የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • መዝሙር 78
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

መዝሙር የመጽሐፉ ይዘት

      • የአምላክ እንክብካቤና የእስራኤላውያን እምነት ማጣት

        • ለመጪው ትውልድ ተናገሩ (2-8)

        • “በአምላክ ላይ እምነት አልጣሉም” (22)

        • ‘የሰማይ እህል’ (24)

        • ‘የእስራኤልን ቅዱስ እጅግ አሳዘኑት’ (41)

        • ከግብፅ አንስቶ እስከ ተስፋይቱ ምድር (43-55)

        • ‘አምላክን ተገዳደሩት’ (56)

መዝሙር 78:በመዝሙሩ አናት ላይ የሚገኘው መግለጫ

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    የቃላት መፍቻውን ተመልከት።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ዜና 25:1

መዝሙር 78:1

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “መመሪያዬን፤ ትምህርቴን።”

መዝሙር 78:2

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ምሳሌ 1:5, 6፤ ማቴ 13:34, 35

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    “ተከታዬ ሁን፣” ገጽ 119

    የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው፣ ርዕስ 146

    መጠበቂያ ግንብ፣

    8/15/2011፣ ገጽ 11

    9/1/2002፣ ገጽ 13-14

መዝሙር 78:3

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 13:8፤ መዝ 44:1

መዝሙር 78:4

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 63:7
  • +መዝ 98:1
  • +ዘዳ 4:9፤ 6:6, 7, 21፤ 11:18, 19፤ ኢያሱ 4:6, 7

መዝሙር 78:5

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፍ 18:19፤ ዘዳ 6:6, 7

መዝሙር 78:6

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 71:17, 18፤ 102:18
  • +ዘዳ 4:10

መዝሙር 78:7

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 4:9፤ መዝ 103:2
  • +ዘዳ 5:29

መዝሙር 78:8

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “ልቡን ያላዘጋጀና።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 32:9፤ ዘዳ 1:43፤ 31:27፤ 2ነገ 17:13, 14፤ ሕዝ 20:18፤ ሥራ 7:51
  • +መዝ 81:11, 12፤ ኤር 7:24-26

መዝሙር 78:10

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 31:16
  • +2ዜና 13:8, 9፤ ነህ 9:26

መዝሙር 78:11

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 32:18፤ 2ዜና 13:12፤ መዝ 106:21, 22፤ ኤር 2:32

መዝሙር 78:12

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘኁ 13:22
  • +ዘዳ 4:34፤ ነህ 9:10

መዝሙር 78:13

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “እንደ ግድግዳ አቆመ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 14:21, 22፤ 15:8

መዝሙር 78:14

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 13:21፤ 14:20, 24

መዝሙር 78:15

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 17:6፤ ዘኁ 20:11፤ መዝ 105:41፤ ኢሳ 48:21፤ 1ቆሮ 10:4

መዝሙር 78:16

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 8:14, 15

መዝሙር 78:17

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 9:21, 22፤ መዝ 95:8፤ ዕብ 3:16

መዝሙር 78:18

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ነፍሳቸው የተመኘችውን።”

  • *

    ቃል በቃል “ፈተኑት።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 106:14

መዝሙር 78:19

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 16:8

መዝሙር 78:20

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 17:6
  • +ዘፀ 16:3

መዝሙር 78:21

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘኁ 11:10
  • +ዕብ 12:29
  • +ዘኁ 11:1

መዝሙር 78:22

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 106:24፤ ዕብ 3:10፤ ይሁዳ 5

መዝሙር 78:24

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 16:14, 35፤ 16:31, 32፤ ዘኁ 11:7፤ ዘዳ 8:3፤ ዮሐ 6:31፤ 1ቆሮ 10:2, 3

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    7/15/2006፣ ገጽ 11

መዝሙር 78:25

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “የመላእክትን።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 103:20
  • +ዘፀ 16:12

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    7/15/2006፣ ገጽ 11

    8/15/1999፣ ገጽ 25

መዝሙር 78:26

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘኁ 11:31-34

መዝሙር 78:29

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘኁ 11:19, 20

መዝሙር 78:31

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘኁ 11:10
  • +ዘኁ 11:34

መዝሙር 78:32

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘኁ 14:2-4፤ 25:3፤ 1ቆሮ 10:8-10
  • +ዘፀ 16:15፤ ዘዳ 8:14, 15

