የ1997 መጠበቂያ ግንብ ርዕስ ማውጫ
ርዕሱ የወጣበትን ቀን የሚያመለክት
መጽሐፍ ቅዱስ
መጽሐፍ ቅዱስ ወደ ዘመናችን የደረሰው እንዴት ነው? 8/15, 9/15, 10/15
አምላክ በመንፈስ አነሳሽነት ያስጻፈው እንዴት ነው? 6/15
የማካርዮስ መጽሐፍ ቅዱስ፣ 12/15
በዓይነቱ ልዩ የሆነ መጽሐፍ፣ 6/15
ክርስቲያናዊ ሕይወትና ባሕርያት
መጥፎ የሆነውን ነገር እንጸየፍ፣ 1/1
ሰዎችን ማመን ያስቸግርሃል? 3/1
ማማረር ፈጽሞ ስህተት ነውን? 12/1
የአምላክ ወዳጅ ነህን?—ጸሎቶችህ ምን ያረጋግጠሉ፣ 7/1
“ከኤፊቆሮሳውያን” ተጠንቀቁ፣ 11/1
የሌሎችን ሐሳብ በመጥፎ ከመተርጎም ተጠንቀቁ፣ 5/15
ሕሊና፣ 8/1
መሠረታዊ ሥርዓትን መረዳት፣ 10/15
በመንፈሳዊ በደንብ ትመገባለህ? 4/15
የበለጠ ለማገልገል ትጓጓለህን? 3/15
የቤተሰብ ጥናት፣ 8/1
ሐቀኝነት—በአጋጣሚ ወይስ በምርጫ? 5/15
አረጋውያን ወላጆችን ማክበር፣ 9/1
‘ይሖዋን ከሀብትህ አክብር’—እንዴት? 11/1
ተስፋ አስቆራጭ በሆኑ ሁኔታዎች ሥር በተስፋ መኖር፣ 5/15
የሰው ልጅ ደካማነት የይሖዋን ኃይል አጉልቶ ያሳያል፣ 6/1
የአቋም ጽናት፣ 5/1
በሙሉ ጊዜ አገልግሎት ደስተኛ ሆኖ መቀጠል፣ 9/15
የልጃችሁን ሕይወት አድኑ! 7/15
የዓለም መንፈስ እየመረዛችሁ ነውን? 10/1
ይሖዋን የሚያስከብር ሠርግ፣ 4/15
ኃጢአትን መግለጥ ለምን አስፈለገ? 8/15
ይሖዋ
‘የሰላም አምላክ’ መከራ ለደረሰባቸው ያስባል፣ 4/15
ሕያው አምላክ፣ 10/1
ይሖዋ የሚገዛው በርኅራኄ ነው፣ 12/15
የይሖዋ ምሥክሮች
ባዮኤቲክስ እና ደም አልባ ቀዶ ሕክምና፣ 2/15
በእስር ቤት ያሉ ሰዎች መንፈሳዊ ነፃነት እንዲያገኙ መርዳት (ሜክሲኮ)፣ 2/15
መዋጮዎች፣ 11/1
በፈረንሳይ ውስጥ ለተሰነዘሩት የሐሰት ክሶች ምላሽ መስጠት፣ 3/15
የጊልያድ ተመራቂዎች፣ 6/1, 12/1
በታሂቲ ስለ ገነት የሚነገር ምሥራች፣ 10/15
ብሔራት አቀፍ የአውራጃ ስብሰባዎች፣ 4/1
“የአምላካዊ ሰላም መልእክተኞች” ስብሰባ አደረጉ፣ 1/15
የናዚ ስደት፣ 8/15
“የእኔን ብቻ ሳይሆን የብዙ ሰዎችን ሕይወት ለውጠሻል፣” 3/1
አምላክ ከእኛ የሚፈልገው የተባለው ብሮሹር፣ 1/15
በግ መሰል ሰዎች በናቫሆ ምድር፣ 8/15
ችግር ለደረሰባቸው ፍቅር ማሳየት፣ 10/1
የከኔቲከት ከፍተኛ ፍርድ ቤት የበሽተኛዋን መብት አስከበረ፣ 8/1
‘እውነትን ገዙ’! (ጋና)፣ 12/15
በግሪክ ድል መቀዳጀት፣ 2/1
