የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • 2 ቆሮንቶስ 5
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

2 ቆሮንቶስ የመጽሐፉ ይዘት

      • ‘ከሰማይ የሆነውን መኖሪያ መልበስ’ (1-10)

      • “የማስታረቅ አገልግሎት” (11-21)

        • “አዲስ ፍጥረት” (17)

        • የክርስቶስ አምባሳደሮች (20)

2 ቆሮንቶስ 5:1

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    “ቤት” ወይም “መኖሪያ” የሚሉት ቃላት ምሳሌያዊ በሆነ መንገድ የተሠራባቸው ሲሆን ሥጋዊ አካልን ወይም መንፈሳዊ አካልን ያመለክታሉ።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ጴጥ 1:13, 14
  • +1ቆሮ 15:50፤ ፊልጵ 3:20, 21

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    2/15/1998፣ ገጽ 15-16

    3/1/1995፣ ገጽ 30

2 ቆሮንቶስ 5:2

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “መኖሪያ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሮም 6:5፤ 8:23፤ 1ቆሮ 15:48, 49

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    2/15/1998፣ ገጽ 15-16

2 ቆሮንቶስ 5:3

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    2/15/1998፣ ገጽ 15-16

2 ቆሮንቶስ 5:4

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ጴጥ 1:3, 4
  • +1ቆሮ 15:43, 44፤ ፊልጵ 1:21

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    1/2020፣ ገጽ 23

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    1/2016፣ ገጽ 20

    መጠበቂያ ግንብ፣

    2/15/1998፣ ገጽ 15-16

2 ቆሮንቶስ 5:5

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ቀብድ፤ ወደፊት ለሚመጣው ነገር ዋስትና (መያዣ)።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኤፌ 2:10
  • +ሮም 8:23፤ ኤፌ 1:13, 14

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    1/2016፣ ገጽ 18-19

    መጠበቂያ ግንብ፣

    2/15/1998፣ ገጽ 15-16

2 ቆሮንቶስ 5:6

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዮሐ 14:3

2 ቆሮንቶስ 5:7

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    9/15/2005፣ ገጽ 16-20

    1/15/1998፣ ገጽ 8-13

    የመንግሥት አገልግሎት፣

    9/1996፣ ገጽ 1

2 ቆሮንቶስ 5:8

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ፊልጵ 1:23

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    2/15/1998፣ ገጽ 15-16

    3/1/1995፣ ገጽ 30

2 ቆሮንቶስ 5:10

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ልንገለጥ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ራእይ 22:12

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    12/15/1998፣ ገጽ 15-16

2 ቆሮንቶስ 5:11

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “በአምላክ ፊት የተገለጥን ነን።”

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    12/15/1998፣ ገጽ 15-16

2 ቆሮንቶስ 5:12

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ቆሮ 10:10

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    12/15/1998፣ ገጽ 16

2 ቆሮንቶስ 5:13

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ቆሮ 11:1, 16

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    12/15/1998፣ ገጽ 16

2 ቆሮንቶስ 5:14

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 53:10፤ ማቴ 20:28፤ 1ጢሞ 2:5, 6

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    1/2016፣ ገጽ 13-14

    መጠበቂያ ግንብ፣

    6/1/2010፣ ገጽ 9

    5/15/2010፣ ገጽ 27

    3/15/2005፣ ገጽ 14

    12/15/1998፣ ገጽ 16

    6/15/1995፣ ገጽ 14-15

    6/1/1994፣ ገጽ 15-16

    መጠበቂያ ግንብ፣

    2/15/1997፣ ገጽ 31

2 ቆሮንቶስ 5:15

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሮም 14:7, 8

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ለዘላለም በደስታ ኑር!፣ ትምህርት 28

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    1/2016፣ ገጽ 13-14

    መጠበቂያ ግንብ፣

    6/1/2010፣ ገጽ 9

    5/15/2010፣ ገጽ 27

    3/15/2005፣ ገጽ 14

    12/15/1998፣ ገጽ 16-17

2 ቆሮንቶስ 5:16

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ሰዎችን ከሥጋዊ አመለካከት አንጻር አንመለከትም።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማቴ 12:50
  • +ዮሐ 20:17

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    7/15/2008፣ ገጽ 28

    12/15/1998፣ ገጽ 16-17

2 ቆሮንቶስ 5:17

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ገላ 6:15

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    12/15/1998፣ ገጽ 17

    1/1/1993፣ ገጽ 5-6

2 ቆሮንቶስ 5:18

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሮም 5:10፤ ኤፌ 2:15, 16፤ ቆላ 1:19, 20
  • +ሥራ 20:24