መዝሙር 78:33

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘኁ 14:29, 35፤ ዘዳ 2:14

መዝሙር 78:34

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘኁ 21:7፤ መሳ 4:3

መዝሙር 78:35

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “እንደሚበቀልላቸው።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 32:4
  • +ዘፀ 6:6

መዝሙር 78:37

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 95:10፤ ዕብ 3:10
  • +ዘዳ 31:20፤ ኤር 31:32

መዝሙር 78:38

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “ይሸፍን።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 34:6፤ ዘኁ 14:18፤ ነህ 9:31
  • +ዘኁ 14:19, 20፤ ኤር 30:11፤ ሰቆ 3:22
  • +ነህ 9:27፤ ኢሳ 48:9፤ ሕዝ 20:9

መዝሙር 78:39

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    “መንፈስ እንደሚወጣና እንደማይመለስ” ማለትም ሊሆን ይችላል።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 103:14

መዝሙር 78:40

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘኁ 14:11
  • +ኢሳ 63:10፤ ኤፌ 4:30፤ ዕብ 3:16

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ለዘላለም በደስታ ኑር!፣ ትምህርት 7

    መጠበቂያ ግንብ፣

    7/1/2011፣ ገጽ 10

መዝሙር 78:41

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “አበሳጩት።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘኁ 14:22፤ ዘዳ 6:16፤ መዝ 95:8, 9

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ለዘላለም በደስታ ኑር!፣ ትምህርት 7

    መጠበቂያ ግንብ፣

    7/1/2011፣ ገጽ 10

መዝሙር 78:42

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “የዋጀበትን።”

  • *

    ቃል በቃል “እጁንም።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 14:30

መዝሙር 78:43

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 4:34፤ ነህ 9:10፤ መዝ 105:27-36

መዝሙር 78:44

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 7:19

መዝሙር 78:45

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 8:24
  • +ዘፀ 8:6

መዝሙር 78:46

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 10:14, 15

መዝሙር 78:47

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 9:23

መዝሙር 78:48

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    “ለኃይለኛ ትኩሳት” ማለትም ሊሆን ይችላል።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 9:25

መዝሙር 78:50

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ነፍሳቸውን ከሞት አላተረፈም።”

መዝሙር 78:51

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 12:29፤ መዝ 105:36

መዝሙር 78:52

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 77:20፤ 105:37

መዝሙር 78:53

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 14:20፤ ዕብ 11:29
  • +ዘፀ 14:27፤ 15:10

መዝሙር 78:54

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 15:17፤ መዝ 44:3

መዝሙር 78:55

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢያሱ 24:12፤ መዝ 44:2
  • +ኢያሱ 13:7
  • +ነህ 9:24, 25

መዝሙር 78:56

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “ፈተኑት።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 31:16፤ 32:15፤ መሳ 2:11፤ 2ሳሙ 20:1፤ ነህ 9:26
  • +2ነገ 17:15፤ ኤር 44:23

መዝሙር 78:57

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 9:7፤ መሳ 3:6
  • +ሆሴዕ 7:16

መዝሙር 78:58

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ለቅናት።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 12:2፤ መሳ 2:2፤ ሕዝ 20:28
  • +መሳ 2:12፤ 1ሳሙ 7:3

መዝሙር 78:59

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መሳ 2:20

መዝሙር 78:60

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢያሱ 18:1፤ 1ሳሙ 4:11፤ ኤር 7:12

መዝሙር 78:61

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ሳሙ 4:21፤ 5:1

መዝሙር 78:62

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ሳሙ 4:2, 10

መዝሙር 78:63

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “የእሱ ድንግሎች አልተወደሱም።”

መዝሙር 78:64

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ሳሙ 2:33, 34፤ 4:11
  • +1ሳሙ 4:19

መዝሙር 78:65

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 44:23፤ ኢሳ 42:13

መዝሙር 78:66

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ሳሙ 5:6

መዝሙር 78:68

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 87:2፤ 132:13፤ 135:21
  • +ዘፍ 49:10

መዝሙር 78:69

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “መቅደሱን እንደ አርያም ገነባ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 76:2
  • +መዝ 104:5፤ 119:90፤ መክ 1:4

