የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • መዝሙር 22
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

መዝሙር የመጽሐፉ ይዘት

      • ከተስፋ መቁረጥ ተላቆ ውዳሴ ማቅረብ

        • “አምላኬ ለምን ተውከኝ?” (1)

        • ‘በልብሴ ላይ ዕጣ ተጣጣሉ’ (18)

        • በጉባኤ መካከል አምላክን ማወደስ (22, 25)

        • ምድር ሁሉ አምላክን ያመልካል (27)

መዝሙር 22:በመዝሙሩ አናት ላይ የሚገኘው መግለጫ

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቅኝት ወይም የሙዚቃ ስልት ሊሆን ይችላል።

መዝሙር 22:1

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 22:16፤ ማቴ 27:46፤ ማር 15:34
  • +ዕብ 5:7

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው፣ ርዕስ 146

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    4/2021፣ ገጽ 30-31

    መጠበቂያ ግንብ፣

    8/15/2011፣ ገጽ 15-16

    2/15/2008፣ ገጽ 30

    5/15/2006፣ ገጽ 18

መዝሙር 22:2

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 42:3

መዝሙር 22:3

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “እስራኤል በሚያቀርበው ውዳሴ መካከል (ላይ) ነግሠሃል።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 6:3፤ 1ጴጥ 1:15

መዝሙር 22:4

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፍ 15:1, 6
  • +ዘፀ 14:13፤ ዕብ 11:32-34

መዝሙር 22:5

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ኀፍረት አልደረሰባቸውም።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 25:2፤ 99:6፤ ሮም 10:11

መዝሙር 22:6

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “የነቀፈኝ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 31:11፤ ኢሳ 53:3

መዝሙር 22:7

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 35:16
  • +መዝ 109:25

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው፣ ርዕስ 146

    መጠበቂያ ግንብ፣

    8/15/2011፣ ገጽ 15

መዝሙር 22:8

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማቴ 27:41-43፤ ሉቃስ 23:35, 36

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    8/15/2011፣ ገጽ 15

መዝሙር 22:9

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 71:6፤ 139:16

መዝሙር 22:10

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “በአንተ ላይ ተጣልኩ።”

መዝሙር 22:11

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 10:1
  • +ሉቃስ 23:46፤ ዕብ 5:7

መዝሙር 22:12

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 68:30
  • +ሕዝ 39:18

መዝሙር 22:13

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 57:4፤ 1ጴጥ 5:8
  • +ማቴ 26:4

መዝሙር 22:14

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሉቃስ 22:44፤ ዮሐ 12:27
  • +ማቴ 26:38፤ ማር 14:33

መዝሙር 22:15

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ምሳሌ 17:22
  • +ዮሐ 19:28
  • +ኢሳ 53:12፤ 1ቆሮ 15:3, 4

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው፣ ርዕስ 146

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    4/2021፣ ገጽ 11-12

    ኢየሱስ—መንገድ፣ ገጽ 300

መዝሙር 22:16

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “እጆቼንና እግሮቼን ቸነከሩ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 59:5, 6፤ ሉቃስ 22:63
  • +መዝ 86:14
  • +ማቴ 27:35፤ ዮሐ 20:25

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው፣ ርዕስ 146

    ንቁ!፣

    8/2012፣ ገጽ 19

    መጠበቂያ ግንብ፣

    8/15/2011፣ ገጽ 14

መዝሙር 22:17

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 34:20፤ ዮሐ 19:36

መዝሙር 22:18

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማር 15:24፤ ሉቃስ 23:34፤ ዮሐ 19:23, 24

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው፣ ርዕስ 146

    ኢየሱስ—መንገድ፣ ገጽ 299

    አዲስ ዓለም ትርጉም፣ ገጽ 14

    መጠበቂያ ግንብ፣

    8/15/2011፣ ገጽ 15

መዝሙር 22:19

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 10:1
  • +መዝ 40:13

መዝሙር 22:20

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ነፍሴን ከሰይፍ አድናት።”

  • *

    ቃል በቃል “አንድ ያለችኝን።” ነፍሱን ወይም ሕይወቱን ያመለክታል።

  • *

    ቃል በቃል “እጅ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 22:16

መዝሙር 22:21

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 35:17

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    3/1/2000፣ ገጽ 10-11

መዝሙር 22:22

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዮሐ 17:6
  • +መዝ 40:9፤ ዕብ 2:11, 12

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው፣ ርዕስ 146

    ለዘላለም በደስታ ኑር!፣ ትምህርት 14

    መጠበቂያ ግንብ፣

    4/15/2007፣ ገጽ 21

    7/1/1997፣ ገጽ 17

መዝሙር 22:23

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 50:23

መዝሙር 22:24

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 34:6፤ 69:33
  • +ዘኁ 6:25
  • +ዕብ 5:7

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    8/1/2005፣ ገጽ 26-27

መዝሙር 22:25

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 35:18፤ 40:10፤ 111:1

መዝሙር 22:26

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “ልባችሁ ለዘላለም ይኑር።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 37:11፤ ኢሳ 65:13
  • +ሶፎ 2:3

