የ1995 መጠበቂያ ግንብ ርዕስ ማውጫ
ርዕሱ የወጣበትን ቀን የሚያመለክት
መጽሐፍ ቅዱስ
አንድ መጽሐፍ ቅዱስ ምን ያህል ዋጋ ያወጣል? 3/15
አንድ ምሁር በአዲሲቱ ዓለም ትርጉም ተደነቁ፣ 4/15
“ብሉይ ኪዳን” ወይስ “የዕብራይስጥ ቅዱሳን ጽሑፎች”? 3/1
የማሶሬቲክ ጽሑፍ ምንድን ነው? 5/15
መቼ እንደሚያነቡና እንዴት እንደተጠቀሙ፣ 5/1
ክርስቲያናዊ ሕይወትና ባሕርያት
ማስተዋልን ይበልጥ ማዳበር ትችላለህን? 9/1
‘መንፈሳቸው ለተሰበረ’ ሰዎች የሚሆን ማጽናኛ፣ 11/1
ድክመትን፣ ክፋትንና ንስሐን ለይቶ ማወቅ፣ 1/1
ውገዳ ፍቅራዊ ዝግጅት ነውን? 7/15
“በማይመች አካሄድ አትጠመዱ፣” 11/15
የቀድሞዎቹ አምላካዊ ቤተሰቦች፣ 9/15
በሃይማኖት በተከፋፈለ ቤተሰብ ውስጥ አምላካዊ ታዛዥነት ማሳየት፣ 6/1
ስለ ጊዜው አጣዳፊነት ያላችሁ ስሜት፣ 10/1
በቅርቡ ያበረታታኸው ሰው አለን? 1/15
የጸሎቶችህን ይዘት ይበልጥ ማዳበር የምትችለው እንዴት ነው? 3/15
ክርስቲያኖች ከሕዝብ ለሚሰነዘርባቸው ነቀፋ ምላሽ የሚሰጡት፣ 4/1
የአቋም ንጽሕናችሁን ጠብቃችሁ በሕይወት ኑሩ! 1/1
ችግሮችን እንዴት መቋቋም እንደሚቻል የሚገልጽ ትምህርት፣ 2/15
ትዕግሥት የጠፋው ለምንድን ነው? 6/15
አምላክ ከማይቀበላቸው ባሕሎች ራቁ! 8/15
መንፈሰ ጠንካራነት የሚያስገኘው ዋጋ፣ 8/1
ጽድቅ አንድን ሕዝብ ከፍ ከፍ ያደርጋል፣ 12/15
የነጠላነት ኑሮ የኢኮኖሚ ችግር ባለበት ጊዜ፣ 6/15
ስጦታ የማበርከት መንፈስ አለህን? 12/15
ራሳችሁን ከማጽደቅ ተጠበቁ! 10/15
ጥፋቱ የማን ነው? 2/1
የሚጤሰውን ክር ታጠፋለህን? 11/15
እነዚህን ጋሬጣዎች ማለፍ ትችላለህ! 7/15
ይሖዋ
የአምላክ ስም የተቀረጸባቸው ሳንቲሞች፣ 5/15
የይሖዋ ምሥክሮች
ከሂማልያ ተራሮች የሚበልጥ ከፍታ ወዳለው ተራራ መውጣት (ኔፓል)፣ 6/15
አቴንስ፣ ግሪክ፣ 10/15
ብራዚል፣ 7/15
በይሖዋ ምሥክሮች ላይ የተመሠረተው ክስ ውሳኔ ተሰጠበት (ግሪክ)፣ 12/15
ዶሚኒካን ሪፑብሊክ፣ 2/15
የጊልያድ ምርቃት፣ 6/1፣ 12/1
“በይሖዋ ፊት ውድ ነኝ!” 12/15
ሕንድ፣ 9/15
በኒዩ የሚገኘውን የመንግሥት አዳራሽ ተመልከቱ! 12/15
ኒው ዚላንድ፣ 11/15
ጡረታ መውጣት አያስፈልገንም! (ጃፓን)፣ 3/15
‘ምናለ ሁሉም ሰው እንደነሱ ቢሆን ኖሮ!’ 9/1
‘ከሕፃናት አፍ’ 1/1
ፖርቶሪኮ፣ 1/15
ሞዛምቢክ ውስጥ “ጨው መሸጥ”፣ 4/15
ሲንጋፖር የአምልኮ ነፃነት ተጋፋች፣ 10/1
ስሪ ላንካ፣ 8/15
ስዊድን፣ 5/15
