የ1994 መጠበቂያ ግንብ ርዕስ ማውጫ
ርዕሱ የወጣበትን ቀን የሚያመለክት
መጽሐፍ ቅዱስ
ሊነበብ የሚገባው መጽሐፍ፣ 5/15
የጎቲክ መጽሐፍ ቅዱስ፣ 5/15
አንብበን እንድንረዳው፣ 10/1
‘አንዷ ቅጠል ወረቀት ጨለማውን የኮከብ ብርሃን ልትፈነጥቅበት ትችላለች፣’ 5/15
ጥቅሙ በትክክል፣ 10/1
መጽሐፍ ቅዱስን ከፍ አድርገው ይመለከቱታልን? 5/15
ክርስቲያናዊ ሕይወትና ባሕርያት
ቅዱስ አገልግሎትህን በአድናቆት ተመልከት፣ 9/1
የአምላክን ፈቃድ እያደረግህ ነውን? 3/1
ጉረኛ እንዳትሆን ተጠንቀቅ፣ 9/1
ለተሳካ ኑሮ ቁልፉ ውድድር ነውን? 3/1
ናፍቆትን ታግሎ ማሸነፍ፣ 5/15
ይሖዋን ለማገልገል ቆርጠዋል! 4/15
ምክር በምትሰጥበት ጊዜ ሌሎችን አክብር፣ 2/1
የጤና ምርመራ፣ 12/15
ልጆቻችሁ ይሖዋን እንዲመርጡ እርዷቸው፣ 10/1
አለመግባባትን የምትፈቱት እንዴት ነው? 7/15
ከአደገኛ ሁኔታ ሽሽ፣ 2/15
በሽማግሌዎችና በዲያቆናት መካከል ያለውን ስምምነት መጠበቅ፣ 8/15
መታገሥ፣ 5/15
የግል ጥናት፣ 6/15
በእርግጥ ስርቆት ነውን? 4/15
ዕውቅና መስጠት—የሰው መሠረታዊ ፍላጎት፣ 12/1
ገደቦች ተስፋ ያስቆርጡሃልን? 9/1
ለአረጋውያን ክርስቲያናዊ ፍቅር ማሳየት፣ 8/1
አስተማማኝ የድፍረት ምንጭ፣ 9/15
ቀረጥ፣ 11/15
ቲኦክራሲያዊ ቤተ መጻሕፍት፣ 11/1
ይቅር ባዮች መሆን ያለብን ለምንድን ነው? 9/15
ይሖዋ
ልዩ ትርጉም ያላቸው ጽሕፈቶች፣ 8/15
ከታላቁ አስተማሪያችን መማር፣ 9/15
የይሖዋ ምሥክሮች
በቦስኒያ የሚኖሩትን አማኞች መርዳት፣ 11/1
የአላስካ የመጨረሻ ጠረፍ፣ 4/15
ባሃማስ፣ 3/15
ኮሎምቢያ፣ 7/15
የሩዋንዳ ወንድሞች ድፍረት የታከለበት እምነት፣ 11/1
መናፍቃን ወይስ የአምላክ አገልጋዮች? 2/15
“መለኮታዊ ትምህርት” የወረዳ ስብሰባዎች፣ 1/15, 7/1, 8/15
ምሥራቅና ምዕራብ ሲገናኙ፣ 1/1
ኢትዮጵያ፣ 8/15
በፊጂ ባሕሮች ውስጥ ‘ዓሣ ማስገር’፣ 6/15
የጊልያድ ተመራቂዎች፣ 6/1, 12/1
“አምላካዊ ፍርሃት” የወረዳ ስብሰባዎች፣ 2/15
‘ሥራው ተከተለው’ (ጂ. ጋንጋስ)፣ 12/1
‘እምነትን ጠብቄአለሁ’ (ቢ. ኢንኮንዴቲ)፣ 7/1
“የይሖዋ ምሥክሮች አዳኑኝ!” 5/15
“የአምላክን ቤት” በአድናቆት መመልከት (ቤቴል)፣ 6/15
ማላዊ፣ 5/15
ናይጄሪያ፣ 9/15
የፊሊፒንስ ሪፑብሊክ፣ 1/15