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ለዘላለም በደስታ ኑር!፣ ትምህርት 60

መዝሙር 22:27

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፍ 22:18፤ ራእይ 7:9፤ 15:4

መዝሙር 22:28

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ዜና 29:11፤ ራእይ 11:17

መዝሙር 22:29

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “የሰቡት ሁሉ።”

  • *

    ወይም “ነፍሳቸውን።”

ተዛማጅ ሐሳብ

መዝ. 22:1መዝ 22:16፤ ማቴ 27:46፤ ማር 15:34
መዝ. 22:1ዕብ 5:7
መዝ. 22:2መዝ 42:3
መዝ. 22:3ኢሳ 6:3፤ 1ጴጥ 1:15
መዝ. 22:4ዘፍ 15:1, 6
መዝ. 22:4ዘፀ 14:13፤ ዕብ 11:32-34
መዝ. 22:5መዝ 25:2፤ 99:6፤ ሮም 10:11
መዝ. 22:6መዝ 31:11፤ ኢሳ 53:3
መዝ. 22:7መዝ 35:16
መዝ. 22:7መዝ 109:25
መዝ. 22:8ማቴ 27:41-43፤ ሉቃስ 23:35, 36
መዝ. 22:9መዝ 71:6፤ 139:16
መዝ. 22:11መዝ 10:1
መዝ. 22:11ሉቃስ 23:46፤ ዕብ 5:7
መዝ. 22:12መዝ 68:30
መዝ. 22:12ሕዝ 39:18
መዝ. 22:13መዝ 57:4፤ 1ጴጥ 5:8
መዝ. 22:13ማቴ 26:4
መዝ. 22:14ሉቃስ 22:44፤ ዮሐ 12:27
መዝ. 22:14ማቴ 26:38፤ ማር 14:33
መዝ. 22:15ምሳሌ 17:22
መዝ. 22:15ዮሐ 19:28
መዝ. 22:15ኢሳ 53:12፤ 1ቆሮ 15:3, 4
መዝ. 22:16መዝ 59:5, 6፤ ሉቃስ 22:63
መዝ. 22:16መዝ 86:14
መዝ. 22:16ማቴ 27:35፤ ዮሐ 20:25
መዝ. 22:17መዝ 34:20፤ ዮሐ 19:36
መዝ. 22:18ማር 15:24፤ ሉቃስ 23:34፤ ዮሐ 19:23, 24
መዝ. 22:19መዝ 10:1
መዝ. 22:19መዝ 40:13
መዝ. 22:20መዝ 22:16
መዝ. 22:21መዝ 35:17
መዝ. 22:22ዮሐ 17:6
መዝ. 22:22መዝ 40:9፤ ዕብ 2:11, 12
መዝ. 22:23መዝ 50:23
መዝ. 22:24መዝ 34:6፤ 69:33
መዝ. 22:24ዘኁ 6:25
መዝ. 22:24ዕብ 5:7
መዝ. 22:25መዝ 35:18፤ 40:10፤ 111:1
መዝ. 22:26መዝ 37:11፤ ኢሳ 65:13
መዝ. 22:26ሶፎ 2:3
መዝ. 22:27ዘፍ 22:18፤ ራእይ 7:9፤ 15:4
መዝ. 22:281ዜና 29:11፤ ራእይ 11:17
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
  • 9
  • 10
  • 11
  • 12
  • 13
  • 14
  • 15
  • 16
  • 17
  • 18
  • 19
  • 20
  • 21
  • 22
  • 23
  • 24
  • 25
  • 26
  • 27
  • 28
  • 29
  • 30
  • 31
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
መዝሙር 22:1-31

መዝሙር

ለሙዚቀኞች ቡድን መሪ፤ “በንጋት እንስት ርኤም።”* የዳዊት ማህሌት።

22 አምላኬ፣ አምላኬ ለምን ተውከኝ?+

እኔን ከማዳን፣ ከደረሰብኝም ሥቃይ የተነሳ የማሰማውን ጩኸት+ ከመስማት

የራቅከው ለምንድን ነው?

 2 አምላኬ ሆይ፣ በቀን ደጋግሜ እጣራለሁ፤ አንተ ግን አትመልስልኝም፤+

በሌሊትም ዝም ማለት አልቻልኩም።

 3 አንተ ግን ቅዱስ ነህ፤+

እስራኤል በሚያቀርበው ውዳሴ ተከበሃል።*

 4 አባቶቻችን እምነታቸውን በአንተ ላይ ጣሉ፤+

በአንተ ተማመኑ፤ አንተም ሁልጊዜ ትታደጋቸው ነበር።+

 5 ወደ አንተ ጮኹ፤ ደግሞም ዳኑ፤

በአንተ ተማመኑ፤ የጠበቁት ሳይፈጸም ቀርቶም አላዘኑም።*+

 6 እኔ ግን ትል እንጂ ሰው አይደለሁም፤

ሰው ያፌዘብኝ፣* ሕዝብም የናቀኝ ነኝ።+

 7 የሚያዩኝ ሁሉ ያላግጡብኛል፤+

በንቀትና በፌዝ ጭንቅላታቸውን እየነቀነቁ እንዲህ ይሉኛል፦+

 8 “ራሱን ለይሖዋ በአደራ ሰጥቷል። እስቲ እሱ ይታደገው!

