ገጽ 2
ውጥረትን መቋቋም ይቻላል! 3-13
“ድምፅ የለሹ ቀሳፊ” እንዲሁም “ቀስ በቀስ የሚጎዳ መርዝ” ተብሎ ሲጠራ ቆይቷል። ውጥረትን ለመቋቋም ምን ማድረግ ይቻላል?
ድልድዮች ባይኖሩ ኖሮ እንዴት እንሆን ነበር? 14
ብዙውን ጊዜ ትኩረት አንሰጣቸውም። ሆኖም ድልድዮች ባይኖሩ ኖሮ ሕይወት ምንኛ አስቸጋሪ ይሆን ነበር! ድልድዮች ምን ታሪክ አላቸው? የተለያየ ንድፍ ያላቸውስ ለምንድን ነው?
ለምንሠራቸው ኃጢአቶች ሰይጣንን ተጠያቂ ማድረግ ይገባናልን? 21
ለምንሠራቸው ኃጢአቶች ተጠያቂው ሰይጣን ነውን? ለምንፈጽማቸው ድርጊቶች ምን ያህል ተጠያቂዎች ነን?
[ምንጭ]
Erich Lessing/Art Resource, NY