አቅኚዎች በረከትን ይሰጣሉ፤ መልሰውም ያገኛሉ፣ 1/15
ፖላንድ፣ 11/15
ስደተኞች ቢሆኑም አምላክን እያገለገሉ በመሆናቸው ደስተኞች ናቸው (መካከለኛው አፍሪካ ሪፑብሊክ)፣ 10/15
ለአሥር ዓመታት እኩል የወጡ! 4/1
ታይላንድ፣ 5/15
በሩዋንዳ የደረሰ ሰቆቃ፣ 12/15
የይሖዋ ምሥክሮች አዘውትረው ከቤት ወደ ቤት የሚሄዱት ለምንድን ነው? 8/15
‘በይሖዋ የሚታመኑ’ ወጣቶች፣ 1/1
የሱስ ክርስቶስ
ኢየሱስ በአምላክ ላይ እምነት ነበረውን? 10/15
“ጌታ”—እንዴትና መቼ? 6/1
ወደ ኢየሱስ መጸለይ ይገባሃልን? 12/15
የመንግሥቱ አዋጅ ነጋሪዎች ሪፖርት
1/1፤ 2/1፤ 3/1፤ 4/1፤ 5/1፤ 6/1፤ 8/1፤ 9/1፤ 10/1
የሕይወት ታሪኮች
ጠፍ የነበረ ምድር ለም ሆነ (ኤ ሜሊን)፣ 10/1
“የይሖዋ እጅ” በሕይወቴ ውስጥ (ኤል ቶምሶን)፣ 3/1
በዓለም አቀፉ እውነተኛ የወንድማማች ማኅበር ውስጥ ያገኘሁት ደስታ፣ (ደብልዩ ዴቪስ)፣ 9/1
ዋጋው እጅግ ውድ የሆነ ሀብት አገኘሁ (ኤፍ ዊዶሰን)፣ 1/1
ትርጉም ያለው አኗኗር (ኤም ዊላንድ)፣ 12/1
በይሖዋ አገልግሎት ያሳለፍኩት የተባረከ፣ አስደሳች ሕይወት (ኤል ካልዮ)፣ 4/1
ዘወትር በሚያደርገው እድገት ተወዳዳሪ ከሌለው ድርጅት ጋር ማገልገል (አር ሆትስፌልት)፣ 8/1
ሊዋሽ የማይችለው አምላክ የሰጠኝ ድጋፍ (ኤም ዊሊስ)፣ 5/1
ምሳሌ ሆኑን (ሲ ዛንከር)፣ 6/1
ከሁሉ አስቀድመን መንግሥቱን ፈልገናል (ኦ ስፕሪንጌት)፣ 2/1
ዋና ዋና የጥናት ርዕሰ ትምህርቶች
የዓለም መንፈስ እንዳይጋባባችሁ እየተከላከላችሁት ነውን? 4/1
የምትመገበው ከየትኛው ማዕድ ነው? 7/1
‘ለአሕዛብ ሁሉ’ መመሥከር፣ 8/15
ከአንጀት የምትራሩ ሁኑ፣ 11/1
አንድ ክርስቲያን ለባለ ሥልጣን ያለው አመለካከት፣ 7/1
ውዳቂው ስጋችንን አንቆ የያዘውን ኃጢአት መዋጋት፣ 6/15
ምክንያታዊነትን አዳብር፣ 8/1
ምንም እንኳ ከአፈር የተሠራችሁ ብትሆኑም በቆራጥነት ወደፊት ግፉ! 9/1
መለኮታዊ ትምህርት ድል ያደርጋል፣ 2/1
መለኮታዊ ትምህርትና የአጋንንት ትምህርት፣ 4/1
ይቅር የምትሉት እንደ ይሖዋ ነውን? 10/15
ኢየሱስ ያስተምር በነበረበት መንገድ ታስተምራለህን? 10/15
መለኮታዊ ትምህርት የሚያስገኛቸውን ጥቅሞች ቅመሱ፣ 2/1
ጥሩና መጥፎ ፍሬዎች፣ 3/1
የተደራጁና ደስተኛ ሕዝብ የሆኑት የአምላክ አገልጋዮች፣ 10/1