በፍቅር ተነሳስተው አደረጉት (ባሏ የሞተባት ሴት ቤት ተጠገነ)፣ 10/15
“ገንዘቡ የሚገኘው ከየት ነው?” 12/1
ዛምቢያ፣ 3/15
ኢየሱስ ክርስቶስ
በኢየሱስ ላይ የተነሱት ጥርጣሬዎች ምክንያታዊ ናቸውን? 8/15
የኢየሱስ ተአምራት፣ 3/1
የመንግሥቱ አዋጅ ነጋሪዎች ሪፖርት
1/1፣ 2/1፣ 3/1፣ 4/1፣ 5/1፣ 7/1፣ 8/1፣ 9/1፣ 11/1፣ 12/1
የሕይወት ታሪኮች
ብቸኛ ብሆንም ፈጽሞ አልተተውኩም (ኤ ሊዊስ)፣ 7/1
በሕይወቴ መሥራት የምችለው ከሁሉ የተሻለ ነገር (ቢ አንደርሰን)፣ 3/1
የወላጆቼን ፈለግ መከተል (ኤች ፓጄት)፣ 10/1
መቶ ዓመት ቢሆነኝም አቅሜ አልደከመም (አር ሚቼል)፣ 12/1
“ፍቅር ለዘወትር አይወድቅም” (ኤስ ላደሱዩ)፣ 9/1
ወደ ጉልምስና ለማደግ ያደረግሁት ውሳኔ (ሲ ዳካው)፣ 4/1
ውድ የሆነው መንፈሳዊ ቅርሳችን (ኤፍ ስሚዝ)፣ 8/1
ያላሰለሰ ጥረት ማድረግ እድገት ያስገኛል (ጄ ማግሎቭስኪ)፣ 5/1
እጅግ ውድ የሆነ ሀብት ለሌሎች ማካፈል (ጂ ማላስፒና)፣ 1/1
‘ይህ አገልግሎት ስላለን አንታክትም’ (አር ቴይለር)፣ 2/1
“እንጣላለን እንጂ አንጠፋም” (ዩ ሄልጌሰን)፣ 11/1
እጅግ ውድ የሆነ ዕንቁ ተሰጥቶን ነበር (አር ጉንተር)፣ 6/1
ዋና ዋና የጥናት ርዕሶች
የመጽሐፍ ቅዱስን ምንነት እንዳለ አምኖ መቀበል፣ 5/1
ብናዝንም ተስፋ የሌለን አይደለንም፣ 6/1
ነቅቶ መጠበቅ የሚያስፈልግበት ጊዜ፣ 11/1
በየቀኑ መጽሐፍ ቅዱስን በማንበብ መጠቀም፣ 5/1
እውነተኛውን አምላክ መፍራት የሚያስገኛቸው ጥቅሞች፣ 3/15
ለመለኮታዊ ሉዓላዊነት የቆሙ ክርስቲያን ምሥክሮች፣ 9/1
ሰማያዊ ዜግነት ያላቸው ክርስቲያን ምሥክሮች 7/1
ክርስቲያን ሴቶች ከፍተኛ ግምትና አክብሮች ሊሰጣቸው ይገባል፣ 7/15
የመማፀኛ ከተሞች የአምላክ የምሕረት ዝግጅት ናቸው፣ 11/15
‘ከመጽናናት ሁሉ አምላክ የሚገኝ መጽናኛ፣’ 6/1
“እንደ ምድጃ እሳት የሚነድድ” ቀን፣ 4/15
ራሳችንን የወሰንነው ለማን ነው? 3/1
ሴቶች በጥንት የአምላክ አገልጋዮች ዘንድ የነበራቸው የተከበረ ቦታ፣ 7/15
በቤተሰባችሁ ውስጥ አምላክን ታስቀድማላችሁን? 10/1
ተስፋ አትቁረጡ! 12/1
ተመልሶ በተቋቋመው “ምድር” አንድ ላይ የሚኖሩ ሰዎች፣ 7/1
ከፍተኛና አነስተኛ የብርሃን ብልጭታዎች (ክፍል 1 እና 2)፣ 5/15
በሐዋርያት ዘመን የፈነጠቁ የብርሃን ብልጭታዎች፣ 5/15
እውነተኛ አምላኪዎች የሆኑ እጅግ ብዙ ሰዎች የመጡት ከየት ነው? 2/1
ቅዱስ አገልግሎት የሚያቀርቡ እጅግ ብዙ ሰዎች፣ 2/1
