የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • መዝሙር 55
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

መዝሙር የመጽሐፉ ይዘት

      • ዳዊት፣ ወዳጁ በከዳው ጊዜ ያቀረበው ጸሎት

        • የቅርብ ወዳጁ ዘለፈው (12-14)

        • “ሸክምህን በይሖዋ ላይ ጣል” (22)

መዝሙር 55:በመዝሙሩ አናት ላይ የሚገኘው መግለጫ

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    የቃላት መፍቻውን ተመልከት።

መዝሙር 55:1

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “እርዳታ ለማግኘት ስጸልይም ራስህን አትሰውር።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ጴጥ 3:12
  • +መዝ 28:2፤ 143:7

መዝሙር 55:2

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 17:1
  • +ኢሳ 38:14

መዝሙር 55:3

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ሳሙ 16:5-7

መዝሙር 55:4

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 69:29
  • +መዝ 18:4፤ 116:3፤ ኢሳ 38:10

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    4/1/1996፣ ገጽ 29-30

መዝሙር 55:7

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ሳሙ 15:14
  • +1ሳሙ 23:14

መዝሙር 55:9

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ሳሙ 15:31፤ 17:7

መዝሙር 55:10

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ሳሙ 17:1

መዝሙር 55:11

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 109:2

መዝሙር 55:12

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 41:9፤ ማቴ 26:21፤ ዮሐ 13:18

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    4/1/1996፣ ገጽ 29-30

መዝሙር 55:13

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “እኩያዬ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ሳሙ 15:12፤ 16:23
  • +ሉቃስ 22:21, 48

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የስብሰባው አስተዋጽኦ የማመሣከሪያ ጽሑፎች፣ 8/2016፣ ገጽ 1

    መጠበቂያ ግንብ፣

    4/1/1996፣ ገጽ 29-30

መዝሙር 55:14

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    4/1/1996፣ ገጽ 29-30

መዝሙር 55:15

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ሲኦል።” የሰው ልጆችን ሁሉ መቃብር ያመለክታል። የቃላት መፍቻውን ተመልከት።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ሳሙ 17:23፤ 18:14፤ መዝ 109:15፤ ማቴ 27:3, 5፤ ሥራ 1:16, 18

መዝሙር 55:16

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 91:15

መዝሙር 55:17

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “እጮኻለሁ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 119:147፤ ዳን 6:10
  • +መዝ 5:3

መዝሙር 55:18

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “ነፍሴን ይዋጃል።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ዜና 32:7፤ መዝ 3:6

መዝሙር 55:19

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 33:27፤ መዝ 90:2
  • +መዝ 143:12
  • +መዝ 36:1

መዝሙር 55:20

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    መዝ 55:13 እና 14 ላይ የተጠቀሰውን የቀድሞ ወዳጅ ያመለክታል።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ሳሙ 15:12
  • +2ሳሙ 5:3፤ መክ 8:2

መዝሙር 55:21

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ሳሙ 16:23
  • +መዝ 28:3፤ 62:4

መዝሙር 55:22

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “እንዲንገዳገድ፤ እንዲውተረተር።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 43:5፤ 1ጴጥ 5:6, 7
  • +መዝ 37:5፤ 68:19፤ ፊልጵ 4:6, 7
  • +መዝ 37:23, 24፤ 62:2፤ 121:3

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው፣ ርዕስ 191

    የክርስቲያናዊ ሕይወትና አገልግሎት ስብሰባ አስተዋጽኦ፣

    6/2016፣ ገጽ 7

    መጠበቂያ ግንብ፣

    3/15/2008፣ ገጽ 13

    6/1/2006፣ ገጽ 11

    8/1/2005፣ ገጽ 6

    3/15/1999፣ ገጽ 22-23

    4/1/1996፣ ገጽ 27-30

    12/15/1991፣ ገጽ 17-18

መዝሙር 55:23

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 55:15
  • +መዝ 5:6፤ ምሳሌ 10:27

ተዛማጅ ሐሳብ

መዝ. 55:11ጴጥ 3:12
መዝ. 55:1መዝ 28:2፤ 143:7
መዝ. 55:2መዝ 17:1
መዝ. 55:2ኢሳ 38:14
መዝ. 55:32ሳሙ 16:5-7
መዝ. 55:4መዝ 69:29
መዝ. 55:4መዝ 18:4፤ 116:3፤ ኢሳ 38:10
መዝ. 55:72ሳሙ 15:14
መዝ. 55:71ሳሙ 23:14
መዝ. 55:92ሳሙ 15:31፤ 17:7
መዝ. 55:102ሳሙ 17:1
መዝ. 55:11መዝ 109:2
መዝ. 55:12መዝ 41:9፤ ማቴ 26:21፤ ዮሐ 13:18
መዝ. 55:132ሳሙ 15:12፤ 16:23
መዝ. 55:13ሉቃስ 22:21, 48
መዝ. 55:152ሳሙ 17:23፤ 18:14፤ መዝ 109:15፤ ማቴ 27:3, 5፤ ሥራ 1:16, 18
መዝ. 55:16መዝ 91:15
መዝ. 55:17መዝ 119:147፤ ዳን 6:10
መዝ. 55:17መዝ 5:3
መዝ. 55:182ዜና 32:7፤ መዝ 3:6
መዝ. 55:19ዘዳ 33:27፤ መዝ 90:2
መዝ. 55:19መዝ 143:12
መዝ. 55:19መዝ 36:1
መዝ. 55:202ሳሙ 15:12
መዝ. 55:202ሳሙ 5:3፤ መክ 8:2
መዝ. 55:212ሳሙ 16:23
መዝ. 55:21መዝ 28:3፤ 62:4
መዝ. 55:22መዝ 43:5፤ 1ጴጥ 5:6, 7
መዝ. 55:22መዝ 37:5፤ 68:19፤ ፊልጵ 4:6, 7
መዝ. 55:22መዝ 37:23, 24፤ 62:2፤ 121:3
መዝ. 55:23መዝ 55:15
መዝ. 55:23መዝ 5:6፤ ምሳሌ 10:27
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
  • 9
  • 10
  • 11
  • 12
  • 13
  • 14
  • 15
  • 16
  • 17
  • 18
  • 19
  • 20
  • 21
  • 22
  • 23
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
መዝሙር 55:1-23