ትክክለኛውን ሃይማኖት አግኝተኸዋልን? 6/1
አስጨናቂ ለሆነው ዘመናችን የሚጠቅም ትምህርት፣ 4/15
ይሖዋ ብርቱ ሊያደርጋችሁ ይችላል፣ 12/15
ይሖዋ የዓላማ አምላክ ነው፣ 3/15
ይሖዋ ምክንያታዊ ነው! 8/1
ከአንጀት የሚራራው አባታችን ይሖዋ፣ 11/1
ይሖዋ የሚገዛው በቲኦክራሲ ነው፣ 1/15
ይሖዋ ከብሔራት ጋር ያለው ክርክር፣ 3/1
ይሖዋ በሐሰተኛ አስተማሪዎች ላይ ያስተላለፈው ፍርድ፣ 3/1
ኢዮብ ጸንቷል፤ እኛም መጽናት እንችላለን! 11/15
ለኢዮብ የተከፈለው ወሮታ የተስፋ ምንጭ ነው፣ 11/15
ለሥልጣን በደስታ መገዛት፣ 7/1
የመንግሥቱ አዋጅ ነጋሪዎች በመላዋ ምድር በትጋት እየሠሩ ነው፣ 5/1
‘በዓመፃ ገንዘብ ወዳጆችን አብጁ፣’ 12/1
ጤናማውን ትምህርት የአኗኗራችሁ መንገድ አድርጉት፣ 6/15
የይሖዋን ስም በሕዝብ ፊት አስታውቁ፣ 9/15
ትዳራችሁን ዘላቂ ጥምረት አድርጉት፣ 7/15
ወላጆች ሆይ፣ ልጆቻችሁ ልዩ ትኩረት ያስፈልጋቸዋል፣ 5/15
በይሖዋ ደስ ይበላችሁ! 9/1
ትክክለኛውን ሃይማኖት ማወቅ ኃላፊነት ያስከትላል፣ 6/1
የይሖዋ አምልኮ በሕይወታችን ውስጥ ሊኖረው የሚገባው ቦታ፣ 12/1
የአምላክን መንጋ በፍቅር መጠበቅ፣ 10/1
በቲኦክራሲያዊ አገዛዝ ሥር የሚያገለግሉ እረኞችና በጎች፣ 1/15
ለይሖዋ የውዳሴ መዝሙር ዘምሩ፣ 5/1
የአምላክን ነቢያት እንደ ምሳሌ አድርጋችሁ ተመልከቱ፣ 9/15
ይሖዋን መሸሸጊያህ አድርገው፣ 1/1
“ንገረን፣ ይህ መቼ ይሆናል?” 2/15
ምሥራቹ አስቀድሞ መሰበክ አለበት፣ 8/15
ጭንቀትህን ሁሉ በይሖዋ ላይ ጣል፣ 11/15
ይሖዋ ዓላማውን እንደሚፈጽም ሙሉ እምነት ይኑራችሁ፣ 3/15
በፍጹም የፍቅር ማሰሪያ ተሳሰሩ፣ 12/15
አምላክ ባስተማረህ መንገድ ሂድ፣ 4/15
መጠበቂያ ግንብ እና ንቁ! ለእውነት የቆሙ ወቅታዊ መጽሔቶች፣ 1/1
‘የመገኘትህ ምልክት ምን ይሆናል?’ 2/15
የይሖዋ ምሥክሮች ነቅተው የሚጠባበቁት ለምንድን ነው፣ 5/1
ለቤተሰባችሁ መዳን ጠንክራችሁ ሥሩ፣ 7/15
ወጣቶች፣ የምትከተሉት የማንን ትምህርት ነው? 5/15
የተለያዩ ርዕሶች
አብርሃም እዚህ ተቀብሯል፤ ግን ሕያው ነው? 6/15
በአምላክ የተገለጠ ቀኖና፣ 2/15
አምላክ የለም ባይነት፣ 12/1
የተሻለ ዓለም መምጣቱ ሕልም ነውን? 4/1
የልደት በዓላት፣ 7/15
ገና በእርግጥ ክርስቲያናዊ በዓል ነውን? 12/15
