የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • 1 ዜና መዋዕል 11
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

1 ዜና መዋዕል የመጽሐፉ ይዘት

      • እስራኤላውያን በሙሉ ዳዊትን ንጉሥ አድርገው ቀቡት (1-3)

      • ዳዊት ጽዮንን ያዘ (4-9)

      • የዳዊት ኃያላን ተዋጊዎች (10-47)

1 ዜና መዋዕል 11:1

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “የሥጋ ዘመዶችህ ነን።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘኁ 13:22፤ 2ሳሙ 2:1፤ 5:5፤ 1ዜና 12:23
  • +2ሳሙ 5:1, 2

1 ዜና መዋዕል 11:2

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “እስራኤልን የምታስወጣውና የምታስገባው።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ሳሙ 18:6, 13
  • +2ሳሙ 6:21፤ 7:8, 9፤ መዝ 78:70, 71

1 ዜና መዋዕል 11:3

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ሳሙ 15:27, 28
  • +1ሳሙ 16:13፤ 2ሳሙ 2:4፤ 5:3

1 ዜና መዋዕል 11:4

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፍ 10:15, 16፤ 15:18, 21፤ ዘፀ 3:17
  • +ኢያሱ 15:63፤ መሳ 1:21፤ 19:10

1 ዜና መዋዕል 11:5

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ሳሙ 5:6-10
  • +1ነገ 2:10
  • +1ነገ 8:1፤ መዝ 2:6፤ 48:2

1 ዜና መዋዕል 11:6

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “ራስና።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ሳሙ 2:18

1 ዜና መዋዕል 11:8

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ከሚሎ።” “መሙላት” የሚል ትርጉም ያለው የዕብራይስጥ ቃል ነው።

1 ዜና መዋዕል 11:9

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ሳሙ 3:1

1 ዜና መዋዕል 11:10

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ሳሙ 16:12, 13

1 ዜና መዋዕል 11:11

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ሳሙ 23:8
  • +1ዜና 27:1, 2
  • +ኢያሱ 23:10

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    10/1/2005፣ ገጽ 10

1 ዜና መዋዕል 11:12

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ዜና 8:1, 4
  • +2ሳሙ 23:9, 10, 15-17

1 ዜና መዋዕል 11:13

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ሳሙ 17:1

1 ዜና መዋዕል 11:14

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ይሖዋ መዳን አስገኘ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 18:50

1 ዜና መዋዕል 11:15

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ረባዳማ ሜዳ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢያሱ 15:8, 12፤ 2ሳሙ 23:13-17
  • +1ሳሙ 22:1

1 ዜና መዋዕል 11:17

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ሳሙ 20:6

1 ዜና መዋዕል 11:18

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    11/15/2012፣ ገጽ 6

1 ዜና መዋዕል 11:19

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ነፍሳቸውን።”

  • *

    ወይም “በነፍሳቸው።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፍ 9:4፤ ዘሌ 17:10

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    11/15/2012፣ ገጽ 6

1 ዜና መዋዕል 11:20

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ሳሙ 3:30
  • +1ሳሙ 26:6፤ 2ሳሙ 2:18፤ 18:2
  • +2ሳሙ 23:18, 19

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    10/1/2005፣ ገጽ 10

1 ዜና መዋዕል 11:21

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    10/1/2005፣ ገጽ 10

1 ዜና መዋዕል 11:22

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “የጀግና ልጅ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ነገ 4:4፤ 1ዜና 27:1, 5
  • +ኢያሱ 15:21
  • +መሳ 14:5, 6፤ 1ሳሙ 17:36, 37፤ 2ሳሙ 23:20-23

1 ዜና መዋዕል 11:23

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቁመቱ 2.23 ሜትር ገደማ ነበር። ከተጨማሪው መረጃ ላይ ለ14ን ተመልከት።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ሳሙ 17:4
  • +1ሳሙ 17:7
  • +1ሳሙ 17:51

1 ዜና መዋዕል 11:25

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ዜና 11:19

1 ዜና መዋዕል 11:26

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ሳሙ 2:18, 23፤ 1ዜና 27:1, 7
  • +2ሳሙ 23:24-39

