የ1992 መጠበቂያ ግንብ የርዕሰ ጉዳዮች ማውጫ
ርዕሱ የወጣበትን ቀን የሚያመለክት
መጽሐፍ ቅዱስ
የአፍሪካ የመጽሐፍ ቅዱስ ትርጉሞች፣ 9/1
እርስ በርሱ ይጋጫልን? 7/15
ከአምላክ የመጣ ስጦታ፣ 5/15
ለዕብራይስጥ ቅዱሳን ጽሑፎች ናሙና የሚሆን በብራና የተጻፈ፣ 10/15
ከሙት ባሕር ጥቅሎች የመጨረሻው መውጣት፣ 1/1
የስፓንኛ መጽሐፍ ቅዱስ ያደረገው የሕልውና ተጋድሎ፣ 6/15
ከግብፅ የቆሻሻ ክምር ውስጥ ውድ ሀብት ተገኘ (ኦክሲርንኩስ የእጅ ጽሑፎች)፣ 2/15
የናሽ ፓፒረስ ጥቅም፣ 12/15
ክርስቲያናዊ ሕይወትና ጠባዮች
ጊዜያችሁ የተያዘው በሞቱ ሥራዎች ነው ወይስ በይሖዋ አገልግሎት? 7/1
በጭንቀት ጊዜ መጽናኛ ማግኘት ይቻላል፣ 7/15
ሽማግሌዎች—ኃላፊነታችሁን ለሌሎች አካፍሉ! 10/15
ሽማግሌዎች—ሌሎችን በየዋህነት መንፈስ አስተካክሉ፣ 11/15
‘በፍቅር ላይ የተመሠረተ ጥብቅ ምክር፣ 4/15
‘ከሁሉ የሚበልጠውን የፍቅር መንገድ መከተል፣’ 7/15
ራስን የመሠዋት መንፈስ ይኑራችሁ! 2/1
የምትከፍለውን ዋጋ አስልተኸዋልን? 8/15
ተግሣጽን በመቀበል መታዘዝን ተማር፣ 10/1
‘የእግዚአብሔርን ዕቃ ጦር ሁሉ ልበሱ፣’ 5/15
“ወደ እኔ ተመለሱ እኔም ወደ እናንተ እመለሳለሁ፣” 8/1
‘መጠመቅ አለብኝን?’ 10/1
መዋሸት በጣም ቀላል የሆነው ለምንድን ነው? 12/15
የብስጭትን ስሜት መቋቋም ይቻላል! 9/15
ይሖዋ
ይህ ትውውቅ ነው ወይስ ወዳጅነት? 6/1
“ወደ እኔ ተመለሱ እኔም ወደ እናንተ እመለሳለሁ”፣ 8/1
የይሖዋ ምስክሮች
ማስታወቂያ (ለአስተዳደር አካሉ የተደረገ እርዳታ)፣ 4/15
አምላክ የሰጠውን ነፃነት ከሚያፈቅሩ ሕዝቦች ጋር መሰብሰብ፣ 1/15
ችግርና አደጋ ቢኖርም መጡ፣ 7/1
በውጊያ በፈራረሰችው ላይቤሪያ ክርስቲያናዊ ታማኝነትን መጠበቅ፣ 1/1
“በገነት” ውስጥ እውነተኛ ደስታ እያገኙ ነው (ሃዋይ)፣ 9/15
በፖላንድ “የተመረጡትን ዕቃዎች መሰብሰብ”፣ 7/15
የጊልያድ ምሩቃን፣ 6/1, 12/1
የጎአጅሮ ሕንዶች ለምሥራቹ ጥሩ ምላሽ ሰጡ (ኮሎምቢያ፣ ቬንዙዌላ)፣ 5/15
አምላኪዎቹን መሰብሰብ፣ 1/1
ከታሪካዊ ሆስፒታል ወደ ልዩ የመንግሥት አዳራሽነት (አውስትራሊያ)፣ 8/15
