የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ዕብራውያን 8
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

ዕብራውያን የመጽሐፉ ይዘት

      • ለሰማያዊ ነገሮች ጥላ የሆነ ድንኳን (1-6)

      • አሮጌውና አዲሱ ቃል ኪዳን ሲነጻጸሩ (7-13)

ዕብራውያን 8:1

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 110:1፤ ዕብ 1:3
  • +ዕብ 3:1፤ 7:26

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ራእይ፣ ገጽ 161

    የአገልግሎት ትምህርት ቤት፣ ገጽ 29

ዕብራውያን 8:2

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቅድስተ ቅዱሳኑን ያመለክታል።

  • *

    ወይም “የሕዝብ አገልጋይ።”

  • *

    ከተጨማሪው መረጃ ላይ ሀ5ን ተመልከት።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዕብ 9:8, 24

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ራእይ፣ ገጽ 161

    መጠበቂያ ግንብ፣

    11/15/2000፣ ገጽ 11

    7/1/1996፣ ገጽ 14-19

ዕብራውያን 8:3

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኤፌ 5:2

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    8/15/2000፣ ገጽ 14

ዕብራውያን 8:4

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዕብ 7:14

ዕብራውያን 8:5

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዕብ 9:9, 24
  • +ቆላ 2:16, 17፤ ዕብ 10:1
  • +ዘፀ 25:9, 40፤ 26:30፤ ዘኁ 8:4

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    10/2023፣ ገጽ 26

ዕብራውያን 8:6

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ሕዝባዊ አገልግሎት።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ቆሮ 11:25፤ ዕብ 7:22፤ 9:15፤ 12:22, 24
  • +1ጢሞ 2:5
  • +መዝ 110:4፤ ሮም 8:17

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    11/15/2000፣ ገጽ 11

    “የሰላሙ መስፍን“፣ ገጽ 100-101

ዕብራውያን 8:7

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዕብ 7:11, 18

ዕብራውያን 8:8

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ከተጨማሪው መረጃ ላይ ሀ5ን ተመልከት።

ዕብራውያን 8:9

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ከተጨማሪው መረጃ ላይ ሀ5ን ተመልከት።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 12:51

ዕብራውያን 8:10

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ከተጨማሪው መረጃ ላይ ሀ5ን ተመልከት።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሮም 2:29
  • +2ቆሮ 6:16

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    “የሰላሙ መስፍን“፣ ገጽ 113-114

ዕብራውያን 8:11

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ከተጨማሪው መረጃ ላይ ሀ5ን ተመልከት።

ዕብራውያን 8:12

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኤር 31:31-34

ዕብራውያን 8:13

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሮም 10:4፤ ዕብ 7:12
  • +ቆላ 2:13, 14

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    10/15/2014፣ ገጽ 15-16

    “ቅዱሳት መጻሕፍት ሁሉ” ጥራዝ 5፣ ገጽ 2

    “የሰላሙ መስፍን“፣ ገጽ 100-103

ተዛማጅ ሐሳብ

ዕብ. 8:1መዝ 110:1፤ ዕብ 1:3
ዕብ. 8:1ዕብ 3:1፤ 7:26
ዕብ. 8:2ዕብ 9:8, 24
ዕብ. 8:3ኤፌ 5:2
ዕብ. 8:4ዕብ 7:14
ዕብ. 8:5ዕብ 9:9, 24
ዕብ. 8:5ቆላ 2:16, 17፤ ዕብ 10:1
ዕብ. 8:5ዘፀ 25:9, 40፤ 26:30፤ ዘኁ 8:4
ዕብ. 8:61ቆሮ 11:25፤ ዕብ 7:22፤ 9:15፤ 12:22, 24
ዕብ. 8:61ጢሞ 2:5
ዕብ. 8:6መዝ 110:4፤ ሮም 8:17
ዕብ. 8:7ዕብ 7:11, 18
ዕብ. 8:9ዘፀ 12:51
ዕብ. 8:10ሮም 2:29
ዕብ. 8:102ቆሮ 6:16
ዕብ. 8:12ኤር 31:31-34
ዕብ. 8:13ሮም 10:4፤ ዕብ 7:12
ዕብ. 8:13ቆላ 2:13, 14
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
  • 9
  • 10
  • 11
  • 12
  • 13
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
ዕብራውያን 8:1-13