መዝሙር 78:70

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ሳሙ 16:12, 13
  • +1ሳሙ 17:15

መዝሙር 78:71

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ሳሙ 6:21፤ 7:8

መዝሙር 78:72

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    መዝ 7:8 ላይ የሚገኘውን የግርጌ ማስታወሻ ተመልከት።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ሳሙ 8:15፤ 1ነገ 3:6፤ 9:4፤ 15:5
  • +1ሳሙ 18:14

ተዛማጅ ሐሳብ

መዝ. 78:በመዝሙሩ አናት ላይ የሚገኘው መግለጫ1ዜና 25:1
መዝ. 78:2ምሳሌ 1:5, 6፤ ማቴ 13:34, 35
መዝ. 78:3ዘፀ 13:8፤ መዝ 44:1
መዝ. 78:4ኢሳ 63:7
መዝ. 78:4መዝ 98:1
መዝ. 78:4ዘዳ 4:9፤ 6:6, 7, 21፤ 11:18, 19፤ ኢያሱ 4:6, 7
መዝ. 78:5ዘፍ 18:19፤ ዘዳ 6:6, 7
መዝ. 78:6መዝ 71:17, 18፤ 102:18
መዝ. 78:6ዘዳ 4:10
መዝ. 78:7ዘዳ 4:9፤ መዝ 103:2
መዝ. 78:7ዘዳ 5:29
መዝ. 78:8ዘፀ 32:9፤ ዘዳ 1:43፤ 31:27፤ 2ነገ 17:13, 14፤ ሕዝ 20:18፤ ሥራ 7:51
መዝ. 78:8መዝ 81:11, 12፤ ኤር 7:24-26
መዝ. 78:10ዘዳ 31:16
መዝ. 78:102ዜና 13:8, 9፤ ነህ 9:26
መዝ. 78:11ዘዳ 32:18፤ 2ዜና 13:12፤ መዝ 106:21, 22፤ ኤር 2:32
መዝ. 78:12ዘኁ 13:22
መዝ. 78:12ዘዳ 4:34፤ ነህ 9:10
መዝ. 78:13ዘፀ 14:21, 22፤ 15:8
መዝ. 78:14ዘፀ 13:21፤ 14:20, 24
መዝ. 78:15ዘፀ 17:6፤ ዘኁ 20:11፤ መዝ 105:41፤ ኢሳ 48:21፤ 1ቆሮ 10:4
መዝ. 78:16ዘዳ 8:14, 15
መዝ. 78:17ዘዳ 9:21, 22፤ መዝ 95:8፤ ዕብ 3:16
መዝ. 78:18መዝ 106:14
መዝ. 78:19ዘፀ 16:8
መዝ. 78:20ዘፀ 17:6
መዝ. 78:20ዘፀ 16:3
መዝ. 78:21ዘኁ 11:10
መዝ. 78:21ዕብ 12:29
መዝ. 78:21ዘኁ 11:1
መዝ. 78:22መዝ 106:24፤ ዕብ 3:10፤ ይሁዳ 5
መዝ. 78:24ዘፀ 16:14, 35፤ 16:31, 32፤ ዘኁ 11:7፤ ዘዳ 8:3፤ ዮሐ 6:31፤ 1ቆሮ 10:2, 3
መዝ. 78:25መዝ 103:20
መዝ. 78:25ዘፀ 16:12
መዝ. 78:26ዘኁ 11:31-34
መዝ. 78:29ዘኁ 11:19, 20
መዝ. 78:31ዘኁ 11:10
መዝ. 78:31ዘኁ 11:34
መዝ. 78:32ዘኁ 14:2-4፤ 25:3፤ 1ቆሮ 10:8-10
መዝ. 78:32ዘፀ 16:15፤ ዘዳ 8:14, 15
መዝ. 78:33ዘኁ 14:29, 35፤ ዘዳ 2:14
መዝ. 78:34ዘኁ 21:7፤ መሳ 4:3
መዝ. 78:35ዘዳ 32:4
መዝ. 78:35ዘፀ 6:6
መዝ. 78:37መዝ 95:10፤ ዕብ 3:10
መዝ. 78:37ዘዳ 31:20፤ ኤር 31:32
መዝ. 78:38ዘፀ 34:6፤ ዘኁ 14:18፤ ነህ 9:31