1 ዜና መዋዕል 11:28

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ዜና 27:1, 9
  • +1ዜና 27:1, 12

1 ዜና መዋዕል 11:29

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ሳሙ 21:18፤ 1ዜና 27:1, 11

1 ዜና መዋዕል 11:30

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ዜና 27:1, 13
  • +1ዜና 27:1, 15

1 ዜና መዋዕል 11:31

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መሳ 20:15፤ 1ዜና 12:1, 2

1 ዜና መዋዕል 11:32

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    የቃላት መፍቻውን ተመልከት።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢያሱ 24:30

1 ዜና መዋዕል 11:41

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ሳሙ 11:3, 17፤ 12:9፤ 1ነገ 15:5

ተዛማጅ ሐሳብ

1 ዜና 11:1ዘኁ 13:22፤ 2ሳሙ 2:1፤ 5:5፤ 1ዜና 12:23
1 ዜና 11:12ሳሙ 5:1, 2
1 ዜና 11:21ሳሙ 18:6, 13
1 ዜና 11:22ሳሙ 6:21፤ 7:8, 9፤ መዝ 78:70, 71
1 ዜና 11:31ሳሙ 15:27, 28
1 ዜና 11:31ሳሙ 16:13፤ 2ሳሙ 2:4፤ 5:3
1 ዜና 11:4ዘፍ 10:15, 16፤ 15:18, 21፤ ዘፀ 3:17
1 ዜና 11:4ኢያሱ 15:63፤ መሳ 1:21፤ 19:10
1 ዜና 11:52ሳሙ 5:6-10
1 ዜና 11:51ነገ 2:10
1 ዜና 11:51ነገ 8:1፤ መዝ 2:6፤ 48:2
1 ዜና 11:62ሳሙ 2:18
1 ዜና 11:92ሳሙ 3:1
1 ዜና 11:101ሳሙ 16:12, 13
1 ዜና 11:112ሳሙ 23:8
1 ዜና 11:111ዜና 27:1, 2
1 ዜና 11:11ኢያሱ 23:10
1 ዜና 11:121ዜና 8:1, 4
1 ዜና 11:122ሳሙ 23:9, 10, 15-17
1 ዜና 11:131ሳሙ 17:1
1 ዜና 11:14መዝ 18:50
1 ዜና 11:15ኢያሱ 15:8, 12፤ 2ሳሙ 23:13-17
1 ዜና 11:151ሳሙ 22:1
1 ዜና 11:171ሳሙ 20:6
1 ዜና 11:19ዘፍ 9:4፤ ዘሌ 17:10
1 ዜና 11:202ሳሙ 3:30
1 ዜና 11:201ሳሙ 26:6፤ 2ሳሙ 2:18፤ 18:2
1 ዜና 11:202ሳሙ 23:18, 19
1 ዜና 11:221ነገ 4:4፤ 1ዜና 27:1, 5
1 ዜና 11:22ኢያሱ 15:21
1 ዜና 11:22መሳ 14:5, 6፤ 1ሳሙ 17:36, 37፤ 2ሳሙ 23:20-23
1 ዜና 11:231ሳሙ 17:4
1 ዜና 11:231ሳሙ 17:7
1 ዜና 11:231ሳሙ 17:51
1 ዜና 11:251ዜና 11:19
1 ዜና 11:262ሳሙ 2:18, 23፤ 1ዜና 27:1, 7
1 ዜና 11:262ሳሙ 23:24-39
1 ዜና 11:281ዜና 27:1, 9
1 ዜና 11:281ዜና 27:1, 12
1 ዜና 11:292ሳሙ 21:18፤ 1ዜና 27:1, 11
1 ዜና 11:301ዜና 27:1, 13
1 ዜና 11:301ዜና 27:1, 15
1 ዜና 11:31መሳ 20:15፤ 1ዜና 12:1, 2
1 ዜና 11:32ኢያሱ 24:30
1 ዜና 11:412ሳሙ 11:3, 17፤ 12:9፤ 1ነገ 15:5
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
  • 9
  • 10
  • 11
  • 12
  • 13
  • 14
  • 15
  • 16
  • 17
  • 18
  • 19
  • 20
  • 21
  • 22
  • 23
  • 24
  • 25
  • 26
  • 27
  • 28
  • 29
  • 30
  • 31
  • 32
  • 33
  • 34
  • 35
  • 36
  • 37
  • 38
  • 39
  • 40
  • 41
  • 42
  • 43
  • 44
  • 45
  • 46
  • 47
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
1 ዜና መዋዕል 11:1-47

