የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • 1 ሳሙኤል 16
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

1 ሳሙኤል የመጽሐፉ ይዘት

      • ሳሙኤል ዳዊትን ንጉሥ እንዲሆን ቀባው (1-13)

        • ‘ይሖዋ የሚያየው ልብን ነው’ (7)

      • የአምላክ መንፈስ ከሳኦል ተወሰደ (14-17)

      • ዳዊት ለሳኦል በገና ይጫወትለት ጀመር (18-23)

1 ሳሙኤል 16:1

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ሳሙ 15:23, 26
  • +1ሳሙ 15:35
  • +1ነገ 1:39
  • +ሩት 4:17፤ 1ዜና 2:12
  • +ዘፍ 49:10፤ 1ሳሙ 13:14፤ መዝ 78:70፤ ሥራ 13:22

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    3/1/2010፣ ገጽ 23

1 ሳሙኤል 16:2

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ሳሙ 22:17

1 ሳሙኤል 16:3

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 89:20

1 ሳሙኤል 16:4

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሩት 4:11፤ 1ሳሙ 20:6

1 ሳሙኤል 16:6

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ሳሙ 17:28፤ 1ዜና 2:13

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    3/1/2010፣ ገጽ 23

1 ሳሙኤል 16:7

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ሳሙ 10:21, 23
  • +1ነገ 8:39፤ 1ዜና 28:9፤ መዝ 7:9፤ ምሳሌ 24:12፤ ኤር 17:10፤ ሥራ 1:24

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    3/1/2010፣ ገጽ 23

    11/15/2004፣ ገጽ 20

    3/15/2003፣ ገጽ 15

    6/15/1999፣ ገጽ 22

1 ሳሙኤል 16:8

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ሳሙ 17:13፤ 1ዜና 2:13

1 ሳሙኤል 16:9

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ሳሙ 13:3

1 ሳሙኤል 16:10

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    10/1/2005፣ ገጽ 9

    9/15/2002፣ ገጽ 30-31

1 ሳሙኤል 16:11

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ሳሙ 17:14
  • +2ሳሙ 7:8፤ መዝ 78:70

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    9/1/2011፣ ገጽ 28-29

    10/1/2005፣ ገጽ 9

    9/15/2002፣ ገጽ 30-31

1 ሳሙኤል 16:12

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ሳሙ 17:42
  • +1ሳሙ 13:14፤ መዝ 89:20፤ ሥራ 13:22

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ (ለሕዝብ የሚሰራጭ)፣

    ቁጥር 5 2016፣ ገጽ 9

1 ሳሙኤል 16:13

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ሳሙ 16:1፤ 1ነገ 1:39
  • +ዘኁ 11:17፤ መሳ 3:9, 10፤ 1ሳሙ 10:6፤ 2ሳሙ 23:2
  • +1ሳሙ 1:1, 19

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ (ለሕዝብ የሚሰራጭ)፣

    ቁጥር 5 2016፣ ገጽ 9

1 ሳሙኤል 16:14

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ሳሙ 18:12፤ 28:15
  • +1ሳሙ 18:10፤ 19:9

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የስብሰባው አስተዋጽኦ የማመሣከሪያ ጽሑፎች፣ 3/2022፣ ገጽ 4

    መጠበቂያ ግንብ፣

    3/15/2005፣ ገጽ 23-24

1 ሳሙኤል 16:16

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ምሳሌ 22:29

1 ሳሙኤል 16:18

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ሳሙ 17:32, 36, 45, 46
  • +1ሳሙ 16:12
  • +1ሳሙ 18:12

