ከታላቁ አስተማሪ ተማር ከታላቁ አስተማሪ ተማር የርዕስ ገጽ/የአዘጋጆች ገጽ የርዕስ ማውጫ ወላጆች ለልጆቻቸው ሊያደርጓቸው የሚገቡ ነገሮች ምዕራፎች ምዕራፍ 1 ኢየሱስ ታላቅ አስተማሪ የነበረው ለምንድን ነው? ምዕራፍ 2 ከሚወደን አምላክ የተላከ ደብዳቤ ምዕራፍ 3 ሁሉንም ነገሮች የሠራው ፈጣሪ ምዕራፍ 4 አምላክ ስም አለው ምዕራፍ 5 “ልጄ ይህ ነው” ምዕራፍ 6 ታላቁ አስተማሪ ሌሎች ሰዎችን አገልግሏል ምዕራፍ 7 ታዛዥነት ይጠብቅሃል ምዕራፍ 8 ከእኛ በላይ የሆኑ አሉ ምዕራፍ 9 የሚያጋጥሙንን ፈተናዎች መቋቋም ያስፈልገናል ምዕራፍ 10 ኢየሱስ ከአጋንንት የበለጠ ኃይል አለው ምዕራፍ 11 ከአምላክ መላእክት የሚገኝ እርዳታ ምዕራፍ 12 ኢየሱስ እንድንጸልይ አስተምሮናል ምዕራፍ 13 የኢየሱስ ደቀ መዛሙርት ምዕራፍ 14 ይቅር ማለት ያለብን ለምንድን ነው? ምዕራፍ 15 ደግ ስለመሆን የተሰጠ ትምህርት ምዕራፍ 16 ይበልጥ አስፈላጊ የሆነው ነገር ምንድን ነው? ምዕራፍ 17 ደስተኛ መሆን የሚቻልበት መንገድ ምዕራፍ 18 ለተደረገልህ ነገር አስታውሰህ ታመሰግናለህ? ምዕራፍ 19 መጣላት ተገቢ ነው? ምዕራፍ 20 ሁልጊዜ ቅድሚያ ማግኘት ትፈልጋለህ? ምዕራፍ 21 ጉራ መንዛት ይኖርብናል? ምዕራፍ 22 መዋሸት የሌለብን ለምንድን ነው? ምዕራፍ 23 ሰዎች የሚታመሙት ለምንድን ነው? ምዕራፍ 24 ሌባ እንዳትሆን ተጠንቀቅ! ምዕራፍ 25 መጥፎ ነገር የሚሠሩ ሰዎች ሊለወጡ ይችላሉ? ምዕራፍ 26 ጥሩ ነገር መሥራት ከባድ የሆነው ለምንድን ነው? ምዕራፍ 27 አምላክህ ማን ነው? ምዕራፍ 28 ማንን መታዘዝ እንዳለብን ማወቅ የምንችለው እንዴት ነው? ምዕራፍ 29 ሁሉም ዓይነት ግብዣ አምላክን ያስደስተዋል? ምዕራፍ 30 ያለብንን ፍርሃት ለማሸነፍ የሚያስችል እርዳታ ምዕራፍ 31 መጽናኛ ማግኘት የሚቻለው ከየት ነው? ምዕራፍ 32 ኢየሱስ ጥበቃ ያገኘው እንዴት ነው? ምዕራፍ 33 ኢየሱስ ሊጠብቀን ይችላል ምዕራፍ 34 ስንሞት ምን እንሆናለን? ምዕራፍ 35 ከሞት ልንነሳ እንችላለን! ምዕራፍ 36 ከሞት የሚነሱት እነማን ናቸው? የሚኖሩትስ የት ነው? ምዕራፍ 37 ይሖዋንና ልጁን ማስታወስ ምዕራፍ 38 ኢየሱስን መውደድ ያለብን ለምንድን ነው? ምዕራፍ 39 አምላክ ልጁን አልረሳውም ምዕራፍ 40 አምላክን ማስደሰት የምንችለው እንዴት ነው? ምዕራፍ 41 አምላክን የሚያስደስቱ ልጆች ምዕራፍ 42 ሥራ መሥራት የሚያስፈልገን ለምንድን ነው? ምዕራፍ 43 ወንድሞቻችንና እህቶቻችን እነማን ናቸው? ምዕራፍ 44 ጓደኞቻችን አምላክን የሚወዱ መሆን ይኖርባቸዋል ምዕራፍ 45 የአምላክ መንግሥት ምንድን ነው? እንደምንፈልገው የምናሳየውስ እንዴት ነው? ምዕራፍ 46 ዓለም በውኃ ጠፋ—ዳግመኛ በውኃ ይጠፋ ይሆን? ምዕራፍ 47 አርማጌዶን እንደቀረበ ማወቅ የምንችለው እንዴት ነው? ምዕራፍ 48 አምላክ በሚያመጣው ሰላማዊ አዲስ ዓለም ውስጥ መኖር ትችላለህ