‘አንተ ታናሽ መንጋ፣ አትፍራ’ 2/15
በፍርድ ዙፋን ፊት የምትቀርበው እንዴት ነው? 10/15
ለፍቅርና ለመልካም ሥራ መነቃቃት ያለባችሁ እንዴት ነው? 4/1
ለይሖዋ ንጹሕ አምልኮ መቅናት፣ 9/15
አስተማሪ አምላክ የሆነው ይሖዋ፣ 8/1
ይሖዋ ለደከሙት ኃይልን ይሰጣል፣ 12/1
አስፈሪው የይሖዋ ቀን ቀርቧል፣ 4/15
‘ቃሉን በደስታ የሚያደርጉ ሰዎች’፣ 12/15
የይሖዋ ደስታ ምሽጋችን ነው፣ 1/15
ይሖዋን በመፍራት ደስታ ማግኘትን መማር፣ 3/15
ራሳችንን ስንወስን የገባነውን ቃል “ዕለት ዕለት” መጠበቅ፣ 3/1
ፍቅር ተገቢ ያልሆነ ቅናትን ድል ያደርጋል፣ 9/15
ሸክማቸው ለከበዳቸው ሰዎች የቀረበ ፍቅራዊ ግብዣ፣ 8/15
“ቀንበሬ ልዝብ ሸክሜም ቀሊል ነው፣” 8/15
ወላጆችና ልጆች አምላክን አስቀድሙ! 10/1
“በማመዛዘን ችሎታችሁ ተጠቅማችሁ የምታቀርቡት ቅዱስ አገልግሎት፣” 6/15
ታላቁን መከራ በሕይወት ማለፍ፣ 2/15
‘ከክፉ ትውልድ’ መዳን፣ 11/1
ይሖዋን ከልብ በመነጨ ደስታ አገልግሉት፣ 1/15
“በመማፀኛው ከተማ” ውስጥ ቆይተህ ሕይወትህን አድን! 11/15
እስከ ዘመናችን ድረስ ከይሖዋ መማር፣ 8/1
ንጹሕ አቋሙን ሳያጎድፍ የሚኖር ሕዝብ፣ 1/1
“የአምላክ እስራኤል” እና “እጅግ ብዙ ሰዎች፣” 7/1
ጻድቃን ከሞት ይነሣሉ፣ 2/15
‘ልክ እንደታዘዙት አደረጉ’፣ 12/15
በሰይጣንና በሥራዎቹ ላይ ድል መቀዳጀት፣ 1/1
የበጎቹና የፍየሎቹ የወደፊት ዕጣ ምንድን ነው? 10/15
አምላክን እንድታገለግሉ የሚገፋፋችሁ ምንድን ነው? 6/15
እውነተኛውን አምላክ መፍራት ያለብን ለምንድን ነው? 10/15
በሐሰተኛ አማልክት ላይ የተነሡ ምሥክሮች፣ 9/1
በአምላክ ፊት ወድ ናችሁ! 4/1
የተለያዩ ርዕሶች
አሞናውያን፣ ለተደረገላቸው ደግነት ጥላቻ የመለሱ ሰዎች፣ 12/15
መላእክት፣ 11/1
በቅርቡ የሚመጣ የተሻለ ሕይወት! 11/15
ከፊታችን የተሻለ ሕይወት ይጠብቀናል፣ 8/1
ደም የመውሰድ ጉዳይ እንደገና እየተጤነ ነው፣ 8/1
ካታራውያን—ክርስቲያን ሰማዕታት ናቸውን? 9/1
የፈጠራ ችሎታ የአምላክ ስጦታ ነው 2/1
አሁን ያለው ፍርሃት ለዘላለም ይወገዳል! 10/15
ፍርሃት ወዳጅ ነው ወይስ ጠላት? 10/15
ሃምሳ ዓመት ሙሉ ያልተሳኩ ጥረቶች (የተባበሩት መንግሥታት)፣ 10/1
የመዋለድና የጦርነት ሴት አማልክት፣ 11/15
ዓለምን የሚገዛው አምላክ ነውን? 7/15
አምላክ ዕድላችንን አስቀድሞ ወስኖታልን? 2/15
ጥላቻ ያከትም ይሆን? 6/15
መለኮታዊ መመሪያን ተቀብሏል (የኢየሱስ አሳዳጊ አባት የሆነው ዮሴፍ)፣ 1/15