መዝ. 78:38ዘኁ 14:19, 20፤ ኤር 30:11፤ ሰቆ 3:22
መዝ. 78:38ነህ 9:27፤ ኢሳ 48:9፤ ሕዝ 20:9
መዝ. 78:39መዝ 103:14
መዝ. 78:40ዘኁ 14:11
መዝ. 78:40ኢሳ 63:10፤ ኤፌ 4:30፤ ዕብ 3:16
መዝ. 78:41ዘኁ 14:22፤ ዘዳ 6:16፤ መዝ 95:8, 9
መዝ. 78:42ዘፀ 14:30
መዝ. 78:43ዘዳ 4:34፤ ነህ 9:10፤ መዝ 105:27-36
መዝ. 78:44ዘፀ 7:19
መዝ. 78:45ዘፀ 8:24
መዝ. 78:45ዘፀ 8:6
መዝ. 78:46ዘፀ 10:14, 15
መዝ. 78:47ዘፀ 9:23
መዝ. 78:48ዘፀ 9:25
መዝ. 78:51ዘፀ 12:29፤ መዝ 105:36
መዝ. 78:52መዝ 77:20፤ 105:37
መዝ. 78:53ዘፀ 14:20፤ ዕብ 11:29
መዝ. 78:53ዘፀ 14:27፤ 15:10
መዝ. 78:54ዘፀ 15:17፤ መዝ 44:3
መዝ. 78:55ኢያሱ 24:12፤ መዝ 44:2
መዝ. 78:55ኢያሱ 13:7
መዝ. 78:55ነህ 9:24, 25
መዝ. 78:56ዘዳ 31:16፤ 32:15፤ መሳ 2:11፤ 2ሳሙ 20:1፤ ነህ 9:26
መዝ. 78:562ነገ 17:15፤ ኤር 44:23
መዝ. 78:57ዘዳ 9:7፤ መሳ 3:6
መዝ. 78:57ሆሴዕ 7:16
መዝ. 78:58ዘዳ 12:2፤ መሳ 2:2፤ ሕዝ 20:28
መዝ. 78:58መሳ 2:12፤ 1ሳሙ 7:3
መዝ. 78:59መሳ 2:20
መዝ. 78:60ኢያሱ 18:1፤ 1ሳሙ 4:11፤ ኤር 7:12
መዝ. 78:611ሳሙ 4:21፤ 5:1
መዝ. 78:621ሳሙ 4:2, 10
መዝ. 78:641ሳሙ 2:33, 34፤ 4:11
መዝ. 78:641ሳሙ 4:19
መዝ. 78:65መዝ 44:23፤ ኢሳ 42:13
መዝ. 78:661ሳሙ 5:6
መዝ. 78:68መዝ 87:2፤ 132:13፤ 135:21
መዝ. 78:68ዘፍ 49:10
መዝ. 78:69መዝ 76:2
መዝ. 78:69መዝ 104:5፤ 119:90፤ መክ 1:4
መዝ. 78:701ሳሙ 16:12, 13
መዝ. 78:701ሳሙ 17:15
መዝ. 78:712ሳሙ 6:21፤ 7:8
መዝ. 78:722ሳሙ 8:15፤ 1ነገ 3:6፤ 9:4፤ 15:5
መዝ. 78:721ሳሙ 18:14
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
  • 9
  • 10
  • 11
  • 12
  • 13
  • 14
  • 15
  • 16
  • 17
  • 18
  • 19
  • 20
  • 21
  • 22
  • 23
  • 24
  • 25
  • 26
  • 27
  • 28
  • 29
  • 30
  • 31
  • 32
  • 33
  • 34
  • 35
  • 36
  • 37
  • 38
  • 39
  • 40
  • 41
  • 42
  • 43
  • 44
  • 45
  • 46
  • 47
  • 48
  • 49
  • 50
  • 51
  • 52
  • 53
  • 54
  • 55
  • 56
  • 57
  • 58
  • 59
  • 60
  • 61
  • 62
  • 63
  • 64
  • 65
  • 66
  • 67
  • 68
  • 69
  • 70
  • 71
  • 72
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
መዝሙር 78:1-72