በእሱ እጅግ የተወደደ ስለሆነ እሱ ያድነው!”+

 9 ከማህፀን ያወጣኸኝ አንተ ነህ፤+

በእናቴ ጡት ተማምኜ እንድኖር ያደረግከኝ አንተ ነህ።

10 ስወለድ ጀምሮ ለአንተ በአደራ ተሰጠሁ፤*

ከእናቴ ማህፀን ጀምሮ አንተ አምላኬ ነህ።

11 ችግር ሊደርስብኝ ስለሆነ ከእኔ አትራቅ፤+

ደግሞም ሌላ ረዳት የለኝም።+

12 ብዙ ወይፈኖች ከበውኛል፤+

የባሳን ኃይለኛ ኮርማዎችም በዙሪያዬ ናቸው።+

13 ያደነውን እንደሚቦጫጭቅ የሚያገሳ አንበሳ+

አፋቸውን በእኔ ላይ ከፈቱ።+

14 እንደ ውኃ ፈሰስኩ፤

አጥንቶቼ ሁሉ ከመጋጠሚያቸው ወለቁ።

ልቤ እንደ ሰም ሆነ፤+

በውስጤም ቀለጠ።+

15 ኃይሌ እንደ ገል ደረቀ፤+

ምላሴ ከላንቃዬ ጋር ተጣበቀ፤+

እንድሞትም ወደ ጉድጓድ አወረድከኝ።+

16 ውሾች ከበውኛልና፤+

እንደ ክፉ አድራጊዎች ሸንጎ በዙሪያዬ ሰፍረዋል፤+

እንደ አንበሳ ሆነው እጆቼና እግሮቼ ላይ ተረባረቡ።*+

17 አጥንቶቼን ሁሉ መቁጠር እችላለሁ።+

እነሱም አዩኝ፤ ትኩር ብለውም ተመለከቱኝ።

18 መደረቢያዎቼን እርስ በርሳቸው ተከፋፈሉ፤

በልብሴም ላይ ዕጣ ተጣጣሉ።+

19 አንተ ግን ይሖዋ ሆይ፣ ከእኔ አትራቅ።+

አንተ ብርታቴ ነህ፤ እኔን ለመርዳት ፍጠን።+

20 ከሰይፍ አድነኝ፤*

ውድ ሕይወቴን* ከውሾች መዳፍ* ታደጋት፤+

21 ከአንበሳ አፍና ከዱር በሬዎች ቀንድ አድነኝ፤+

መልስ ስጠኝ፤ ታደገኝም።

22 ስምህን ለወንድሞቼ አሳውቃለሁ፤+

በጉባኤ መካከልም አወድስሃለሁ።+

23 እናንተ ይሖዋን የምትፈሩ፣ አወድሱት!

እናንተ የያዕቆብ ዘር ሁሉ፣ ከፍ ከፍ አድርጉት!+

እናንተ የእስራኤል ዘር ሁሉ፣ ለእሱ ታላቅ አክብሮት አሳዩ።

24 እሱ የተጨቆነውን ሰው መከራ አልናቀምና፤+ ደግሞም አልተጸየፈም፤

ፊቱን ከእሱ አልሰወረም።+

ለእርዳታ ወደ እሱ በጮኸ ጊዜ ሰምቶታል።+

25 በታላቅ ጉባኤ መካከል አወድስሃለሁ፤+

እሱን በሚፈሩት ፊት ስእለቴን እፈጽማለሁ።

26 የዋሆች በልተው ይጠግባሉ፤+

ይሖዋን የሚፈልጉት እሱን ያወድሱታል።+

ለዘላለም ተደስታችሁ ኑሩ።*

27 የምድር ዳርቻዎች ሁሉ ይሖዋን አስታውሰው ወደ እሱ ይዞራሉ።

የሕዝቦች ነገዶች ሁሉ በፊትህ ይሰግዳሉ።+

28 ንግሥና የይሖዋ ነውና፤+

ብሔራትን ይገዛል።

29 በምድር ያሉ ባለጸጎች ሁሉ* ይበላሉ፤ ይሰግዳሉም፤

ወደ አፈር የሚወርዱ ሁሉ በእሱ ፊት ይንበረከካሉ፤

ከእነሱ መካከል አንዳቸውም ሕይወታቸውን* ማቆየት አይችሉም።

30 ዘሮቻቸው ያገለግሉታል፤

መጪው ትውልድ ስለ ይሖዋ ይነገረዋል።

31 መጥተው ጽድቁን ያወራሉ።

ገና ለሚወለድ ሕዝብ ያደረገውን ነገር ይናገራሉ።

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