መዝሙር

ለሙዚቀኞች ቡድን መሪ፤ በባለ አውታር መሣሪያዎች የሚታጀብ። ማስኪል።* የዳዊት መዝሙር።

55 አምላክ ሆይ፣ ጸሎቴን ስማ፤+

ምሕረት እንድታደርግልኝ የማቀርበውንም ልመና ቸል አትበል።*+

 2 ትኩረት ስጠኝ፤ መልስልኝም።+

ያሳሰበኝ ጉዳይ እረፍት ነስቶኛል፤+

ደግሞም በጣም ተጨንቄአለሁ፤

 3 ይህም ጠላት ከሚናገረው ቃል፣

ክፉውም ሰው ከሚያሳድረው ጫና የተነሳ ነው።

እነሱ በእኔ ላይ መከራ ይከምራሉና፤

በቁጣም ተሞልተው በጥላቻ ዓይን ያዩኛል።+

 4 ልቤ በውስጤ በጣም ተጨነቀ፤+

የሞት ፍርሃትም ዋጠኝ።+

 5 ፍርሃት አደረብኝ፤ ደግሞም ተንቀጠቀጥኩ፤

ብርክም ያዘኝ።

 6 እኔም እንዲህ እላለሁ፦ “ምነው እንደ ርግብ ክንፍ በኖረኝ!

በርሬ ሄጄ ያለስጋት በኖርኩ ነበር።

 7 እነሆ፣ ወደ ሩቅ ቦታ በበረርኩ፣+

በምድረ በዳም በቆየሁ ነበር።+ (ሴላ)

 8 ከአውሎ ነፋስና ከውሽንፍር ሸሽቼ

መጠለያ ወደማገኝበት ቦታ ፈጥኜ በሄድኩ ነበር።”

 9 ይሖዋ ሆይ፣ ግራ አጋባቸው፤ ዕቅዳቸውንም አጨናግፍ፤+

በከተማዋ ውስጥ ዓመፅና ብጥብጥ አይቻለሁና።

10 ቅጥሮቿ ላይ ወጥተው ቀንና ሌሊት ይዞራሉ፤

በውስጧም ተንኮልና መከራ አለ።+

11 ጥፋት በመካከሏ አለ፤

ጭቆናና ማታለል ከአደባባይዋ ፈጽሞ አይጠፉም።+

12 የሚዘልፈኝ ጠላት አይደለምና፤+

ቢሆንማ ኖሮ በቻልኩት ነበር።

በእኔ ላይ የተነሳው ባላጋራ አይደለም፤

ቢሆንማ ኖሮ ከእሱ በተሸሸግኩ ነበር።

13 ነገር ግን ይህን ያደረግከው እንደ እኔው ሰው* የሆንከው አንተ ነህ፤+

በሚገባ የማውቅህ የገዛ ጓደኛዬ ነህ።+

14 በመካከላችን የጠበቀ ወዳጅነት ነበር፤

ከብዙ ሕዝብ ጋር ወደ አምላክ ቤት አብረን እንሄድ ነበር።

15 ጥፋት በድንገት ይምጣባቸው!+

በሕይወት ሳሉ ወደ መቃብር* ይውረዱ፤

ክፋት በመካከላቸውና በውስጣቸው ያድራልና።

16 እኔ በበኩሌ አምላክን እጣራለሁ፤

ይሖዋም ያድነኛል።+

17 በማታ፣ በጠዋትና በቀትር እጨነቃለሁ፤ ደግሞም እቃትታለሁ፤*+

እሱም ድምፄን ይሰማል።+

18 በእኔ ላይ ጦርነት ከከፈቱ ሰዎች ይታደገኛል፤* ሰላም እንዳገኝም ያደርጋል፤

እጅግ ብዙ ሰዎች በእኔ ላይ ተነስተዋልና።+

19 ከጥንት ጀምሮ በዙፋኑ ላይ የተቀመጠው አምላክ+ ይሰማል፤

ምላሽም ይሰጣቸዋል።+ (ሴላ)

አምላክን የማይፈሩት እነዚህ ሰዎች+

ለመለወጥ ፈቃደኞች አይደሉም።

20 ከእሱ* ጋር ሰላም በነበራቸው ሰዎች ላይ ጥቃት ሰንዝሯል፤+

የገባውን ቃል ኪዳን አፍርሷል።+

21 የሚናገራቸው ቃላት ከቅቤ ይልቅ የለሰለሱ ናቸው፤+

በልቡ ውስጥ ግን ጠብ አለ።

ቃሎቹ ከዘይት ይልቅ የለሰለሱ ቢሆኑም

እንደተመዘዘ ሰይፍ ናቸው።+

22 ሸክምህን በይሖዋ ላይ ጣል፤+

እሱም ይደግፍሃል።+

ጻድቁ እንዲወድቅ* ፈጽሞ አይፈቅድም።+

23 አምላክ ሆይ፣ አንተ ግን ወደ ጥልቅ ጉድጓድ ታወርዳቸዋለህ።+

የደም ዕዳ ያለባቸውና አታላይ የሆኑ ሰዎች የዕድሜያቸውን ግማሽ እንኳ አይኖሩም።+

እኔ ግን በአንተ እታመናለሁ።

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