መዝሙር

ማስኪል።* የአሳፍ+ መዝሙር።

78 ሕዝቤ ሆይ፣ ሕጌን* አዳምጥ፤

ከአፌ ወደሚወጣው ቃል ጆሮህን አዘንብል።

 2 አፌን በምሳሌ እከፍታለሁ።

በጥንት ዘመን የተነገሩትን እንቆቅልሾች አቀርባለሁ።+

 3 የሰማናቸውንና ያወቅናቸውን ነገሮች፣

አባቶቻችን ለእኛ የተረኩልንን፣+

 4 ከልጆቻቸው አንደብቀውም፤

ይሖዋ ያከናወናቸውን የሚያስመሰግኑ ሥራዎችና ብርታቱን፣+

ደግሞም የሠራቸውን አስደናቂ ነገሮች+

ለመጪው ትውልድ እንተርካለን።+

 5 እሱ ለያዕቆብ ማሳሰቢያ ሰጠ፤

በእስራኤልም ሕግ ደነገገ፤

እነዚህን ነገሮች ለልጆቻቸው እንዲያሳውቁ

አባቶቻችንን አዘዛቸው፤+

 6 ይህም ቀጣዩ ትውልድ፣

ገና የሚወለዱት ልጆች እነዚህን ነገሮች እንዲያውቁ ነው።+

እነሱም በተራቸው ለልጆቻቸው ይተርካሉ።+

 7 በዚህ ጊዜ እነሱ ትምክህታቸውን በአምላክ ላይ ይጥላሉ።

የአምላክን ሥራዎች አይረሱም፤+

ይልቁንም ትእዛዛቱን ይጠብቃሉ።+

 8 ያን ጊዜ እንደ አባቶቻቸው

እልኸኛና ዓመፀኛ ትውልድ፣+

ደግሞም ልቡ የሚወላውልና*+

መንፈሱ ለአምላክ ታማኝ ያልሆነ ትውልድ አይሆኑም።

 9 ኤፍሬማውያን ቀስት የታጠቁ ነበሩ፤

ይሁንና በጦርነት ቀን ወደ ኋላ አፈገፈጉ።

10 የአምላክን ቃል ኪዳን አልጠበቁም፤+

በሕጉም ለመመላለስ ፈቃደኛ አልሆኑም።+

11 በተጨማሪም ያደረጋቸውን ነገሮች፣

ያሳያቸውን ድንቅ ሥራዎች ረሱ።+

12 በአባቶቻቸው ፊት በግብፅ አገር፣

በጾዓን+ ምድር አስደናቂ ነገሮች አከናውኖ ነበር።+

13 በዚያ አቋርጠው እንዲሄዱ ባሕሩን ከፈለው፤

ውኃዎቹንም እንደ ግድብ አቆመ።*+

14 ቀን በደመና፣ ሌሊቱን ሙሉ ደግሞ

በእሳት ብርሃን መራቸው።+

15 በምድረ በዳ ዓለቶችን ሰነጠቀ፤

ከጥልቅ ውኃ የሚጠጡ ያህል እስኪረኩ ድረስ አጠጣቸው።+

16 ከቋጥኝ ውስጥ ወራጅ ውኃ አወጣ፤

ውኃዎችም እንደ ወንዝ እንዲፈስሱ አደረገ።+

17 እነሱ ግን በበረሃ፣ በልዑሉ አምላክ ላይ በማመፅ

በእሱ ላይ ኃጢአት መሥራታቸውን ቀጠሉ፤+

18 እንዲሁም የተመኙትን* ምግብ እንዲሰጣቸው በመጠየቅ

አምላክን በልባቸው ተገዳደሩት።*+

19 “አምላክ በምድረ በዳ ማዕድ ማዘጋጀት ይችላል?” በማለት

በአምላክ ላይ አጉረመረሙ።+

20 እነሆ፣ ውኃ እንዲፈስና ጅረቶች እንዲንዶለዶሉ

ዓለትን መታ።+

ይሁንና “ዳቦስ ሊሰጠን ይችላል?

