የርዕስ ገጽ/የአዘጋጆች ገጽ
ከታላቁ አስተማሪ ተማር
ይህ ጽሑፍ የሚሸጥ አይደለም። ይህ መጽሐፍ በዓለም አቀፍ ደረጃ መጽሐፍ ቅዱስን ለማስተማር ከሚታተሙት ጽሑፎች መካከል አንዱ ሲሆን ይህ የማስተማር ሥራ የሚደገፈው ደግሞ ሰዎች በፈቃደኝነት በሚያደርጉት መዋጮ ነው።
መዋጮ ለማድረግ www.pr2711.com/amን ተመልከት
ሌላ መግለጫ ካልተሰጠ በቀር በመጽሐፉ ላይ የተጠቀሱት የዕብራይስጥ ቅዱሳን መጻሕፍት ጥቅሶች የተወሰዱት “በ1993 ዓ.ም ከታተመው አዲሱ መደበኛ ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ” ነው። የግሪክኛ ቅዱሳን መጻሕፍት ጥቅሶች የተወሰዱት ደግሞ በአማርኛ ከተዘጋጀው የክርስቲያን ግሪክኛ ቅዱሳን መጻሕፍት አዲስ ዓለም ትርጉም ነው። “NW” ሲባል ጥቅሱ የተወሰደው በእንግሊዝኛ ከተዘጋጀው ባለማጣቀሻ የአዲስ ዓለም የቅዱሳን መጻሕፍት ትርጉም መሆኑን ያመለክታል።
ከታላቁ አስተማሪ ተማር
ጥር 2016 ታተመ
Amharic (lr-AM)
© 2003
WATCH TOWER BIBLE AND TRACT SOCIETY OF PENNSYLVANIA