በናሚቢያ እውነትን ለሰዎች በሚገባ መንገድ ማቅረብ፣ 11/15
የሕንድ ውቅያኖስ ደሴቶች ምሥራቹን ሰሙ፣ 2/15
በዕገዳ ሥር በነበርንባቸው ዓመታት ይሖዋ እንክብካቤ አድርጎልናል—ክፍል 1፣ 4/15
በዕገዳ ሥር በነበርንባቸው ዓመታት ይሖዋ እንክብካቤ አድርጎልናል—ክፍል 2፣ 5/1
በዕገዳ ሥር በነበርንባቸው ዓመታት ይሖዋ እንክብካቤ አድርጎልናል—ክፍል 3፣ 5/15
የይሖዋ ምስክሮች—ከስሙ በስተጀርባ ያለው ድርጅት (ቪድዮ ካሴት)፣ 10/1
“በኬፕ ቨርዴ “የሕይወት ውኃ” ይፈልቃል፣ 3/15
አዲሱ መጽሐፍ በሚልዮን የሚቆጠሩ ሰዎችን አስደስቷል (ታላቁ ሰው)፣ 2/15
ከፍተኛው የናይጄሪያ ጠቅላይ ፍርድ ቤት የሃይማኖት ነፃነት አስከበረ፣ 12/15
የስብከቱ ሥራ በማፑቶ! (ሞዛምቢክ)፣ 8/15
በዓለም ከሚገኙት ታላላቅ የባሕር ወደቦች ውስጥ በአንዱ የስብከቱን ሥራ ማከናወን፣ 4/15
በቤልጂየም ለሚገኙ ‘ለሁሉም ዓይነት ሰዎች’ እውነትን ማዳረስ፣ 12/15
የእርዳታ ተልዕኮ ለዩክሬይን፣ 3/15
ይሖዋ ያደረገልንን እዩ! (ኢትዮጵያ)፣ 11/1
በዓለም እንደ ብርሃን ማብራት (መካከለኛው አፍሪካ ሪፑብሊክ)፣ 10/1
የብዙ ውኃዎችን መንደር እውነት አጥለቀለቃት (ሊባኖስ)፣ 10/15
ኢየሱስ ክርስቶስ
“ስለ ክርስቶስ መለኮትነት”፣ 1/15
የመንግሥቱ አዋጅ ነጋሪዎች ሪፖርት
1/1፣ 2/1፣ 3/1፣ 4/1፣ 5/1፣ 6/1፣ 7/1፣ 8/1፣ 9/1፣ 12/1
የሕይወት ታሪኮች
ከቡከንቫልዱ እስር በኋላ እውነትን አገኘሁ (አር ሲግላ)፣ 6/1
“ፍቅራዊ ደግነቱ አይላለች”፣ (ጄ. ቨርጋራ ኦሮዝኮ) 2/1
በመከር ጊዜ አዎንታዊ ምላሽ ሰጠሁ (ደብልዩ ሬሚ)፣ 7/1
ያለብኝን ኩራት በማስወገዴ ደስታ አገኘሁ (ቬራ ብራንዶሊኒ)፣ 8/1
ይሖዋ ጥሩ እንክብካቤ አድርጎልኛል (ሳርን ዋሬራኡ)፣ 9/1
የይሖዋ መንገድ ከሁሉ የበለጠ የአኗኗር መንገድ ነው (ኢ ካንካአንፓአ)፣ 4/1
ይሖዋን ማገልገል ያመጣልኝ ደስታ (ጂ ብሩምሌይ)፣ 12/1
በስድስት ዓመት ዕድሜ የተተለመ ግብ መከታተል (ኤስ ካዋን)፣ 3/1
ጥሪ ሲቀርብላችሁ መልስ ትሰጣላችሁን? (ኤስ ቶሀር)፣ 11/1
ዋና ዋና የጥናት ርዕሰ ትምህርቶች
ሁሉም እውነተኛ ክርስቲያኖች ወንጌላውያን መሆን አለባቸው፣ 9/1