1 ሳሙኤል 16:19

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ሳሙ 17:15

1 ሳሙኤል 16:21

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ምሳሌ 22:29

1 ሳሙኤል 16:23

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ሳሙ 16:14፤ 18:10፤ 19:9

ተዛማጅ ሐሳብ

1 ሳሙ. 16:11ሳሙ 15:23, 26
1 ሳሙ. 16:11ሳሙ 15:35
1 ሳሙ. 16:11ነገ 1:39
1 ሳሙ. 16:1ሩት 4:17፤ 1ዜና 2:12
1 ሳሙ. 16:1ዘፍ 49:10፤ 1ሳሙ 13:14፤ መዝ 78:70፤ ሥራ 13:22
1 ሳሙ. 16:21ሳሙ 22:17
1 ሳሙ. 16:3መዝ 89:20
1 ሳሙ. 16:4ሩት 4:11፤ 1ሳሙ 20:6
1 ሳሙ. 16:61ሳሙ 17:28፤ 1ዜና 2:13
1 ሳሙ. 16:71ሳሙ 10:21, 23
1 ሳሙ. 16:71ነገ 8:39፤ 1ዜና 28:9፤ መዝ 7:9፤ ምሳሌ 24:12፤ ኤር 17:10፤ ሥራ 1:24
1 ሳሙ. 16:81ሳሙ 17:13፤ 1ዜና 2:13
1 ሳሙ. 16:92ሳሙ 13:3
1 ሳሙ. 16:111ሳሙ 17:14
1 ሳሙ. 16:112ሳሙ 7:8፤ መዝ 78:70
1 ሳሙ. 16:121ሳሙ 17:42
1 ሳሙ. 16:121ሳሙ 13:14፤ መዝ 89:20፤ ሥራ 13:22
1 ሳሙ. 16:131ሳሙ 16:1፤ 1ነገ 1:39
1 ሳሙ. 16:13ዘኁ 11:17፤ መሳ 3:9, 10፤ 1ሳሙ 10:6፤ 2ሳሙ 23:2
1 ሳሙ. 16:131ሳሙ 1:1, 19
1 ሳሙ. 16:141ሳሙ 18:12፤ 28:15
1 ሳሙ. 16:141ሳሙ 18:10፤ 19:9
1 ሳሙ. 16:16ምሳሌ 22:29
1 ሳሙ. 16:181ሳሙ 17:32, 36, 45, 46
1 ሳሙ. 16:181ሳሙ 16:12
1 ሳሙ. 16:181ሳሙ 18:12
1 ሳሙ. 16:191ሳሙ 17:15
1 ሳሙ. 16:21ምሳሌ 22:29
1 ሳሙ. 16:231ሳሙ 16:14፤ 18:10፤ 19:9
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
  • 9
  • 10
  • 11
  • 12
  • 13
  • 14
  • 15
  • 16
  • 17
  • 18
  • 19
  • 20
  • 21
  • 22
  • 23
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
1 ሳሙኤል 16:1-23

አንደኛ ሳሙኤል

16 ከጊዜ በኋላ ይሖዋ ሳሙኤልን እንዲህ አለው፦ “ሳኦል በእስራኤል ላይ ንጉሥ እንዲሆን አልፈለግኩም፤+ ታዲያ አንተ ለእሱ የምታዝነው እስከ መቼ ነው?+ በል ቀንድህን ዘይት ሙላና+ ሂድ። የቤተልሔም ሰው ወደሆነው ወደ እሴይ+ እልክሃለሁ፤ ምክንያቱም ከወንዶች ልጆቹ መካከል ንጉሥ የሚሆንልኝ ሰው መርጫለሁ።”+ 2 ሳሙኤል ግን “እንዴት መሄድ እችላለሁ? ሳኦል ይህን ከሰማ ይገድለኛል”+ አለ። ይሖዋም እንዲህ አለው፦ “አንዲት ጊደር ይዘህ ሂድ፤ ከዚያም ‘የመጣሁት ለይሖዋ መሥዋዕት ለማቅረብ ነው’ በል። 3 እሴይንም ወደ መሥዋዕቱ ጥራው፤ እኔም ምን ማድረግ እንዳለብህ አሳውቅሃለሁ። አንተም እኔ የምመርጥልህን ሰው ትቀባልኛለህ።”+

4 ሳሙኤልም ይሖዋ የነገረውን አደረገ። ቤተልሔም+ እንደደረሰም የከተማዋ ሽማግሌዎች ባገኙት ጊዜ እየተንቀጠቀጡ “የመጣኸው በሰላም ነው?” አሉት። 5 እሱም “አዎ በሰላም ነው። የመጣሁት ለይሖዋ መሥዋዕት ለማቅረብ ነው። ራሳችሁን ቀድሱ፤ ወደ መሥዋዕቱም አብራችሁኝ ሂዱ” አላቸው። ከዚያም እሴይንና ልጆቹን ቀደሳቸው፤ ወደ መሥዋዕቱ እንዲመጡም ጠራቸው። 6 እነሱም እዚያ በደረሱ ጊዜ ሳሙኤል ኤልያብን+ ሲያየው “መቼም ይሖዋ የሚቀባው ሰው ይህ መሆን አለበት” አለ። 7 ሆኖም ይሖዋ ሳሙኤልን እንዲህ አለው፦ “እኔ ስላልተቀበልኩት መልኩንና የቁመቱን ርዝማኔ አትይ።+ አምላክ የሚያየው ሰው በሚያይበት መንገድ አይደለም፤ ምክንያቱም ሰው የሚያየው ውጫዊ ገጽታን ነው፤ ይሖዋ ግን የሚያየው ልብን ነው።”+ 8 ከዚያም እሴይ አቢናዳብን+ ጠርቶ በሳሙኤል ፊት እንዲያልፍ አደረገ፤ እሱ ግን “ይሄኛውንም ይሖዋ አልመረጠውም” አለ። 9 ቀጥሎም እሴይ ሻማህ+ እንዲቀርብ አደረገ፤ እሱ ግን “ይሄኛውንም ይሖዋ አልመረጠውም” አለ። 10 በመሆኑም እሴይ ሰባቱም ወንዶች ልጆቹ በሳሙኤል ፊት እንዲያልፉ አደረገ፤ ሳሙኤል ግን እሴይን “ይሖዋ ከእነዚህ መካከል ማናቸውንም አልመረጠም” አለው።

