የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • 1 ጢሞቴዎስ 3
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

1 ጢሞቴዎስ የመጽሐፉ ይዘት

      • የበላይ ተመልካቾች ብቃት (1-7)

      • የጉባኤ አገልጋዮች ብቃት (8-13)

      • “ለአምላክ የማደር ቅዱስ ሚስጥር” (14-16)

1 ጢሞቴዎስ 3:1

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሥራ 20:28፤ ቲቶ 1:5-9

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    12/2023፣ ገጽ 28

    ለዘላለም በደስታ ኑር!፣ ትምህርት 55

    የተደራጀ ሕዝብ፣ ገጽ 32-33, 39-40

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    8/2016፣ ገጽ 21

    መጠበቂያ ግንብ፣

    9/15/2014፣ ገጽ 3-4

    5/15/2010፣ ገጽ 24

    1/1/2001፣ ገጽ 9-10

    7/1/2000፣ ገጽ 29

    12/1/1999፣ ገጽ 28

    8/1/1999፣ ገጽ 14

    መመሪያ መጽሐፍ፣ ገጽ 191

    “ቅዱሳት መጻሕፍት ሁሉ” ጥራዝ 17፣ ገጽ 7-8

1 ጢሞቴዎስ 3:2

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ጥሩ የማመዛዘን ችሎታ ያለው።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሮም 12:3፤ 1ጴጥ 4:7
  • +ሥራ 28:7፤ 1ጴጥ 4:9
  • +1ጢሞ 5:17፤ 2ጢሞ 2:24፤ ቲቶ 1:7, 9

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ለዘላለም በደስታ ኑር!፣ ትምህርት 42

    የተደራጀ ሕዝብ፣ ገጽ 32, 34-37

    መጠበቂያ ግንብ፣

    11/15/2013፣ ገጽ 29

    9/15/1999፣ ገጽ 10

    1/1/1997፣ ገጽ 28

    10/15/1996፣ ገጽ 17

    ንቁ!፣

    9/8/1998፣ ገጽ 20-21

1 ጢሞቴዎስ 3:3

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “ለወይን ጠጅ ያላደረ።”

  • *

    ወይም “የማይማታ።” የግሪክኛው ቃል ሌሎችን መስደብንም ሊያመለክት ይችላል።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሮም 13:13
  • +ፊልጵ 4:5፤ ያዕ 3:17
  • +ሮም 12:18፤ ያዕ 3:18
  • +ዕብ 13:5፤ 1ጴጥ 5:2

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የተደራጀ ሕዝብ፣ ገጽ 32, 34-35

1 ጢሞቴዎስ 3:4

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኤፌ 6:4

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የተደራጀ ሕዝብ፣ ገጽ 32, 34, 133-134

    መጠበቂያ ግንብ፣

    6/15/2011፣ ገጽ 26

    10/15/1996፣ ገጽ 20-21

    5/15/1993፣ ገጽ 17-19

1 ጢሞቴዎስ 3:5

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የተደራጀ ሕዝብ፣ ገጽ 32, 34

    መጠበቂያ ግንብ፣

    5/15/2012፣ ገጽ 9

    10/15/1996፣ ገጽ 20-24

    5/15/1993፣ ገጽ 17-19

1 ጢሞቴዎስ 3:6

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ጢሞ 5:22

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የተደራጀ ሕዝብ፣ ገጽ 32-33

1 ጢሞቴዎስ 3:7

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “እንዳይዋረድና።”

  • *

    ወይም “የክርስቲያን ጉባኤ አባል ባልሆኑት።”

  • *

    ወይም “ጥሩ ስም ያተረፈ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሥራ 22:12፤ 1ተሰ 4:11, 12

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የተደራጀ ሕዝብ፣ ገጽ 32, 34

    መጠበቂያ ግንብ፣

    9/15/2005፣ ገጽ 30

1 ጢሞቴዎስ 3:8

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “በአንደበታቸው የማያታልሉ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሥራ 6:3፤ ቲቶ 1:7፤ 1ጴጥ 5:2