አንደኛ ዜና መዋዕል

11 ከጊዜ በኋላ እስራኤላውያን በሙሉ በኬብሮን+ ወደሚገኘው ወደ ዳዊት ተሰብስበው እንዲህ አሉት፦ “እንግዲህ እኛ የአጥንትህ ፍላጭ፣ የሥጋህም ቁራጭ ነን።*+ 2 ባለፉት ዘመናት ሳኦል ንጉሥ በነበረበት ጊዜ እስራኤል ወደ ጦርነት ሲወጣ የምትመራው* አንተ ነበርክ።+ አምላክህ ይሖዋም ‘ሕዝቤን እስራኤልን እረኛ ሆነህ ትጠብቃለህ፤ በሕዝቤ በእስራኤልም ላይ መሪ ትሆናለህ’ ብሎህ ነበር።”+ 3 በመሆኑም የእስራኤል ሽማግሌዎች በሙሉ ንጉሡ ወዳለበት ወደ ኬብሮን መጡ፤ ዳዊትም በኬብሮን ከእነሱ ጋር በይሖዋ ፊት ቃል ኪዳን ገባ። ከዚያም በሳሙኤል አማካኝነት በተነገረው የይሖዋ ቃል መሠረት+ ዳዊትን በእስራኤል ላይ ንጉሥ አድርገው ቀቡት።+

4 በኋላም ዳዊትና መላው እስራኤል ወደ ኢየሩሳሌም ይኸውም ኢያቡሳውያን+ ይኖሩበት ወደነበረው ምድር ወደ ኢያቡስ+ ሄዱ። 5 የኢያቡስ ነዋሪዎችም ዳዊትን “ፈጽሞ ወደዚህ አትገባም!” በማለት ተሳለቁበት።+ ይሁን እንጂ ዳዊት በአሁኑ ጊዜ የዳዊት ከተማ+ ተብላ የምትጠራውን የጽዮንን+ ምሽግ ያዘ። 6 ስለሆነም ዳዊት “ኢያቡሳውያንን በመጀመሪያ የሚመታ ሰው አለቃና* መኮንን ይሆናል” አለ። የጽሩያም ልጅ ኢዮአብ+ በመጀመሪያ ወደዚያ ወጣ፤ እሱም አለቃ ሆነ። 7 ከዚያም ዳዊት በምሽጉ ውስጥ መኖር ጀመረ። ከዚህም የተነሳ ስፍራውን የዳዊት ከተማ አሉት። 8 እሱም ከጉብታው* አንስቶ በዙሪያው እስካሉት ቦታዎች ድረስ ከተማዋን ዙሪያዋን ገነባ፤ ኢዮዓብ ደግሞ ቀሪውን የከተማዋን ክፍል መልሶ ሠራ። 9 በዚህ ሁኔታ ዳዊት ከጊዜ ወደ ጊዜ እየበረታ ሄደ፤+ የሠራዊት ጌታ ይሖዋም ከእሱ ጋር ነበር።