ወይስ ለሕዝቡ ሥጋ ሊያቀርብ ይችላል?” አሉ።+

21 ይሖዋ በሰማቸው ጊዜ እጅግ ተቆጣ፤+

በያዕቆብ ላይ እሳት+ ተቀጣጠለ፤

በእስራኤልም ላይ ቁጣው ነደደ፤+

22 ምክንያቱም በአምላክ ላይ እምነት አልጣሉም፤+

እነሱን የማዳን ችሎታ እንዳለው አላመኑም።

23 ስለዚህ በላይ ያሉትን በደመና የተሸፈኑ ሰማያት አዘዘ፤

የሰማይንም በሮች ከፈተ።

24 የሚበሉት መና አዘነበላቸው፤

የሰማይንም እህል ሰጣቸው።+

25 ሰዎች የኃያላንን*+ ምግብ በሉ፤

እስኪጠግቡ ድረስ እንዲበሉ በቂ ምግብ አቀረበላቸው።+

26 የምሥራቁን ነፋስ በሰማይ አስነሳ፤

በኃይሉም የደቡብ ነፋስ እንዲነፍስ አደረገ።+

27 ሥጋንም እንደ አፈር፣

ወፎችንም በባሕር ዳር እንዳለ አሸዋ አዘነበላቸው።

28 በሰፈሩ መካከል፣

በድንኳኖቹም ሁሉ ዙሪያ እንዲወድቁ አደረገ።

29 እነሱም በሉ፤ ከልክ በላይም ጠገቡ፤

የተመኙትን ነገር ሰጣቸው።+

30 ሆኖም ምኞታቸውን ሙሉ በሙሉ ከማርካታቸው በፊት፣

ምግባቸው ገና በአፋቸው ውስጥ እያለ

31 የአምላክ ቁጣ በእነሱ ላይ ነደደ።+

ኃያላን ሰዎቻቸውን ገደለ፤+

የእስራኤልን ወጣቶች ጣለ።

32 ይህም ሆኖ በኃጢአታቸው ገፉበት፤+

አስደናቂ በሆኑ ሥራዎቹም አላመኑም።+

33 ስለዚህ ዘመናቸው እንደ እስትንፋስ እንዲያበቃ፣+

ዕድሜያቸውም በድንገተኛ ሽብር እንዲያከትም አደረገ።

34 ሆኖም በገደላቸው ቁጥር እሱን ይሹ ነበር፤+

ተመልሰው አምላክን ይፈልጉ ነበር፤

35 ይህን የሚያደርጉት አምላክ ዓለታቸው እንደሆነ፣+

ልዑሉ አምላክም እንደሚዋጃቸው* በማስታወስ ነበር።+

36 እነሱ ግን በአፋቸው ሊያታልሉት ሞከሩ፤

በምላሳቸውም ዋሹት።

37 ልባቸው ለእሱ የጸና አልነበረም፤+

ለቃል ኪዳኑም ታማኞች አልነበሩም።+

38 እሱ ግን መሐሪ ነው፤+

በደላቸውን ይቅር ይል* ነበር፤ ደግሞም አላጠፋቸውም።+

ቁጣውን ሁሉ ከመቀስቀስ ይልቅ

ብዙ ጊዜ ስሜቱን ይገታ ነበር።+

39 ነፍሶ ዳግመኛ የማይመለስ ነፋስ፣*

ሥጋ መሆናቸውንም አስታውሷልና።+

40 በምድረ በዳ ስንት ጊዜ በእሱ ላይ ዓመፁ!+

በበረሃ ሳሉም ብዙ ጊዜ ስሜቱን ጎዱት!+

41 ደግመው ደጋግመው አምላክን ተፈታተኑት፤+

የእስራኤልንም ቅዱስ እጅግ አሳዘኑት።*

42 እነሱን ከጠላት የታደገበትን* ቀን፣

ኃይሉንም* አላስታወሱም፤+

43 በግብፅ አስደናቂ ምልክቶችን፣

በጾዓን ምድርም ተአምራቱን እንዴት እንዳሳየ አላሰቡም፤+

44 እንዲሁም ከጅረቶቻቸው መጠጣት እንዳይችሉ

የአባይን የመስኖ ቦዮች እንዴት ወደ ደም እንደለወጠ ዘነጉ።+

45 ይበሏቸው ዘንድ የተናካሽ ዝንቦችን መንጋ ሰደደባቸው፤+

ያጠፏቸውም ዘንድ እንቁራሪቶችን ላከባቸው።+

46 ሰብላቸውን ለማይጠግብ አንበጣ፣

የድካማቸውን ፍሬ ለአንበጣ መንጋ ሰጠ።+

47 የወይን ተክላቸውን በበረዶ፣

