የርዕስ ማውጫ
ታኅሣሥ 2010
የገናን በዓል በተመለከተ ሐቁ ምንድን ነው?
አንዳንዶች ከገና በዓል ጋር የተያያዙት እምነቶች ከየት እንደመጡ ማወቃቸው ምን ጥቅም እንዳስገኘላቸው እንድታነብ እንጋብዝሃለን።
3 የገና በዓል ተወዳጅ እየሆነ የመጣው ለምንድን ነው?
20 ሌሎች ከባድ የመሬት ነውጦች እንደሚከሰቱ ይጠበቃል
29 ከዓለም አካባቢ
31 ቤተሰብ የሚወያይበት
አምላክ ዲያብሎስን ያላጠፋው ለምንድን ነው? 10
መጽሐፍ ቅዱስ፣ አምላክ ሰይጣንን በትክክለኛው ጊዜ እንደሚያጠፋው ያረጋግጥልናል። አምላክ ሰይጣንን እስከ አሁን ድረስ ያላጠፋው ለምን እንደሆነ ለማወቅ ይህን ርዕስ አንብብ።
በሄይቲ የደረሰው የመሬት መናወጥ—እምነትና ፍቅር በሥራ ሲገለጽ 14
ጥር 2010 በሄይቲ የተከሰተው የመሬት ነውጥ በርካታ ሕንፃዎችን ያወደመ ከመሆኑም በላይ በመቶ ሺህ የሚቆጠሩ ሰዎችን ሕይወት ቀጥፏል። ይህን ርዕስ በምታነብበት ጊዜ ብዙ ፈቃደኛ ሠራተኞች ለነፍሳቸው ሳይሳሱ የእርዳታ ቁሳቁሶችን ያደረሱት፣ የአንዳንዶችን ሕይወት የታደጉትና ተስፋ እንዳይቆርጡ የረዷቸው እንዴት እንደሆነ ትገነዘባለህ።