10 የዳዊት ኃያላን ተዋጊዎች መሪዎች እነዚህ ናቸው፤ እነሱም ከመላው የእስራኤል ሕዝብ ጋር ሆነው ይሖዋ ለእስራኤል ቃል በገባው መሠረት ንጉሥ+ እንዲሆን ብርቱ ድጋፍ አድርገውለታል። 11 የዳዊት ኃያላን ተዋጊዎች ስም ዝርዝር ይህ ነው፦ የሦስቱ መሪ+ የሆነው የሃክሞናዊው ልጅ ያሾብአም።+ እሱም ጦሩን ሰብቆ በአንድ ጊዜ 300 ሰው ገደለ።+ 12 ከእሱ ቀጥሎ የአሆሐያዊው+ የዶዶ ልጅ አልዓዛር ነበር።+ እሱም ከሦስቱ ኃያላን ተዋጊዎች መካከል አንዱ ነው። 13 ፍልስጤማውያን ለጦርነት ተሰብስበው በነበረበት ጊዜ በጳስዳሚም+ ከዳዊት ጋር አብሮ ነበር። በዚያም የገብስ ሰብል የሞላበት መሬት ነበር፤ ሕዝቡም ከፍልስጤማውያን የተነሳ ከአካባቢው ሸሹ። 14 እሱ ግን በእርሻው መካከል ካለበት ንቅንቅ ሳይል መሬቱ እንዳይያዝ አደረገ፤ ፍልስጤማውያንንም መታቸው፤ በመሆኑም ይሖዋ ታላቅ ድል አጎናጸፈ።*+

15 የፍልስጤም ሠራዊት በረፋይም ሸለቆ*+ ሰፍሮ በነበረበት ጊዜ፣ ከ30ዎቹ መሪዎች መካከል ሦስቱ ዓለታማ ወደሆነውና ዳዊት ወደሚገኝበት ወደ አዱላም ዋሻ ወረዱ።+ 16 በዚያን ጊዜ ዳዊት በምሽጉ ውስጥ ነበር፤ የፍልስጤማውያንም ሠራዊት በቤተልሔም ነበር። 17 ከዚያም ዳዊት “በቤተልሔም+ በር አቅራቢያ ካለው የውኃ ማጠራቀሚያ ጉድጓድ የምጠጣው ውኃ ባገኝ ምንኛ ደስ ባለኝ!” በማለት ምኞቱን ገለጸ። 18 በዚህ ጊዜ ሦስቱ ወደ ፍልስጤማውያን ሰፈር ጥሰው በመግባት በቤተልሔም በር አቅራቢያ ከሚገኘው የውኃ ማጠራቀሚያ ጉድጓድ ውኃ ቀድተው ለዳዊት አመጡለት፤ ዳዊት ግን ለመጠጣት ፈቃደኛ አልሆነም፤ ከዚህ ይልቅ ውኃውን ለይሖዋ አፈሰሰው። 19 እንዲህም አለ፦ “ለአምላኬ ካለኝ አክብሮት የተነሳ ይህን ማድረግ ፈጽሞ የማላስበው ነገር ነው! ሕይወታቸውን* አደጋ ላይ ጥለው የሄዱትን የእነዚህን ሰዎች ደም ልጠጣ ይገባል?+ ውኃውን ያመጡት በሕይወታቸው* ቆርጠው ነውና።” በመሆኑም ውኃውን ለመጠጣት ፈቃደኛ አልሆነም። ሦስቱ ኃያላን ተዋጊዎቹ ያደረጓቸው ነገሮች እነዚህ ነበሩ።

20 የኢዮዓብ+ ወንድም አቢሳ+ የሌሎች ሦስት ሰዎች መሪ ነበር፤ እሱም ጦሩን ሰብቆ 300 ሰው ገደለ፤ እንደ ሦስቱም ሰዎች ዝነኛ ነበር።+ 21 ከሌሎቹ ሦስት ሰዎች መካከል እሱ ከሁለቱ የበለጠ ታዋቂ ነበር፤ የእነሱም አለቃ ነበር፤ ይሁን እንጂ የመጀመሪያዎቹን ሦስት ሰዎች ያህል ማዕረግ አላገኘም።

