አስጸያፊ ነገሮች የተነሳ ነው። 13 በአምላክህ በይሖዋ ፊት እንከን የለሽ ሆነህ መገኘት አለብህ።+

14 “አንተ ከምድራቸው የምታስለቅቃቸው እነዚህ ብሔራት አስማተኞችንና+ ሟርተኞችን+ ይሰማሉ፤ አንተ ግን እንዲህ እንድታደርግ አምላክህ ይሖዋ አልፈቀደልህም። 15 አምላክህ ይሖዋ ከወንድሞችህ መካከል እንደ እኔ ያለ ነቢይ ያስነሳልሃል። እናንተም እሱን ማዳመጥ ይኖርባችኋል።+ 16 ይህም የሚሆነው በኮሬብ ተሰብስባችሁ+ በነበረበት ዕለት ‘እንዳልሞት የአምላኬን የይሖዋን ድምፅ ከእንግዲህ አልስማ ወይም ይህን ታላቅ እሳት ከእንግዲህ አልይ’+ በማለት አምላካችሁን ይሖዋን በጠየቃችሁት መሠረት ነው። 17 ከዚያም ይሖዋ እንዲህ አለኝ፦ ‘የተናገሩት ነገር መልካም ነው። 18 ከወንድሞቻቸው መካከል እንደ አንተ ያለ ነቢይ አስነሳላቸዋለሁ፤+ ቃሌንም በአፉ ላይ አደርጋለሁ፤+ እሱም እኔ የማዘውን ሁሉ ይነግራቸዋል።+ 19 በእኔ ስም የሚናገረውን ቃሌን የማይሰማውን ሰው በእርግጥ ተጠያቂ አደርገዋለሁ።+

20 “‘እኔ እንዲናገር ያላዘዝኩትን ቃል በእብሪት ተነሳስቶ በስሜ የሚናገር ወይም በሌሎች አማልክት ስም የሚናገር ነቢይ ካለ ያ ነቢይ ይገደል።+ 21 ሆኖም አንተ በልብህ “ታዲያ ቃሉን ይሖዋ እንዳልተናገረው እንዴት እናውቃለን?” ብለህ ታስብ ይሆናል። 22 ነቢዩ በይሖዋ ስም ቢናገርና የተናገረው ቃል ባይፈጸም ወይም እውነት ሆኖ ባይገኝ ይህን ቃል የተናገረው ይሖዋ አይደለም። ይህ ቃል ነቢዩ በእብሪት ተነሳስቶ የተናገረው ነው። እሱን ልትፈራው አይገባም።’

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