የሾላ ዛፎቻቸውንም በበረዶ ድንጋይ አጠፋ።+

48 የጋማ ከብቶቻቸውን ለበረዶ፣+

መንጎቻቸውንም ለመብረቅ ብልጭታ* ዳረገ።

49 የሚነድ ቁጣውን፣

ንዴቱን፣ መዓቱንና መቅሰፍቱን

እንዲሁም ጥፋት የሚያመጡ የመላእክት ሠራዊትን ላከባቸው።

50 ለቁጣው መንገድ ጠረገ።

ከሞት አላተረፋቸውም፤*

ለቸነፈርም አሳልፎ ሰጣቸው።

51 በመጨረሻም የግብፅን በኩሮች በሙሉ፣

በካም ድንኳኖች ውስጥ ከሚገኙትም መካከል የፍሬያቸው መጀመሪያ የሆኑትን መታ።+

52 ከዚያም ሕዝቡን እንደ በጎች እንዲወጡ አደረገ፤

በምድረ በዳም እንደ መንጋ መራቸው።+

53  በአስተማማኝ ሁኔታ መራቸው፤

አንዳች ፍርሃትም አልተሰማቸውም፤+

ባሕሩም ጠላቶቻቸውን ዋጠ።+

54 ደግሞም ቅዱስ ወደሆነው ምድሩ፣

ቀኝ እጁ የራሱ ወዳደረገው ወደዚህ ተራራማ ክልል አመጣቸው።+

55 ብሔራቱን ከፊታቸው አባረረ፤+

በመለኪያ ገመድም ርስት አከፋፈላቸው፤+

የእስራኤልን ነገዶች በቤቶቻቸው እንዲኖሩ አደረገ።+

56 እነሱ ግን ልዑሉን አምላክ ተገዳደሩት፤* በእሱም ላይ ዓመፁ፤+

ማሳሰቢያዎቹን ችላ አሉ።+

57 በተጨማሪም ጀርባቸውን ሰጡ፤ እንደ አባቶቻቸውም ከሃዲዎች ሆኑ።+

ጅማቱ እንደረገበ ደጋን እምነት የማይጣልባቸው ነበሩ።+

58 ከፍ ባሉት የማምለኪያ ቦታዎቻቸው ብዙ ጊዜ አሳዘኑት፤+

በተቀረጹ ምስሎቻቸውም ለቁጣ* አነሳሱት።+

59 አምላክ ሰምቶ በጣም ተቆጣ፤+

በመሆኑም እስራኤልን እርግፍ አድርጎ ተወው።

60 በመጨረሻም በሴሎ የሚገኘውን የማደሪያ ድንኳን፣

በሰው ልጆች መካከል ይኖርበት የነበረውን ድንኳን ተወው።+

61 የብርታቱ ምልክት ተማርኮ እንዲወሰድ ፈቀደ፤

ግርማ ሞገሱን በጠላት እጅ አሳልፎ ሰጠ።+

62 ሕዝቡን ለሰይፍ አሳልፎ ሰጠ፤+

በርስቱም ላይ እጅግ ተቆጣ።

63 ወጣቶቹን እሳት በላቸው፤

ለድንግሎቹም የሠርግ ዘፈን አልተዘፈነላቸውም።*

64 ካህናቱ በሰይፍ ወደቁ፤+

የገዛ መበለቶቻቸውም አላለቀሱላቸውም።+

65 ከዚያም ይሖዋ፣ የወይን ጠጅ ስካሩ እንደለቀቀው ኃያል ሰው

ከእንቅልፍ እንደነቃ ሆኖ ተነሳ።+

66 ጠላቶቹንም አሳዶ ወደ ኋላ መለሳቸው፤+

ለዘለቄታው ውርደት አከናነባቸው።

67 የዮሴፍን ድንኳን ናቀ፤

የኤፍሬምን ነገድ አልመረጠም።

68 ከዚህ ይልቅ የይሁዳን ነገድ፣

የሚወደውን የጽዮንን ተራራ+ መረጠ።+

69 መቅደሱን እንደ ሰማያት ጽኑ አድርጎ ሠራው፤*+

ለዘላለምም እንደመሠረታት ምድር አድርጎ ገነባው።+

70 አገልጋዩን ዳዊትን መረጠ፤+

ከበጎች ጉረኖ ወስዶ፣+

71 የሚያጠቡ በጎችን ከመጠበቅም አንስቶ

በሕዝቡ በያዕቆብ፣ በርስቱም በእስራኤል ላይ

እረኛ እንዲሆን ሾመው።+

72 እሱም በንጹሕ ልብ* ጠበቃቸው፤+

በተካኑ እጆቹም መራቸው።+

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