የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • lr ገጽ 8-9
  • የርዕስ ማውጫ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • የርዕስ ማውጫ
  • ከታላቁ አስተማሪ ተማር
ከታላቁ አስተማሪ ተማር
lr ገጽ 8-9

የርዕስ ማውጫ

ምዕራፍ

1 ኢየሱስ ታላቅ አስተማሪ የነበረው ለምንድን ነው?

2 ከሚወደን አምላክ የተላከ ደብዳቤ

3 ሁሉንም ነገሮች የሠራው ፈጣሪ

4 አምላክ ስም አለው

5 “ልጄ ይህ ነው”

6 ታላቁ አስተማሪ ሌሎች ሰዎችን አገልግሏል

7 ታዛዥነት ይጠብቅሃል

8 ከእኛ በላይ የሆኑ አሉ

9 የሚያጋጥሙንን ፈተናዎች መቋቋም ያስፈልገናል

10 ኢየሱስ ከአጋንንት የበለጠ ኃይል አለው

11 ከአምላክ መላእክት የሚገኝ እርዳታ

12 ኢየሱስ እንድንጸልይ አስተምሮናል

13 የኢየሱስ ደቀ መዛሙርት

14 ይቅር ማለት ያለብን ለምንድን ነው?

15 ደግ ስለመሆን የተሰጠ ትምህርት

16 ይበልጥ አስፈላጊ የሆነው ነገር ምንድን ነው?

17 ደስተኛ መሆን የሚቻልበት መንገድ

18 ለተደረገልህ ነገር አስታውሰህ ታመሰግናለህ?

19 መጣላት ተገቢ ነው?

20 ሁልጊዜ ቅድሚያ ማግኘት ትፈልጋለህ?

21 ጉራ መንዛት ይኖርብናል?

22 መዋሸት የሌለብን ለምንድን ነው?

23 ሰዎች የሚታመሙት ለምንድን ነው?

24 ሌባ እንዳትሆን ተጠንቀቅ!

25 መጥፎ ነገር የሚሠሩ ሰዎች ሊለወጡ ይችላሉ?

26 ጥሩ ነገር መሥራት ከባድ የሆነው ለምንድን ነው?

27 አምላክህ ማን ነው?

28 ማንን መታዘዝ እንዳለብን ማወቅ የምንችለው እንዴት ነው?

29 ሁሉም ዓይነት ግብዣ አምላክን ያስደስተዋል?

30 ያለብንን ፍርሃት ለማሸነፍ የሚያስችል እርዳታ

31 መጽናኛ ማግኘት የሚቻለው ከየት ነው?

32 ኢየሱስ ጥበቃ ያገኘው እንዴት ነው?

33 ኢየሱስ ሊጠብቀን ይችላል

34 ስንሞት ምን እንሆናለን?

35 ከሞት ልንነሳ እንችላለን!

36 ከሞት የሚነሱት እነማን ናቸው? የሚኖሩትስ የት ነው?

37 ይሖዋንና ልጁን ማስታወስ

38 ኢየሱስን መውደድ ያለብን ለምንድን ነው?

39 አምላክ ልጁን አልረሳውም

40 አምላክን ማስደሰት የምንችለው እንዴት ነው?

41 አምላክን የሚያስደስቱ ልጆች

42 ሥራ መሥራት የሚያስፈልገን ለምንድን ነው?

43 ወንድሞቻችንና እህቶቻችን እነማን ናቸው?

44 ጓደኞቻችን አምላክን የሚወዱ መሆን ይኖርባቸዋል

45 የአምላክ መንግሥት ምንድን ነው? እንደምንፈልገው የምናሳየውስ እንዴት ነው?

46 ዓለም በውኃ ጠፋ—ዳግመኛ በውኃ ይጠፋ ይሆን?

47 አርማጌዶን እንደቀረበ ማወቅ የምንችለው እንዴት ነው?

48 አምላክ በሚያመጣው ሰላማዊ አዲስ ዓለም ውስጥ መኖር ትችላለህ

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