በአገራችን ውስጥ ያለውን የሚስዮናዊ መስክ መጎብኘት (ሲ ሴይመር)፣ 6/15
ሁላችንም አምላክን ማወደስ ያለብን ለምንድን ነው? (ተሞክሮዎች)፣ 1/1
ኢየሱስ ክርስቶስ
እንደ መሲሕና ንጉሥ በመሆን ጥሩ አቀባበል ተደረገለት! 3/1
የመንግሥቱ አዋጅ ነጋሪዎች ሪፖርት
2/1, 3/1, 4/1, 6/1, 7/1, 8/1, 9/1, 10/1, 12/1
የሕይወት ታሪኮች
የሚበልጠውን ለማግኘት ብዙ ነገር መሥዋዕት ማድረግ (ጄ ኦዎ ቤሎ)፣ 1/1
አምላክ መጠጊያዬና ኃይሌ ነው (ሲ ሙለር)፣ 5/1
በይሖዋ አገልግሎት ረጅም ዘመን በማሳለፌ ደስተኛ ነኝ (ኦ ሚድለን)፣ 10/1
ሩማንያ ውስጥ የመጽሐፍ ቅዱስን እውነት ተማርኩ (ጂ ሮሞሽን)፣ 4/1
“በወርቅ ፋንታ አልማዝ አገኘሁ” (ኤም ካሚናሪስ)፣ 3/1
‘የሁሉም ታናሽ ብርቱ ሕዝብ’ ሲሆን ተመልክቻለሁ (ደብልዩ ዲመን)፣ 11/1
ይሖዋ ታማኝ ነው (ፒ ፓልኤሰር)፣ 6/1
ባሳለፍኩት ሕይወት ፈጽሞ አልቆጭም (ፒ ኦብሪስት)፣ 7/1
ልቤ በምስጋና ተሞልቷል (ጄ ዊን)፣ 9/1
ከወጣትነቴ ጀምሮ ይሖዋን በትዕግሥት ተጠባብቄያለሁ (አር ግራይሸን)፣ 8/1
ቅዱስ አገልግሎት የሚያስገኘው ታላቅ በረከት (ኤች ብሉር)፣ 12/1
በይሖዋ ላይ ያለኝ ትምክህት ደግፎ አቁሞኛል (ኤ ፒሻው)፣ 2/1
ዋና ዋና የጥናት ርዕሶች
በጎነትን እየተከታተላችሁ ነውን? 7/15
ለይሖዋ ቀን ተዘጋጅታችኋል? 3/1
ክርስቲያኖች ሊሰውሩት የማይገባ ምሥጢር! 6/1
ከሐሰተኛ አስተማሪዎች ተጠንቀቁ! 9/1
የአቅኚነት አገልግሎት የሚያስገኛቸው በረከቶች፣ 10/15
ክርስቲያኖችና የሰው ዘር ዓለም፣ 11/1
‘እርስ በርስ በነፃ ይቅር መባባላችሁን ቀጥሉ፣’ 12/1
ከጥፋት ድኖ ጽድቅ ወደ ሰፈነበት አዲስ ዓለም መግባት፣ 4/1
ፈተናዎች ቢኖሩም እምነታችሁን አጥብቃችሁ ያዙ! 11/15
እምነት እንድንታገሥና በጸሎት እንድንተጋ ያደርገናል፣ 11/15
እምነት ለሥራ ያንቀሳቅሰናል! 11/15
የይሖዋ ቤት ያገኘው ታላቅ ክብር፣ 1/1
ንቁ ሆነው የሚኖሩ ደስተኞች ናቸው! 3/1
ሌሎች አምላክ የሚፈልግባቸውን እንዲያውቁ መርዳት፣ 1/15
ትክክለኞቹን መልእክተኞች ለይቶ ማወቅ፣ 5/1
ልባችሁን ወደ ማስተዋል አዘንብሉ፣ 3/15
በዓለም እየኖሩ የዓለም ክፍል አለመሆን፣ 11/1
ይሖዋ፣ “ይቅር ለማለት ዝግጁ” የሆነ አምላክ፣ 12/1
ይሖዋ—ምሥጢር የሚገልጥ አምላክ፣ 6/1
ይሖዋ በሙሉ ነፍስ የምታቀርቡትን አገልግሎት ከፍ አድርጎ ይመለከተዋል፣ 10/15
