የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ሚልክያስ 4
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

ሚልክያስ የመጽሐፉ ይዘት

      • ከይሖዋ ቀን በፊት ኤልያስ ይመጣል (1-6)

        • ‘የጽድቅ ፀሐይ ትወጣለች’ (2)

ሚልክያስ 4:1

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሶፎ 2:2፤ 2ጴጥ 3:7

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    12/15/2007፣ ገጽ 29

    5/1/2002፣ ገጽ 19-21

    4/15/1995፣ ገጽ 20-22

    8/15/1994፣ ገጽ 31

ሚልክያስ 4:2

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “ለምትፈሩት።”

  • *

    ቃል በቃል “በክንፎቿ።”

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    12/15/2007፣ ገጽ 29

    5/1/2002፣ ገጽ 20

    4/15/1995፣ ገጽ 23

    ራእይ፣ ገጽ 155

    “ቅዱሳት መጻሕፍት ሁሉ” ጥራዝ 15፣ ገጽ 32

ሚልክያስ 4:3

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    12/15/2007፣ ገጽ 28

    5/1/2002፣ ገጽ 20

    4/15/1995፣ ገጽ 23

ሚልክያስ 4:4

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 4:5

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    12/15/2007፣ ገጽ 28

    4/15/1995፣ ገጽ 23

    “ቅዱሳት መጻሕፍት ሁሉ” ጥራዝ 15፣ ገጽ 31-32

ሚልክያስ 4:5

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢዩ 2:31፤ ሥራ 2:20፤ 2ጴጥ 3:10
  • +ማቴ 11:13, 14፤ ማር 9:11, 12

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው፣ ርዕስ 113

    መጠበቂያ ግንብ፣

    8/15/2011፣ ገጽ 10

    12/15/2007፣ ገጽ 28-29

    5/1/2002፣ ገጽ 22

    9/15/1997፣ ገጽ 12-15

    4/15/1995፣ ገጽ 15, 23-24

    9/15/1991፣ ገጽ 22

    “ቅዱሳት መጻሕፍት ሁሉ” ጥራዝ 15፣ ገጽ 14, 31-32

ሚልክያስ 4:6

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “የአባቶችን ልብ ወደ ልጆች፣ የልጆችንም ልብ ወደ አባቶች ይመልሳል።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሉቃስ 1:17

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    9/15/1997፣ ገጽ 12-15

    4/15/1995፣ ገጽ 24-25

    9/15/1991፣ ገጽ 22

ተዛማጅ ሐሳብ

ሚል. 4:1ሶፎ 2:2፤ 2ጴጥ 3:7
ሚል. 4:4ዘዳ 4:5
ሚል. 4:5ኢዩ 2:31፤ ሥራ 2:20፤ 2ጴጥ 3:10
ሚል. 4:5ማቴ 11:13, 14፤ ማር 9:11, 12
ሚል. 4:6ሉቃስ 1:17
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
ሚልክያስ 4:1-6

ሚልክያስ

4 “እነሆ፣ ያ ቀን እንደ ምድጃ እየነደደ ይመጣል፤+ በዚያ ጊዜ እብሪተኞች ሁሉና ክፉ አድራጊዎች በሙሉ እንደ ገለባ ይሆናሉ። የሚመጣው ቀን በእርግጥ ይበላቸዋል” ይላል የሠራዊት ጌታ ይሖዋ፤ “ሥርም ሆነ ቅርንጫፍ አይተውላቸውም። 2 ስሜን ለምታከብሩት* ለእናንተ ግን የጽድቅ ፀሐይ በጨረሮቿ* ፈውስ ይዛ ትወጣለች፤ እናንተም እንደሰቡ ጥጆች ትቦርቃላችሁ።”

3 “እኔም እርምጃ በምወስድበት ቀን ክፉዎችን ትረግጣላችሁ፤ ከእግራችሁ ሥር እንዳለ አቧራ ይሆናሉና” ይላል የሠራዊት ጌታ ይሖዋ።

4 “የአገልጋዬን የሙሴን ሕግ ይኸውም መላው እስራኤል እንዲያከብረው በኮሬብ ያዘዝኩትን ሥርዓትና ድንጋጌ አስታውሱ።+

5 “እነሆ፣ ታላቁና የሚያስፈራው የይሖዋ ቀን ከመምጣቱ በፊት+ ነቢዩ ኤልያስን እልክላችኋለሁ።+ 6 እሱም መጥቼ ምድርን እንዳልመታና ፈጽሜ እንዳላጠፋ የአባቶችን ልብ እንደ ልጆች ልብ፣+ የልጆችንም ልብ እንደ አባቶች ልብ ያደርጋል።”*

(የዕብራይስጥና የአረማይክ ቅዱሳን መጻሕፍት ትርጉም እዚህ ላይ ተደመደመ፤ ከዚህ በኋላ ያሉት የክርስቲያን ግሪክኛ ቅዱሳን መጻሕፍት ናቸው)

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