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ለዘላለም በደስታ ኑር!፣ ትምህርት 55

1 ጢሞቴዎስ 3:9

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ጢሞ 1:5, 18, 19፤ 2ጢሞ 1:3፤ 1ጴጥ 3:16

1 ጢሞቴዎስ 3:10

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ጴጥ 2:12

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የተደራጀ ሕዝብ፣ ገጽ 54-55

    መጠበቂያ ግንብ፣

    4/15/2011፣ ገጽ 11

    5/1/2006፣ ገጽ 23-24

    የመንግሥት አገልግሎት፣

    5/2000፣ ገጽ 8

1 ጢሞቴዎስ 3:11

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ጢሞ 5:13
  • +ቲቶ 2:3-5

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    10/15/1996፣ ገጽ 17

1 ጢሞቴዎስ 3:12

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የተደራጀ ሕዝብ፣ ገጽ 133-134

    መጠበቂያ ግንብ፣

    1/1/1997፣ ገጽ 28

1 ጢሞቴዎስ 3:13

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ለዘላለም በደስታ ኑር!፣ ትምህርት 55

1 ጢሞቴዎስ 3:15

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዕብ 3:6

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ጠለቅ ብሎ ማስተዋል፣

    መጠበቂያ ግንብ፣

    4/15/2007፣ ገጽ 29

1 ጢሞቴዎስ 3:16

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዮሐ 1:14፤ ፊልጵ 2:7
  • +1ጴጥ 3:18
  • +1ጴጥ 3:19, 20
  • +ቆላ 1:23
  • +ቆላ 1:6

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ወደ ይሖዋ ቅረብ፣ ገጽ 196

    መጠበቂያ ግንብ፣

    9/15/2008፣ ገጽ 30-31

    6/15/2008፣ ገጽ 13

    2/15/2006፣ ገጽ 19

    10/15/1997፣ ገጽ 11

    አምላክን አምልክ፣ ገጽ 57

ተዛማጅ ሐሳብ

1 ጢሞ. 3:1ሥራ 20:28፤ ቲቶ 1:5-9
1 ጢሞ. 3:2ሮም 12:3፤ 1ጴጥ 4:7
1 ጢሞ. 3:2ሥራ 28:7፤ 1ጴጥ 4:9
1 ጢሞ. 3:21ጢሞ 5:17፤ 2ጢሞ 2:24፤ ቲቶ 1:7, 9
1 ጢሞ. 3:3ሮም 13:13
1 ጢሞ. 3:3ፊልጵ 4:5፤ ያዕ 3:17
1 ጢሞ. 3:3ሮም 12:18፤ ያዕ 3:18
1 ጢሞ. 3:3ዕብ 13:5፤ 1ጴጥ 5:2
1 ጢሞ. 3:4ኤፌ 6:4
1 ጢሞ. 3:61ጢሞ 5:22
1 ጢሞ. 3:7ሥራ 22:12፤ 1ተሰ 4:11, 12
1 ጢሞ. 3:8ሥራ 6:3፤ ቲቶ 1:7፤ 1ጴጥ 5:2
1 ጢሞ. 3:91ጢሞ 1:5, 18, 19፤ 2ጢሞ 1:3፤ 1ጴጥ 3:16
1 ጢሞ. 3:101ጴጥ 2:12
1 ጢሞ. 3:111ጢሞ 5:13
1 ጢሞ. 3:11ቲቶ 2:3-5
1 ጢሞ. 3:15ዕብ 3:6
1 ጢሞ. 3:16ዮሐ 1:14፤ ፊልጵ 2:7
1 ጢሞ. 3:161ጴጥ 3:18
1 ጢሞ. 3:161ጴጥ 3:19, 20
1 ጢሞ. 3:16ቆላ 1:23
1 ጢሞ. 3:16ቆላ 1:6
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
  • 9
  • 10
  • 11
  • 12
  • 13
  • 14
  • 15
  • 16
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
1 ጢሞቴዎስ 3:1-16