የመናፍቃን ቡድኖች ምንድን ናቸው፣ 2/15
ሙታን ሕያዋንን ሊጎዱ ይችላሉን? 10/15
የምታፈቅሯቸውን በሞት የተለዩአችሁን ሰዎች እንደገና ታገኟቸው ይሆን? 6/15
ሙታን ሊያዩን ይችላሉን? 11/15
የተከፋፈለች ቤተ ክርስቲያን ከተደቀነባት አደጋ ትተርፍ ይሆን? 7/1
ዝግመተ ለውጥ በችሎት ፊት፣ 9/1
አስደናቂዎቹ የጆሴፈስ የታሪክ ጽሑፎች፣ 3/15
ዓለም በፍርሃት ተውጧል፣ 7/15
‘በአፍ እንጂ በእግር አታጉርሱ’ (ባሕላዊው የአፍሪካ የቀብር ልማድ)፣ 3/15
የጤና ምርመራ፣ 12/15
ይሖዋ ልዩ መብት ያደላት ሴት ነበረች (ማርያም)፣ 11/15
ዓይነ ስውራን ያላቸው ተስፋ፣ 8/15
ሰው አምላክን ሊመስል የሚችለው እንዴት ነው? 4/1
አምላክ የሰው ልጆች እንዲሠቃዩ የፈቀደው ለምንድን ነው? 11/1
የአይሁድ የቀን መቁጠሪያ፣ 7/15
የብቸኝነት ስሜት፣ 9/15
የጌታ ራት ስንት ጊዜ መከበር አለበት? 3/15
ይሖዋን ለማገልገል ዕድሜዋ አላለፈም ነበር (ሐና)፣ 5/15
የኑክሌር ስጋት፣ 8/1
ምሥራቹን ለማየት የታወሩ ዓይኖችን መክፈት፣ 8/15
የዓለም ሃይማኖቶቸ ምክር ቤት፣ 2/1
የጴጥሮስ መቃብር በቫቲካን ይገኛልን? 10/15
የልቡ ምኞት ተፈጸመለት (ስምዖን)፣ 3/15
የሚያስፈልግዎትን ነገር ሁሉ ሃይማኖት እያሟላልዎት ነውን? 5/1
ያለ ነቀፋ በመመላለሳቸው ተክሰዋል (ዘካርያስ፣ ኤልሳቤጥ)፣ 7/15
ሳይንስ፣ ሃይማኖትና እውነትን ለማግኘት የተደረገ ፍለጋ፣ 9/1
ትክክለኛውን ሃይማኖት ለማግኘት ያደረጉት ፍለጋ፣ 6/1
“ድምፁን ያውቃሉ፣” 7/15
በሩዋንዳ የደረሰ ሰቆቃ፣ 12/15
እምነት የሚጣልበት አመራር፣ 4/15
‘ለተረት ጆሮህን አትስጥ፣’ 4/1
ጦርነት ይቀር ይሆን? 1/15
ሥልጣን ምን ደርሶበታል? 7/1
ሙታን የት ናቸው? 11/15
ክፉ መናፍስት፣ 2/1
ዊልያም ዊስተን መናፍቅ ወይስ ሐቀኛ ምሁር? 3/15
የአንባብያን ጥያቄዎች
አልቡሚን መውሰድ ተገቢ ነውን? 10/1
‘የሦስት ዘመን ተኩል’ የጊዜ ርዝመት (ራእይ 11:3)፣ 8/1
መልካሙንና ክፉውን የሚያስታውቀው ፍሬ ፖም ነበርን? 10/15
‘አባት የሌለው ወንድ ልጅ’ መባሉ ለሴት ልጆች እንደማይታሰብ ያመለክታልን? 1/15
ክስሬአለሁ ብሎ ማስተዋወቅ፣ 9/15
ኢየሱስ የእሴይና የዳዊት “ሥር”፣ 8/15
ስጋን ከደም ጋር የበሉት የሳኦል ወታደሮች፣ 4/15
‘ኃጢአት በደጅ ታደባለች’ (ዘፍ 4:7)፣ 2/1