የይሖዋ በረከት ባለጠጋ ታደርጋለች፣ 12/1
“አሥራቱን ሁሉ ወደ ጎተራ አግቡ”፣ 12/1
ክርስቶስ ዓመፅን ጠልቷል—አንተስ? 7/15
ዜጋም ሆንክ ባዕድ አምላክ ይቀበልሃል! 4/15
መታሰብ የሚገባው ቀን፣ 3/1
ከአምላክ የሚሰጠውን ነፃነት ዓላማ አትሳቱ፣ 3/15
በመጽሐፍ ቅዱስ ዘመን የነበረው የትምህርት አሰጣጥ፣ 11/1
ትምህርትን በዓላማ መከታተል፣ 11/1
ሽማግሌዎች፣ በጽድቅ ፍረዱ፣ 7/1
አምላካዊ ባሕርይ ያላቸው ሰጪዎች ዘላለማዊ ደስታ ተጠብቆላቸዋል፣ 1/15
ይሖዋን ፍሩ ቅዱስ ስሙንም አክብሩ፣ 1/1
በዓለም ውኃዎች ውስጥ ሰዎችን ማጥመድ፣ 6/15
ነፃ፣ ግን ተጠያቂነት ያለበት ሕዝብ፣ 6/1
ከአምላክ የሚሰጠው ነፃነት ደስታ ያመጣል፣ 3/15
እስከዛሬ ከኖሩት ሁሉ የሚበልጥ ታላቅ ሰው፣ 2/15
የአምላክን የነፃነት አዲስ ዓለም በእልልታ መቀበል፣ 4/1
የሕይወትን ሩጫ እንዴት እየሮጣችሁ ነው? 8/1
በመንፈስ መሪነት የሚከናወን የሚሲዮናዊ ሥራ አፈጻጸም፣ 9/1
“በመንፈስ ቅዱስ ስም”፣ 2/1
ጋብቻ ደስታ የሚገኝበት ብቸኛ ቁልፍ ነውን? 5/15
አስደናቂ ነገሮችን የሚሠራው ይሖዋ፣ 12/15
ይሖዋ፣ የማያዳላው “የምድር ሁሉ ፈራጅ”፣ 7/1
ይሖዋ በብዙ ምሕረት ይቅር ይላል፣ 9/15
ተወቃሹ ይሖዋ አይደለም፣ 11/15
ይሖዋ በደስታ የሚሰጠውን ይወዳል፣ 1/15
የይሖዋ የመንፈስ ቅዱስ ስጦታ፣ 2/1
የይሖዋ ፍቅራዊ የቤተሰብ ዝግጅት፣ 10/15
“የተሰጡ” ሰዎች፣ የይሖዋ ዝግጅት ክፍል ናቸው፣ 4/15
የይሖዋ መንፈስ ሕዝቡን ይመራል፣ 9/15
ይሖዋ የሚያምኑትን ለማዳን የተጠቀመበት “ሞኝነት”፣ 9/15
“በፍጻሜው ዘመን” ነቅታችሁ ኑሩ፣ 5/1
እርስ በርሳችሁ መተናነፃችሁን ቀጥሉ፣ 8/15
የይሖዋን ቀን በሐሳባችሁ አቅርባችሁ ተመልከቱ፣ 5/1
‘ዕድገታችሁ በግልጽ ይታይ’፣ 8/1
ለይሖዋ ያለን ፍቅር እሱን እያገለገልን እንድናመልከው ይቀሰቅሰናል፣ 1/1
ክርስቲያናዊ ነፃነታችሁን በጥበብ ተጠቀሙበት፣ 6/1
ሰው ሠራሽ “አዲስ ዓለም” ቀርቧልን? 4/1
የመሲሑ መገኘትና አገዛዙ፣ 10/1
ዓለማዊ ቅዠቶችን አስወግዳችሁ የመንግሥቱን እውነቶች ተከታተሉ፣ 7/15
ይሖዋን በታማኝነት እየቆማችሁ አገልግሉት፣ 11/15
የሰዎች አጥማጅ ሆኖ ማገልገል፣ 6/15