11 በመጨረሻም ሳሙኤል እሴይን “ወንዶች ልጆችህ እነዚሁ ብቻ ናቸው?” አለው። እሱም “ታናሽየው+ ገና ይቀራል፤ በጎች እየጠበቀ ነው” አለ።+ ከዚያም ሳሙኤል እሴይን “በል ልከህ አስመጣው፤ ምክንያቱም እሱ ሳይመጣ ምግብ ለመብላት መቀመጥ አንችልም” አለው። 12 በመሆኑም ልኮ አስመጣው። እሱም የቀይ ዳማ፣ ዓይኑ የሚያምርና መልከ መልካም ነበር።+ ከዚያም ይሖዋ “ተነስ፣ ቀባው፤ የመረጥኩት እሱን ነው!” አለው።+ 13 ስለዚህ ሳሙኤል የዘይቱን ቀንድ+ ወስዶ በወንድሞቹ ፊት ቀባው። ከዚያም ቀን አንስቶ የይሖዋ መንፈስ ለዳዊት ኃይል ሰጠው።+ በኋላም ሳሙኤል ተነስቶ ወደ ራማ+ ሄደ።

14 በዚህ ጊዜ የይሖዋ መንፈስ ከሳኦል ራቀ፤+ ከይሖዋ የመጣ መጥፎ መንፈስም ይረብሸው ጀመር።+ 15 የሳኦል አገልጋዮችም እንዲህ አሉት፦ “እንግዲህ ከአምላክ የመጣ መጥፎ መንፈስ እየረበሸህ ነው። 16 ጌታችን በፊቱ የቆሙትን አገልጋዮቹን በገና የሚደረድር ጥሩ ችሎታ ያለው ሰው እንዲፈልጉ ይዘዝ።+ ከአምላክ የመጣው መጥፎ መንፈስ በአንተ ላይ ሲወርድ ይህ ሰው በገና ይጫወትልሃል፤ አንተም ደህና ትሆናለህ።” 17 ስለዚህ ሳኦል አገልጋዮቹን “እንግዲያው እባካችሁ ጥሩ አድርጎ በገና የሚደረድር ሰው ፈልጋችሁ አምጡልኝ” አላቸው።

18 ከአገልጋዮቹም አንዱ እንዲህ አለ፦ “የቤተልሔሙ ሰው የእሴይ ልጅ በገና የመደርደር ጥሩ ችሎታ እንዳለው አይቻለሁ፤ እሱም ደፋርና ኃያል ተዋጊ ነው።+ ደግሞም አንደበተ ርቱዕና መልከ መልካም+ ሲሆን ይሖዋም ከእሱ ጋር ነው።”+ 19 ከዚያም ሳኦል ወደ እሴይ መልእክተኞችን ልኮ “በጎች የሚጠብቀውን ልጅህን ዳዊትን ላክልኝ” አለው።+ 20 በመሆኑም እሴይ ዳቦና በወይን ጠጅ የተሞላ አቁማዳ በአህያ አስጭኖ እንዲሁም የፍየል ግልገል አስይዞ ልጁን ዳዊትን ወደ ሳኦል ላከው። 21 በዚህ መንገድ ዳዊት ወደ ሳኦል መጣ፤ እሱንም ያገለግለው ጀመር።+ ሳኦልም እጅግ እየወደደው ሄደ፤ ጋሻ ጃግሬውም ሆነ። 22 ሳኦልም “ዳዊት በፊቴ ሞገስ ስላገኘ እባክህ እዚሁ እኔ ጋ ሆኖ እንዲያገለግለኝ ፍቀድልኝ” በማለት ወደ እሴይ መልእክት ላከ። 23 ከአምላክ የሚመጣ መጥፎ መንፈስ በሳኦል ላይ በሚወርድበት ጊዜ ሁሉ ዳዊት በገናውን አንስቶ ይደረድር ነበር፤ ሳኦልም ቀለል ይለውና ደህና ይሆን ነበር፤ መጥፎው መንፈስም ከእሱ ይርቅ ነበር።+

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