የመሲሑ መንገድ ጠራጊ ነበር (መጥምቁ ዮሐንስ)፣ 5/15
ሕይወት ለአንተ ምን ያህል ውድ ነው? 1/15
ቅናት፣ 9/15
ቅናት ሕይወቴን ሊያሳጣኝ ነበር፣ 9/15
ቀረዓታውያንና እውነትን ለማግኘት ያደረጉት ፍለጋ፣ 7/15
ከፈሪሳውያንና ከሰዱቃውያን እርሾ ተጠንቀቁ፣ 3/15
ማይሞኒደስ—የአይሁድን እምነት መልሶ ያዋቀረው ሰው 3/1
ማሶሬቶች፣ 9/15
ትርጉም የለሽ ሃይማኖታዊ ሥርዓት ነውን? (መናዘዝ)፣ 9/15
“የሚንቀሳቀስ” ተራራ (አየርላንድ)፣ 4/15
የቀድሞ አባቶቻችን የሚያገኙት አዲስ ሕይወት፣ 5/15
ዕድል ተወስኗል የሚለው እምነት፣ 2/15
ታላቅ ሥራ አከናውኖ ያለፈ መጽሐፍ አታሚ (ሮበርት ኤቲን)፣ 4/15
ሃይማኖት—ሊወያዩበት የማይገባ ርዕስ ነውን? 4/1
ሃይማኖታዊ እውነት ሊደረስበት ይቻላልን? 4/15
ወደ ነፃነት የሚወስደው ጠባብ መንገድ፣ 9/1
በመንፈሳዊ ዓለም ውስጥ ያሉ ገዥዎች፣ 7/15
ምቀኛ ሰው፣ 9/15
ብርሃናቸው አልጠፋም፣ 11/15
የሃይማኖት ምሁራንን ግራ ያጋባ ጉዳይ (የነፍስ ዘላለማዊነት)፣ 3/1
‘እውነት ምንድን ነው?’ 7/1
የንግድ ሥራህ ምን መሥዋዕት እንድትከፍል ያስገድድሃል? 5/1
ድህነት ፈጽሞ የማይኖርበት ጊዜ፣ 5/1
ወግ ከእውነት ጋር በሚጋጭበት ጊዜ፣ 12/1
ፍርሃት የሚያከትመው መቼ ይሆን? 8/15
ዊሊያም ቲንደል ለየት ያለ ማስተዋል የነበረው ሰው፣ 11/15
ይሖዋን ታወድሰዋለህን? 3/15
ሴቶች በዓለም ዙሪያ፣ 6/15
ምግባረ ብልሹነት የሌለበት ዓለም፣ 6/1
ጦርነት የማይኖርበት ዓለም የሚመጣው መቼ ነው? 10/1
ሃይማኖትህ ከቶውንም ተጥሎ ሊሸሽ የማይገባው መርከብ ነውን? 2/1
“ያችን ሴት ኤልዛቤልን፣” 2/15
የአንባብያን ጥያቄዎች
ጥምቀት በሚካሄድበት ጊዜ ማሳየት የሚገባን ጠባይ፣ 4/1
“ትውልድ” (1 ጴጥ 2:9፤ ማቴ 24:34)፣ 11/1
የመጀመሪያዎቹ የአስተዳደር አካል አባላት አይሁዶች ብቻ ስለነበሩ አምላክ አዳልቷልን? 7/1
የኢየሱስ ሊቀ ካህንነት በአሁኑ ጊዜ ‘ለሌሎች በጎች’ የሚጠቅመው እንዴት ነው? 6/1
ማርያም ኤልሳቤጥን ልትጠይቅ ስትሄድ እርጉዝ ነበረችን? 7/15
‘ከስም ሁሉ በላይ’ (ፊልጵ 2:9)፣ 11/15
“በፍቅር ፍርሃት የለም” (1 ዮሐ 4:18)፣ “እግዚአብሔርን ፍሩ” (1 ጴጥ 2:17)፣ 8/1
‘ብዙዎች አስተማሪዎች አይሁኑ’ (ያዕ 3:1)፣ 9/15
“ሌሎች በጎች” እና “እጅግ ብዙ ሰዎች” ልዩነት አላቸው? 4/15
ገላትያ 6:8 ላይ የተጠቀሰው “መንፈስ፣” 6/15
ፍልስጤማውያን እነማን ነበሩ? 2/1