ለጢሞቴዎስ የተጻፈ የመጀመሪያው ደብዳቤ

3 ይህ ቃል እምነት የሚጣልበት ነው፦ የበላይ ተመልካች+ ለመሆን የሚጣጣር ሰው መልካም ሥራን ይመኛል። 2 ስለዚህ የበላይ ተመልካች የማይነቀፍ፣ የአንዲት ሚስት ባል፣ በልማዶቹ ልከኛ የሆነ፣ ጤናማ አስተሳሰብ ያለው፣*+ ሥርዓታማ፣ እንግዳ ተቀባይ፣+ የማስተማር ብቃት ያለው፣+ 3 የማይሰክር፣*+ ኃይለኛ ያልሆነ፣* ይልቁንም ምክንያታዊ የሆነ፣+ የማይጣላ፣+ ገንዘብ ወዳድ ያልሆነ፣+ 4 ታዛዥና ቁም ነገረኛ የሆኑ ልጆች ያሉትና የራሱን ቤተሰብ በተገቢው ሁኔታ የሚያስተዳድር ሊሆን ይገባዋል፤+ 5 (ደግሞስ አንድ ሰው የራሱን ቤተሰብ እንዴት እንደሚያስተዳድር ካላወቀ የአምላክን ጉባኤ እንዴት ሊንከባከብ ይችላል?) 6 በትዕቢት ተነፍቶ ዲያብሎስ የተፈረደበት ዓይነት ፍርድ እንዳይፈረድበት አዲስ ክርስቲያን አይሁን።+ 7 ከዚህም በተጨማሪ እንዳይነቀፍና* በዲያብሎስ ወጥመድ ውስጥ እንዳይወድቅ በውጭ ባሉት* ሰዎች ዘንድ በመልካም የተመሠከረለት* ሊሆን ይገባል።+

8 የጉባኤ አገልጋዮችም በተመሳሳይ ቁም ነገረኞች፣ በሁለት ምላስ የማይናገሩ፣* ብዙ የወይን ጠጅ የማይጠጡ፣ አግባብ ያልሆነ ጥቅም ለማግኘት የማይስገበገቡ፣+ 9 የእምነትን ቅዱስ ሚስጥር በንጹሕ ሕሊና አጥብቀው የሚይዙ መሆን ይገባቸዋል።+

10 በተጨማሪም ብቁ መሆናቸውን ለማረጋገጥ በቅድሚያ ይፈተኑ፤ ከዚያም ከክስ ነፃ ሆነው+ ከተገኙ አገልጋይ ሆነው ያገልግሉ።

11 ሴቶችም እንደዚሁ ቁም ነገረኞች፣ የሰው ስም የማያጠፉ፣+ በልማዶቻቸው ልከኞችና በሁሉም ነገር ታማኞች ሊሆኑ ይገባል።+

12 የጉባኤ አገልጋዮች የአንዲት ሚስት ባል እንዲሁም ልጆቻቸውንና የራሳቸውን ቤተሰብ በተገቢው ሁኔታ የሚያስተዳድሩ ሊሆኑ ይገባል። 13 በተገቢው ሁኔታ የሚያገለግሉ ወንዶች ለራሳቸው መልካም ስም የሚያተርፉ ከመሆናቸውም በላይ በክርስቶስ ኢየሱስ ላይ ስላላቸው እምነት አፋቸውን ሞልተው ለመናገር የሚያስችል ነፃነት ያገኛሉና።

14 በቅርቡ ወደ አንተ እንደምመጣ ተስፋ ባደርግም እነዚህን ነገሮች ጽፌልሃለሁ፤ 15 ይህን ያደረግኩት ምናልባት ብዘገይ በአምላክ ቤተሰብ+ ይኸውም የእውነት ዓምድና ድጋፍ በሆነው የሕያው አምላክ ጉባኤ ውስጥ ምን ዓይነት ምግባር ማሳየት እንዳለብህ ታውቅ ዘንድ ነው። 16 በእርግጥም ይህ ለአምላክ የማደር ቅዱስ ሚስጥር ያለጥርጥር ታላቅ ነው፦ ‘በሥጋ እንዲገለጥ ተደረገ፤+ በመንፈስ ጻድቅ ተባለ፤+ ለመላእክት ታየ፤+ በአሕዛብ መካከል ተሰበከ፤+ በዓለም ያሉ አመኑበት፤+ በክብር አረገ።’

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