‘ይሖዋ ሕዝቡን አይጥልም፣’ 7/1
የይሖዋን ቀን ሁልጊዜ አቅርባችሁ ተመልከቱ፣ 9/1
ሰው ሁሉ ይሖዋን ያክብር! 1/1
አስተዋይነት ይጠብቃችሁ፣ 3/15
ውድ የሆነውን እምነታችንን አጽንተን እንያዝ! 9/1
ሁልጊዜ የወንድማማችነት ፍቅር ይኑራችሁ! 8/1
የምትኖረው ለአሁኑ ሕይወት ነው ወይስ ለዘላለም ሕይወት? 8/15
በመንፈስ አነሳሽነት የተጻፈውን የአምላክ ቃል በታማኝነት መደገፍ፣ 10/1
ብልግና በሞላበት ዓለም ውስጥ በጎ ሆኖ መኖር፣ 7/15
ለመዳን የሚያበቃ የሕዝብ ምሥክርነት መስጠት፣ 12/15
“ወንድና ሴት አድርጎ ፈጠራቸው፣” 6/15
ደስተኞች ናችሁ የተባሉ የአምላካዊ ሰላም መልእክተኞች፣ 5/1
ሐሰተኛ መልእክተኞች ሰላም የላቸውም! 5/1
በቤተሰብ ሕይወት አምላካዊ ሰላም ተከተሉ፣ 6/15
እውነተኛውን ሰላም ፈልጉ፣ ተከተሉትም! 4/15
በመላው ዓለም ደስተኛ አወዳሾች ለመሆን የተለዩ ሰዎች፣ 7/1
የአምላካዊ ሰላም መልእክተኞች ሆኖ ማገልገል፣ 1/15
ከይሖዋ ድርጅት ጋር በታማኝነት ማገልገል፣ 8/1
መጨረሻው ቀርቧል፤ “ጤናማ አስተሳሰብ” ይኑራችሁ፣ 8/15
‘ከይሖዋ ቀን’ በሕይወት መትረፍ፣ 12/15
አይዟችሁ መዳናችሁ ቀርቧል፣ 4/1
ቲኦክራሲያዊ አስተዳደር በክርስትና ዘመን፣ 5/15
‘የሰው ሁለንተናዊ ግዴታ፣’ 2/15
‘እግዚአብሔር እንዲህ አድርጎ ወዶናል፣’ 2/1
“ያላያችሁትም እንኳ ቢሆን ትወዱታላችሁ፣” 2/1
እውነተኛ ሰላም—ከየት ይገኛል? 4/15
አምላክ ከእኛ የሚፈልገው ምንድን ነው? 1/15
ኢየሱስ በመንግሥቱ ክብር ሲመጣ፣ 5/15
‘ከይሖዋ ቀን’ በሕይወት የሚተርፈው ማን ነው? 9/15
እንደ ኤልያስ ታማኝ ትሆናላችሁ? 9/15
የአምላክ ቃል ለዘላለም ጸንቶ ይኖራል፣ 10/1
የሕይወትህ ዓላማ ምንድን ነው? 2/15
የተለያዩ ርዕሶች
በገደል አፋፍ ላይ የሚታይ የአክሮባት ትርዒት፣ 7/15
መከራ የደረሰባቸው ሰዎች እፎይታ ያገኙ ይሆን? 4/15
አርስጥሮኮስ፣ 9/15
አዳሪ ትምህርት ቤት፣ 3/15
የገና በዓል፣ 12/15
ናዖድ፣ 3/15
ሄኖክ፣ 1/15
ኤጳፍራ፣ 5/15
በአምላክ ለማመን—የግድ ተዓምር ማየት ያስፈልጋል? 3/15
ለ403 ዓመታት የቆየው ጋብቻ አደጋ ላይ ወደቀ (የስዊድን ቤተ ክርስቲያን)፣ 4/1
ሃይማኖታዊ አክራሪነት፣ 3/1
“የአምላክ ቤተ መቅደስ” እና የግሪክ ጣዖታት፣ 2/15
እውነተኛ ደስታ ቁልፉ ምንድን ነው? 10/15
የመከር በዓላት አምላክን ያስደስታሉን? 9/15