22 የዮዳሄ ልጅ በናያህ+ በቃብጽኤል+ ብዙ ጀብዱ የፈጸመ ደፋር ሰው* ነበር። እሱም የሞዓቡን የአርዔልን ሁለት ወንዶች ልጆች ገደለ፤ እንዲሁም በረዶ በሚጥልበት ዕለት ወደ አንድ የውኃ ማጠራቀሚያ ጉድጓድ ወርዶ አንበሳ ገደለ።+ 23 ደግሞም ቁመቱ አምስት ክንድ* የሆነ እጅግ ግዙፍ+ ግብፃዊ ገደለ። ግብፃዊው የሸማኔ መጠቅለያ+ የሚመስል ጦር በእጁ ይዞ የነበረ ቢሆንም በትር ብቻ ይዞ በመግጠም የግብፃዊውን ጦር ከእጁ ቀምቶ በገዛ ጦሩ ገደለው።+ 24 የዮዳሄ ልጅ በናያህ ያደረጋቸው ነገሮች እነዚህ ነበሩ፤ እሱም እንደ ሦስቱ ኃያላን ተዋጊዎች ዝነኛ ነበር። 25 ከሠላሳዎቹም ይበልጥ ታዋቂ የነበረ ቢሆንም የሦስቱን ሰዎች ያህል ማዕረግ አላገኘም።+ ይሁን እንጂ ዳዊት የራሱ የክብር ዘብ አለቃ አድርጎ ሾመው።

26 በሠራዊቱ ውስጥ የነበሩት ኃያላን ተዋጊዎች የሚከተሉት ናቸው፦ የኢዮዓብ ወንድም አሳሄል፣+ የቤተልሔሙ የዶዶ ልጅ ኤልሃናን፣+ 27 ሃሮራዊው ሻሞት፣ ጴሎናዊው ሄሌጽ፣ 28 የተቆአዊው የኢቄሽ ልጅ ኢራ፣+ አናቶታዊው አቢዔዜር፣+ 29 ሁሻዊው ሲበካይ፣+ አሆሐያዊው ኢላይ፣ 30 ነጦፋዊው ማህራይ፣+ የነጦፋዊው የባአናህ ልጅ ሄሌድ፣+ 31 ከቢንያማውያን+ ወገን የሆነው የጊብዓው የሪባይ ልጅ ኢታይ፣ ጲራቶናዊው በናያህ፣ 32 የጋአሽ+ ደረቅ ወንዞች* ሰው የሆነው ሁራይ፣ አርባዊው አቢዔል፣ 33 ባሁሪማዊው አዝማዌት፣ ሻአልቢማዊው ኤሊያህባ፣ 34 የጊዞናዊው የሃሼም ወንዶች ልጆች፣ የሃራራዊው የሻጌ ልጅ ዮናታን፣ 35 የሃራራዊው የሳካር ልጅ አሂዓም፣ የዑር ልጅ ኤሊፋል፣ 36 መከራታዊው ሄፌር፣ ጴሎናዊው አኪያህ፣ 37 ቀርሜሎሳዊው ሄጽሮ፣ የኤዝባይ ልጅ ናአራይ፣ 38 የናታን ወንድም ኢዩኤል፣ የሃግሪ ልጅ ሚብሃር፣ 39 አሞናዊው ጼሌቅ፣ የጽሩያ ልጅ የኢዮዓብ ጋሻ ጃግሬ ቤሮታዊው ናሃራይ፤ 40 ይትራዊው ኢራ፣ ይትራዊው ጋሬብ፣ 41 ሂታዊው ኦርዮ፣+ የአህላይ ልጅ ዛባድ፣ 42 የሮቤላዊው የሺዛ ልጅ አዲና የሮቤላውያን መሪ ነበር፤ ከእሱም ጋር 30 ሰዎች ነበሩ፤ 43 የማአካ ልጅ ሃናን፣ ሚትናዊው ዮሳፍጥ፣ 44 አስታሮታዊው ዑዚያ፣ የአሮዔራዊው የሆታም ልጆች ሻማ እና የኢዔል፤ 45 የሺምሪ ልጅ የዲአዔል፣ ቲጺያዊው ወንድሙ ዮሃ፤ 46 ማሃዋዊው ኤሊዔል፣ የኤልናዓም ልጆች የሪባይ እና ዮሻውያህ፣ ሞዓባዊው ይትማ፤ 47 ኤሊዔል፣ ኢዮቤድ እና መጾባዊው ያአሲዔል።

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