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    2/15/2014፣ ገጽ 18

    12/15/2010፣ ገጽ 12-14

    12/15/1998፣ ገጽ 17-18

    የአምላክ መንግሥት እየገዛ ነው!፣ ገጽ 209-210

2 ቆሮንቶስ 5:19

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሮም 5:6፤ 1ዮሐ 2:1, 2
  • +ሮም 4:25፤ 5:18
  • +ማቴ 28:19, 20፤ ሥራ 13:38, 39

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    12/15/2010፣ ገጽ 12-13

    12/15/1998፣ ገጽ 17-18

2 ቆሮንቶስ 5:20

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ፊልጵ 3:20
  • +ኤፌ 6:19, 20

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    በአምላክ ፍቅር ኑሩ፣ ገጽ 61-62

    ከአምላክ ፍቅር፣ ገጽ 51-52

    መጠበቂያ ግንብ፣

    12/15/2010፣ ገጽ 12-14

    11/1/2002፣ ገጽ 16

    12/15/1998፣ ገጽ 17-18

    “የሰላሙ መስፍን“፣ ገጽ 58-60, 64, 67

2 ቆሮንቶስ 5:21

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሮም 1:16, 17
  • +ዕብ 4:15፤ 7:26

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    8/15/2000፣ ገጽ 18-19

    12/15/1998፣ ገጽ 18

ተዛማጅ ሐሳብ

2 ቆሮ. 5:12ጴጥ 1:13, 14
2 ቆሮ. 5:11ቆሮ 15:50፤ ፊልጵ 3:20, 21
2 ቆሮ. 5:2ሮም 6:5፤ 8:23፤ 1ቆሮ 15:48, 49
2 ቆሮ. 5:41ጴጥ 1:3, 4
2 ቆሮ. 5:41ቆሮ 15:43, 44፤ ፊልጵ 1:21
2 ቆሮ. 5:5ኤፌ 2:10
2 ቆሮ. 5:5ሮም 8:23፤ ኤፌ 1:13, 14
2 ቆሮ. 5:6ዮሐ 14:3
2 ቆሮ. 5:8ፊልጵ 1:23
2 ቆሮ. 5:10ራእይ 22:12
2 ቆሮ. 5:122ቆሮ 10:10
2 ቆሮ. 5:132ቆሮ 11:1, 16
2 ቆሮ. 5:14ኢሳ 53:10፤ ማቴ 20:28፤ 1ጢሞ 2:5, 6
2 ቆሮ. 5:15ሮም 14:7, 8
2 ቆሮ. 5:16ማቴ 12:50
2 ቆሮ. 5:16ዮሐ 20:17
2 ቆሮ. 5:17ገላ 6:15
2 ቆሮ. 5:18ሮም 5:10፤ ኤፌ 2:15, 16፤ ቆላ 1:19, 20
2 ቆሮ. 5:18ሥራ 20:24
2 ቆሮ. 5:19ሮም 5:6፤ 1ዮሐ 2:1, 2
2 ቆሮ. 5:19ሮም 4:25፤ 5:18
2 ቆሮ. 5:19ማቴ 28:19, 20፤ ሥራ 13:38, 39
2 ቆሮ. 5:20ፊልጵ 3:20
2 ቆሮ. 5:20ኤፌ 6:19, 20
2 ቆሮ. 5:21ሮም 1:16, 17
2 ቆሮ. 5:21ዕብ 4:15፤ 7:26
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
  • 9
  • 10
  • 11
  • 12
  • 13
  • 14
  • 15
  • 16
  • 17
  • 18
  • 19
  • 20
  • 21
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
2 ቆሮንቶስ 5:1-21

ለቆሮንቶስ ሰዎች የተጻፈ ሁለተኛው ደብዳቤ

5 ምድራዊ ቤታችን* የሆነው ይህ ድንኳን ቢፈርስ+ በሰው እጅ የተሠራ ቤት ሳይሆን በሰማይ ዘላለማዊ የሆነ ሕንፃ ከአምላክ እንደምናገኝ እናውቃለን።+ 2 ከሰማይ የሆነውን መኖሪያችንን ለመልበስ እየናፈቅን በዚህ ቤት* ውስጥ ሆነን እንቃትታለን፤+ 3 ስለዚህ ይህን ስንለብስ ራቁታችንን ሆነን አንገኝም። 4 እንዲያውም በዚህ ድንኳን ውስጥ ያለነው እኛ ከባድ ሸክም ተጭኖን እንቃትታለን፤ ምክንያቱም ዘላለማዊው ሕይወት ሟች የሆነውን አካል እንዲተካ+ ይህን ድንኳን ማውለቅ ሳይሆን ሰማያዊውን መኖሪያ መልበስ እንፈልጋለን።+ 5 ለዚህ ነገር ያዘጋጀን አምላክ ነው፤+ ለሚመጣው ነገር ማረጋገጫ* አድርጎ መንፈሱን የሰጠን እሱ ነው።+

