የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • 2 ተሰሎንቄ 2
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

2 ተሰሎንቄ የመጽሐፉ ይዘት

      • “የዓመፅ ሰው” (1-12)

      • ጸንተው እንዲቆሙ የተሰጠ ማሳሰቢያ (13-17)

2 ተሰሎንቄ 2:1

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማቴ 24:3
  • +1ተሰ 4:17

2 ተሰሎንቄ 2:2

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    የቃላት መፍቻው ላይ “መንፈስ” የሚለውን ተመልከት።

  • *

    ከተጨማሪው መረጃ ላይ ሀ5ን ተመልከት።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሶፎ 1:14፤ 2ጴጥ 3:10
  • +1ዮሐ 4:1

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    “ቅዱሳት መጻሕፍት ሁሉ” ጥራዝ 17፣ ገጽ 5

2 ተሰሎንቄ 2:3

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ጢሞ 4:1፤ 2ጢሞ 2:16-18፤ 4:3፤ 2ጴጥ 2:1፤ 1ዮሐ 2:18, 19
  • +ማቴ 7:15፤ ሥራ 20:29, 30
  • +2ጴጥ 2:1, 3

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    6/1/2015፣ ገጽ 14-15

    9/15/2008፣ ገጽ 30

    9/1/2003፣ ገጽ 6

    አዲስ ዓለም ትርጉም፣ ገጽ 1641

2 ተሰሎንቄ 2:6

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የክርስቲያናዊ ሕይወትና አገልግሎት ስብሰባ አስተዋጽኦ፣

    7/2019፣ ገጽ 4

2 ተሰሎንቄ 2:7

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሥራ 20:29, 30፤ 1ቆሮ 11:18, 19፤ 1ዮሐ 2:18

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የክርስቲያናዊ ሕይወትና አገልግሎት ስብሰባ አስተዋጽኦ፣

    7/2019፣ ገጽ 4

2 ተሰሎንቄ 2:8

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 11:4፤ ራእይ 19:15
  • +1ጢሞ 6:13-15፤ 2ጢሞ 4:1, 8

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የክርስቲያናዊ ሕይወትና አገልግሎት ስብሰባ አስተዋጽኦ፣

    7/2019፣ ገጽ 4

    መጠበቂያ ግንብ፣

    9/15/2010፣ ገጽ 28

    9/15/2008፣ ገጽ 30

    ራእይ፣ ገጽ 282

2 ተሰሎንቄ 2:9

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ቆሮ 11:3
  • +ማቴ 24:24

2 ተሰሎንቄ 2:10

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማቴ 24:11

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    4/1/1991፣ ገጽ 20

2 ተሰሎንቄ 2:11

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማቴ 24:5፤ 1ጢሞ 4:1፤ 2ጢሞ 4:3, 4

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የስብሰባው አስተዋጽኦ የማመሣከሪያ ጽሑፎች፣ 7/2019፣ ገጽ 5

2 ተሰሎንቄ 2:13

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ከተጨማሪው መረጃ ላይ ሀ5ን ተመልከት።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዮሐ 17:17፤ 1ቆሮ 6:11፤ 1ተሰ 4:7
  • +ዮሐ 6:44፤ ሮም 8:30

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    9/15/2008፣ ገጽ 30

2 ተሰሎንቄ 2:14

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ጴጥ 5:10

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    9/15/2008፣ ገጽ 30

2 ተሰሎንቄ 2:15

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ቆሮ 15:58፤ 16:13
  • +1ቆሮ 11:2

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    12/15/2013፣ ገጽ 8-9

2 ተሰሎንቄ 2:16

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ዮሐ 4:10
  • +1ጴጥ 1:3, 4

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    4/1/1995፣ ገጽ 19

2 ተሰሎንቄ 2:17

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ያበርቷችሁ።”

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    4/1/1995፣ ገጽ 19

ተዛማጅ ሐሳብ

2 ተሰ. 2:1ማቴ 24:3
2 ተሰ. 2:11ተሰ 4:17
2 ተሰ. 2:2ሶፎ 1:14፤ 2ጴጥ 3:10
2 ተሰ. 2:21ዮሐ 4:1
2 ተሰ. 2:31ጢሞ 4:1፤ 2ጢሞ 2:16-18፤ 4:3፤ 2ጴጥ 2:1፤ 1ዮሐ 2:18, 19
2 ተሰ. 2:3ማቴ 7:15፤ ሥራ 20:29, 30
2 ተሰ. 2:32ጴጥ 2:1, 3
2 ተሰ. 2:7ሥራ 20:29, 30፤ 1ቆሮ 11:18, 19፤ 1ዮሐ 2:18
2 ተሰ. 2:8ኢሳ 11:4፤ ራእይ 19:15
2 ተሰ. 2:81ጢሞ 6:13-15፤ 2ጢሞ 4:1, 8
2 ተሰ. 2:92ቆሮ 11:3
2 ተሰ. 2:9ማቴ 24:24
2 ተሰ. 2:10ማቴ 24:11
2 ተሰ. 2:11ማቴ 24:5፤ 1ጢሞ 4:1፤ 2ጢሞ 4:3, 4
2 ተሰ. 2:13ዮሐ 17:17፤ 1ቆሮ 6:11፤ 1ተሰ 4:7
2 ተሰ. 2:13ዮሐ 6:44፤ ሮም 8:30
2 ተሰ. 2:141ጴጥ 5:10
2 ተሰ. 2:151ቆሮ 15:58፤ 16:13
2 ተሰ. 2:151ቆሮ 11:2
2 ተሰ. 2:161ዮሐ 4:10
2 ተሰ. 2:161ጴጥ 1:3, 4
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
  • 9
  • 10
  • 11
  • 12
  • 13
  • 14
  • 15
  • 16
  • 17
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
2 ተሰሎንቄ 2:1-17