ከማኅበራዊ መዝናኛ ጥቅሞችን አግኙ፣ ወጥመዶቹን ግን ሽሹ፣ 8/15
ከአምላክ በተሰጣችሁ ነፃነት ጸንታችሁ ቁሙ! 3/15
እውነተኛው ነፃነት ከየት ይገኛል? 4/1
ይሖዋን በማገልገል የሚገኝ እውነተኛ ደስታ፣ 5/15
በአንድ ልብ መጓዝ፣ 12/15
በዓለም ላይ ከፍተኛ ለውጥ ያስከተለው ሳምንት፣ 3/1
“መሲሕን አግኝተናል”! 10/1
መረቡና ዓሦቹ ለአንተ ምን ትርጉም ይኖራቸዋል? 6/15
“እንደ አምላካችን እንደ ይሖዋ ያለ ማን ነው?” 11/15
“ከጭንቀት ቀን” ማን ያመልጥ ይሆን? 5/1
ለኢየሱስ ፍቅር አጸፋውን ትመልሳለህን? 2/15
ቤተሰባችሁ ጥሩ አቋሙን ጠብቆ ወደ አምላክ አዲስ ዓለም እንዲገባ ለማድረግ ጣሩ፣ 10/15
የተለያዩ ርዕሶች
የተማረ ሰው (ጳውሎስ)፣ 11/1
ውድ የሆነውን የሕይወት ስጦታ ማድነቅ፣ 8/1
ለመመለስ የሚያስችል እርምጃ፣ 8/15
“ወደ ... ስም ውስጥ” መጠመቅ፣ 10/15
እንደገና መወለድ፣ 11/15
ሕዝበ ክርስትናና የባሪያ ንግድ፣ 9/1
የሕዝበ ክርስትና ፍሬ በአፍሪካ፣ 9/1
መስቀል—የክርስትና ምልክት ነውን? 11/15
ዲዮቅላጥያን ክርስትናን ተቃወመ፣ 6/15
ወደ መኖሪያቸው እንደሚበሩ ርግቦች፣ 7/15
የእምነት ፈውስ የአምላክ ድጋፍ አለውን? 6/1
ሐሰተኛ ነቢያት፣ 2/1
የቤተሰብ ጭንቀት የጊዜያችን መለያ ምልክት፣ 10/15
የጎርፍ መጥለቅለቅ በዓለም አፈ ታሪኮች ውስጥ፣ 1/15
አምላክ የምታቀርበውን ጸሎት ይሰማልን? 4/15
የኤልያስን የመሰለ እምነት አለህን? 4/1
ተስፋ መቁረጥን የሚያሸንፈው ተስፋ! 7/1
ወንጌል ሊጠቅምህ የሚችለው እንዴት ነው? 12/15
ኃጢአትን እንዴት ትመለከተዋለህ? 11/1
እምነት አንድን የታመመ ሰው ሊረዳ የሚችለው እንዴት ነው? 6/1
ምስሎች ወደ አምላክ ሊያቀርቡህ ይችላሉን? 2/15
ፈላስፋ፣ ክርስትናን ደግፎ የጻፈና ሰማዕት የነበረው—ጀስቲን፣ 3/15
የምትመኘው ምን ዓይነት ደኅንነት እንዲኖር ነው? 3/1
ሕይወት የአምላክ ስጦታ ነው፣ 8/1
የሰው ልጅ በእርግጥ መሲሕ ያስፈልገዋልን? 10/1
የመሲሑ ተስፋ፣ እርግጠኛ ተስፋ ነውን? 10/1
የ1914 ትውልድ ትልቅ ትርጉም የነበረው ለምንድን ነው? 5/1
1914—ዓለምን ያስደነገጠው ዓመት፣ 5/1