6 በመሆኑም ስለዚህ ጉዳይ ምንጊዜም እርግጠኞች ነን፤ በተጨማሪም መኖሪያችን በሆነው በዚህ አካል እስካለን ድረስ ከጌታ ጋር አብረን እንዳልሆን እናውቃለን፤+ 7 የምንመላለሰው በእምነት እንጂ በማየት አይደለምና። 8 ሆኖም እኛ እርግጠኞች ነን፤ ደግሞም ከዚህ አካል ተለይተን መኖሪያችንን ከጌታ ጋር ብናደርግ እንመርጣለን።+ 9 ስለዚህ ከእሱ ጋር አብረን ብንኖርም ሆነ ባንኖር ዓላማችን በእሱ ዘንድ ተቀባይነት ማግኘት ነው። 10 ምክንያቱም እያንዳንዱ በሥጋ እያለ ላደረገው ጥሩም ሆነ መጥፎ ነገር፣ እንደ ሥራው ብድራት እንዲቀበል ሁላችንም በክርስቶስ የፍርድ ወንበር ፊት ልንቀርብ* ይገባል።+

11 እንግዲህ ጌታን መፍራት እንደሚገባን ስለምናውቅ ሰዎች የምንናገረውን እንዲቀበሉ ለማሳመን ምንጊዜም እንጥራለን፤ ሆኖም አምላክ በሚገባ ያውቀናል።* የእናንተም ሕሊና እኛን በሚገባ እንድታውቁ እንደረዳችሁ ተስፋ አደርጋለሁ። 12 እኛ ብቃታችንን ለእናንተ እንደ አዲስ ማቅረባችን አይደለም፤ ከዚህ ይልቅ በልብ ውስጥ ባለው ነገር ሳይሆን በውጫዊ መልክ ለሚኩራሩ+ መልስ መስጠት ትችሉ ዘንድ በእኛ እንድትኮሩ እያነሳሳናችሁ ነው። 13 አእምሯችንን ብንስት+ ለአምላክ ብለን ነውና፤ ጤናማ አእምሮ ቢኖረን ደግሞ ለእናንተ ብለን ነው። 14 አንድ ሰው ለሁሉም መሞቱን+ ስለተረዳን ክርስቶስ ያለው ፍቅር ግድ ይለናልና፤ ምክንያቱም ሁሉም ቀድሞውኑ ሞተዋል። 15 በሕይወት ያሉትም ከእንግዲህ ለራሳቸው ከመኖር ይልቅ ለእነሱ ለሞተውና ለተነሳው እንዲኖሩ እሱ ለሁሉም ሞቷል።+

16 ስለዚህ እኛ ከአሁን ጀምሮ ሰዎችን የምናውቀው ከሥጋዊ አመለካከት አንጻር አይደለም።*+ ክርስቶስን በሥጋዊ ሁኔታ እናውቀው የነበረ ቢሆንም ከዚህ በኋላ በዚህ መንገድ አናውቀውም።+ 17 በመሆኑም ማንም ከክርስቶስ ጋር አንድነት ካለው አዲስ ፍጥረት ነው፤+ አሮጌዎቹ ነገሮች አልፈዋል፤ እነሆ፣ አዳዲስ ነገሮች ወደ ሕልውና መጥተዋል! 18 ሆኖም ሁሉም ነገሮች የተገኙት በክርስቶስ አማካኝነት ከራሱ ጋር ካስታረቀንና+ የማስታረቅ አገልግሎት ከሰጠን አምላክ ነው።+ 19 ይህም፣ አምላክ በክርስቶስ አማካኝነት ዓለምን ከራሱ ጋር ከማስታረቁም በላይ+ በደላቸውን አልቆጠረባቸውም ማለት ነው፤+ ለእኛ ደግሞ የእርቁን መልእክት በአደራ ሰጥቶናል።+

20 ስለዚህ እኛ ክርስቶስን ተክተን+ የምንሠራ አምባሳደሮች ነን፤+ አምላክ በእኛ አማካኝነት እየተማጸነ ያለ ያህል ነው። ክርስቶስን ተክተን የምንሠራ እንደመሆናችን መጠን “ከአምላክ ጋር ታረቁ” ብለን እንለምናለን። 21 እኛ በእሱ አማካኝነት በአምላክ ፊት ጻድቅ እንድንሆን+ ኃጢአት የማያውቀው+ እሱ ለእኛ የኃጢአት መባ ተደረገ።

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