ተአምራዊ ፈውሶች፣ 7/1
የ“ትራየሩ ቅዱስ ካባ፣” 4/1
“የፍርድ ምርመራ”—በመጽሐፍ ቅዱስ ላይ የተመሠረተ ትምህርት ነውን? 7/15
በመጽሐፍ ቅዱስ ዘመን የነበረችው ኢየሩሳሌም፣ 6/15
የመጨረሻዎቹ ቀናት፣ 4/1
ተዓምር ብቻውን እምነት አይገነባም፣ 3/15
ሚሽና፣ 11/15
ሙዚቃ በዘመናዊ አምልኮ ውስጥ ያለው ቦታ፣ 2/1
ናክማንዲዝ—የክርስትናን እምነት ውድቅ አድርጓል? 4/15
ሄኔሲፎሩ፣ 11/15
ድሃ ግን ሀብታም፣ 9/15
ሪኢንካርኔሽን፣ 5/15
ሃይማኖታዊ ነፃነት፣ 2/1
መዳን፣ 8/15
ምሥጢራዊ ቡድኖች፣ 6/1
ሴኬም—በሸለቆ ውስጥ የምትገኝ ከተማ፣ 2/1
በፍቅርና በብጥብጥ የምትታወቀው—ሱነም፣ 10/1
ኃጢአት፣ 7/15
አሥርቱ ትእዛዛት፣ 12/1
ጤርጥዮስ፣ 7/15
ፍጽምና በሌለው ዓለም ውስጥ እምነት የሚጣልብህ ሰው መሆን፣ 5/1
በድንግልናዋ አገባች? (ማርያም)፣ 10/15
ሥቃይና መከራ የማይኖርበት ጊዜ፣ 2/15
እውነተኛ ደስታ ማግኘት የሚቻለው ከየት ነው? 3/15
ዓለም አቀፍ አንድነት፣ 11/1
ፍትሕ የሰፈነበት ዓለም ትናፍቃለህን? 11/15
ወጣቶች—አስተማማኝ የወደፊት ተስፋ አላቸውን? 12/1
የአንባብያን ጥያቄዎች
ገንዘብ ነክ የሆነ ጉዳይ ሲያጋጥም በተገቢ ሁኔታ መዋዋል—ለምን? 8/1
መጽሐፍ ቅዱስ በወንጀለኞች ላይ ስለሚበየን የሞት ፍርድ ምን ይላል? 6/15
ስለ “ትውልድ” የተሰጠው አዲስ ማብራሪያ (ማቴ 24:34) ስለ 1914 ያለንን አመለካከት ይነካልን? 6/1
“በታላቁ መከራ ጊዜ” ከአምላክ ጎን የሚሰለፉ አዳዲስ ሰዎች ይኖራሉ? 2/15
“ትውልድ” (ማቴ 24:34) የነገሮች ሥርዓት ገና ሩቅ እንደሆነ ያሳያል? 5/1
በእማኝ ዳኝነት ማገልገል፣ 4/1
በሕፃናት ላይ የሚደረግ የጾታ ብልግና፣ 2/1
ሼም-ቶብ በገለበጠው የማቴዎስ ጽሑፍ ቴትራግራማተን ይገኛሉን? 8/15
በእንግዴ ልጅና በእትብት መጠቀም፣ 2/1
የይሖዋ ምሥክሮች በአሁኑ ጊዜ በመለየቱ ሥራ እየተካፈሉ ነው ለማለት እንችላለንን? 7/1
የይሖዋን ፈቃድ ፈጽመዋል
አንዲት ልባም ሴት ጥፋት እንዳይደርስ ተከላከለች (አቢጋኤል)፣ 7/1
የራስን ጥቅም የመሰዋትና በታማኝነት የመጣበቅ ምሳሌ (ኤልያስ)፣ 11/1
ወላጆች ያሳዩት እምነት ወሮታ አስገኘ (የሙሴ ወላጆች)፣ 5/1
ይቅር ለማለት ዝግጁ የሆነ አባት (የአባካኙ ልጅ ምሳሌ)፣ 9/1
ለይስሐቅ ሚስት መፈለግ፣ 1/1
ኢየሱስ እንደ መሲሕና ንጉሥ በመሆን ጥሩ አቀባበል ተደረገለት! 3/1