በአምላክ ቃል የሚነግዱ አልነበሩም፣ 12/1
ጳውሎስና ፕላቶ ስለ ትንሣኤ የነበራቸው አመለካከት፣ 5/15
ሰው ለዓለም አቀፍ ደኅንነት ያወጣቸው ዕቅዶች፣ 3/1
ብዙዎችን ለማዳን የተከፈለ ቤዛ፣ 6/15
በልሳን መናገር፣ 8/15
‘የአምላክንና የኢየሱስን እውቀት ሳያቋርጡ ማግኘት’፣ 3/1
ክርስትናን ደግፈው የጻፉ ሰዎች (አፖሎጂስቶች) ሥላሴን አስተምረዋልን? 4/1
ሐዋርያዊ አባቶች ሥላሴን አስተምረዋልን? 2/1
ሥላሴ የተስፋፋው መቼና እንዴት ነበር? 8/1
የማይረሳው ጎርፍ፣ 1/15
ምስሎችን ቅዱስ አድርጎ መመልከት አወዛጋቢ ጉዳይ ሆኗል፣ 2/15
የአምላክ መንግሥት ለአንተ ምን ትርጉም ሊኖራት ይችላል? 3/15
በእርግጥ ወንጌል ምንድን ነው? 12/15
አምላክ የሚያስበልጠው እነማንን ነው? 12/1
ጥሩ ሰዎች ለምን መከራ ይደርስባቸዋል? 9/15
ኃጢአት የሌለበት ዓለም እንዴት ይገኛል? 11/1
የምታመልከው የትኛውን አምላክ ነው? 1/1
የአንባቢያን ጥያቄዎች
ከሙታን የተነሣው ኢየሱስ ከተገለጠላቸው በኋላ መጠራጠራቸውን ቀጠሉን? (ማቴ. 28:17)፣ 12/1
የልደት በዓል ማክበር፣ 9/1
የደም ተዋፅዖዎች በምግብ ውጤቶች ውስጥ፣ 10/15
ቃል ኪዳን ሰጪው መሞት አለበትን? (ዕብ. 9:16)፣ 3/1
ኢየሱስ አጥማቂው ዮሐንስ ከእርሱ በፊት እንደሚሞት አስቀድሞ ያውቅ ነበርን? (ማቴ. 11:11)፣ 2/15
ታማኝ የነበረው ኢዮብ ብቻ ነበርን? (ኢዮብ 1:8)፣ 8/1
ሙሴ “ክርስቶስ” ነበርን? (ዕብ. 11:26)፣ 11/15
ፈርዖን ሣራን አግብቷት ነበርን? 2/1
የተሰረቁ ዕቃዎችን መግዛት፣ 6/15
ዩኒኮርን፣ 6/1
‘የሰው መንገድ ከቆንጆ ጋር’ መሆኑ “በጣም ድንቅ” ነውን? (ምሳሌ 30:19)፣ 7/1
ኖህ በመጀመሪያ ቁራ፣ በኋላም ርግብ የላከው ለምን ነበር? 1/15
ዘካርያስ ደንቆሮም ድዳም ነበርን? (ሉቃስ 1:62)፣ 4/1
የተስፋይቱ ምድር ገጽታዎች
እህል ብሉ እንጀራ ብሉ፣ 9/1
ጌንሳሬጥ—“አስደናቂ ውብ” ስፍራ፣ 1/1
የአይሁዶችና የግሪካውያን መገናኛ ጌርጌሴኖን፣ 7/1
ወደ ሴሎ መሄድ፣ ጥሩና ባለጌ ልጆች፣ 11/1
ይሖዋ ለእስራኤል በሲና ምድረ በዳ የሚያስፈልገውን ሰጠ፣ 5/1
ምድሪቱን ጎብኙ፣ በጎቹን ጎብኙ! 3/1