ለተሰሎንቄ ሰዎች የተጻፈ ሁለተኛው ደብዳቤ

2 ይሁን እንጂ ወንድሞች፣ የጌታችንን የኢየሱስ ክርስቶስን መገኘትና+ ከእሱ ጋር ለመሆን አንድ ላይ መሰብሰባችንን+ በተመለከተ ይህን እንለምናችኋለን፤ 2 በመንፈስ በተነገረ ቃል* ወይም በቃል መልእክት ወይም ደግሞ ከእኛ የተላከ በሚመስል ደብዳቤ አማካኝነት የይሖዋ* ቀን+ ደርሷል ብላችሁ በማሰብ የማመዛዘን ችሎታችሁ በቀላሉ አይናወጥ፤+ ደግሞም አትደናገጡ።

3 ማንም ሰው በምንም መንገድ አያሳስታችሁ፤ ምክንያቱም በመጀመሪያ ክህደቱ+ ሳይመጣና የጥፋት ልጅ የሆነው የዓመፅ ሰው+ ሳይገለጥ ያ ቀን አይመጣም።+ 4 እሱ አምላክ ነኝ እያለ በማወጅ በአምላክ ቤተ መቅደስ ይቀመጥ ዘንድ አምላክ ተብሎ ከሚጠራ ወይም ከሚመለክ ነገር ሁሉ በላይ ራሱን ከፍ ከፍ የሚያደርግ ተቃዋሚ ነው። 5 ያኔ ከእናንተ ጋር በነበርኩበት ጊዜ እነዚህን ነገሮች እነግራችሁ እንደነበር አታስታውሱም?

6 በገዛ ራሱ ጊዜ ይገለጥ ዘንድ አሁን የሚያግደው ነገር ምን እንደሆነ ታውቃላችሁ። 7 እርግጥ ሚስጥራዊ የሆነው ይህ ዓመፅ አሁንም እየሠራ ነው፤+ ሆኖም ሚስጥር ሆኖ የሚቆየው አሁን አግዶት ያለው ነገር ከመንገድ እስኪወገድ ድረስ ብቻ ነው። 8 ከዚያ በኋላ ጌታ ኢየሱስ በአፉ መንፈስ+ የሚያስወግደውና የእሱ መገኘት ይፋ በሚሆንበት ጊዜ+ እንዳልነበረ የሚያደርገው ዓመፀኛ ይገለጣል። 9 ሆኖም የዓመፀኛው መገኘት የሰይጣን ሥራ+ ሲሆን ይህም የሚፈጸመው በተአምራት፣ በሐሰተኛ ምልክቶችና ድንቅ ነገሮች ሁሉ+ 10 እንዲሁም ለማታለል ማንኛውንም ዓይነት የክፋት ዘዴ+ በመጠቀም ነው። ወደ ጥፋት እያመሩ ያሉት ሰዎች ይድኑ ዘንድ የእውነት ፍቅር በውስጣቸው ስለሌለ ይህ ሁሉ እንደ ቅጣት ይደርስባቸዋል። 11 በዚህም ምክንያት አምላክ ሐሰት የሆነውን ያምኑ ዘንድ አታላይ በሆነ ተጽዕኖ ተሸንፈው እንዲስቱ ይፈቅዳል፤+ 12 ይህን የሚያደርገው እውነትን ከማመን ይልቅ በዓመፅ ስለሚደሰቱ ሁሉም እንዲፈረድባቸው ነው።

13 ይሁን እንጂ በይሖዋ* የተወደዳችሁ ወንድሞች፣ አምላክ እናንተን በመንፈሱ በመቀደስ+ እንዲሁም በእውነት ላይ ባላችሁ እምነት መዳን እንድታገኙ ከመጀመሪያው አንስቶ ስለመረጣችሁ+ አምላክን ስለ እናንተ ሁልጊዜ ለማመስገን እንገፋፋለን። 14 የጌታችንን የኢየሱስ ክርስቶስን ክብር እንድታገኙ፣ እኛ በምናውጀው ምሥራች አማካኝነት ለዚህ ዓላማ ጠርቷችኋል።+ 15 ስለዚህ ወንድሞች ጸንታችሁ ቁሙ፤+ እንዲሁም ከእኛ በተላከ የቃል መልእክትም ሆነ ደብዳቤ የተማራችኋቸውን ወጎች አጥብቃችሁ ያዙ።+ 16 በተጨማሪም ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ራሱ እንዲሁም የወደደን፣+ በጸጋም አማካኝነት ዘላለማዊ መጽናኛና መልካም ተስፋ+ የሰጠን አባታችን የሆነው አምላክ 17 ልባችሁን ያጽናኑ፤ እንዲሁም ምንጊዜም መልካም የሆነውን ነገር እንድታደርጉና እንድትናገሩ ያጽኗችሁ።*

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