ለዕብራውያን የተጻፈ ደብዳቤ

8 እንግዲህ የምንናገረው ነገር ዋና ነጥብ ይህ ነው፦ በሰማያት በግርማዊው ዙፋን ቀኝ የተቀመጠ+ እንዲህ ያለ ሊቀ ካህናት አለን፤+ 2 እሱም የቅዱሱ ስፍራና*+ የእውነተኛው ድንኳን አገልጋይ* ነው፤ ይህም ድንኳን በሰው ሳይሆን በይሖዋ* የተተከለ ነው። 3 እያንዳንዱ ሊቀ ካህናት የሚሾመው ስጦታና መሥዋዕት ለማቅረብ ነውና፤ በመሆኑም ይሄኛው ሊቀ ካህናትም የሚያቀርበው ነገር ያስፈልገዋል።+ 4 እሱ ምድር ላይ ቢሆን ኖሮ ካህን ባልሆነ ነበር፤+ ምክንያቱም ሕጉ በሚያዘው መሠረት ስጦታ የሚያቀርቡ ሰዎች አሉ። 5 እነዚህ ሰዎች ለሰማያዊ ነገሮች+ ዓይነተኛ አምሳያና ጥላ+ የሆነ ቅዱስ አገልግሎት ያቀርባሉ፤ ይህም የሆነው ሙሴ ድንኳኑን ለመሥራት በተዘጋጀ ጊዜ “በተራራው ላይ ተገልጦልህ ባየኸው ንድፍ መሠረት ሁሉንም ነገር በጥንቃቄ ሥራ” ተብሎ ከተሰጠው መለኮታዊ ትእዛዝ ጋር በሚስማማ ሁኔታ ነው።+ 6 ይሁንና ኢየሱስ እጅግ የላቀ አገልግሎት* ተቀብሏል፤ ልክ እንደዚሁም ለተሻለ ቃል ኪዳን+ መካከለኛ ሆኗል፤+ ይህም ቃል ኪዳን በተሻሉ ተስፋዎች ላይ በሕግ የጸና ነው።+

7 የመጀመሪያው ቃል ኪዳን ምንም ጉድለት ባይኖረው ኖሮ ሁለተኛ ቃል ኪዳን ባላስፈለገ ነበር።+ 8 አምላክ በሕዝቡ ላይ ጉድለት ስላገኘ እንዲህ ብሎ ተናግሯልና፦ “‘እነሆ፣ ከእስራኤል ቤትና ከይሁዳ ቤት ጋር አዲስ ቃል ኪዳን የምገባበት ጊዜ ይመጣል’ ይላል ይሖዋ።* 9 ‘ይህም ቃል ኪዳን አባቶቻቸውን እጃቸውን ይዤ ከግብፅ ምድር እየመራሁ ባወጣኋቸው ቀን+ ከእነሱ ጋር እንደገባሁት ዓይነት ቃል ኪዳን አይሆንም፤ ምክንያቱም እነሱ በቃል ኪዳኔ አልጸኑም፤ በመሆኑም ችላ አልኳቸው’ ይላል ይሖዋ።*

10 “‘ከዚያ ጊዜ በኋላ ከእስራኤል ቤት ጋር የምገባው ቃል ኪዳን ይህ ነውና’ ይላል ይሖዋ።* ‘ሕግጋቴን በአእምሯቸው ውስጥ አኖራለሁ፤ በልባቸውም ላይ እጽፋቸዋለሁ።+ እኔም አምላካቸው እሆናለሁ፤ እነሱም ሕዝቤ ይሆናሉ።+

11 “‘እነሱም እያንዳንዳቸው የአገራቸውን ሰው፣ እያንዳንዳቸውም ወንድማቸውን “ይሖዋን* እወቅ!” ብለው ከእንግዲህ አያስተምሩም። ከትንሹ አንስቶ እስከ ትልቁ ድረስ ሁሉም ያውቁኛልና። 12 ለክፉ ሥራቸው ምሕረት አደርግላቸዋለሁና፤ ኃጢአታቸውንም ከእንግዲህ ወዲህ አላስታውስም።’”+

13 “አዲስ ቃል ኪዳን” ሲል የቀድሞውን ቃል ኪዳን ጊዜ ያለፈበት አድርጎታል።+ ስለዚህ ጊዜ ያለፈበትና እያረጀ ያለው ቃል ኪዳን ሊጠፋ ተቃርቧል።+

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