የ1999 መጠበቂያ ግንብ ርዕስ ማውጫ
ርዕሱ የወጣበትን ቀን የሚያመለክት
መጽሐፍ ቅዱስ
በዛሬው ጊዜ ሊጠቅመን ይችላልን? 11/15
የሚሰጠው ትርጓሜ በምን ላይ የተመሠረተ መሆን አለበት? 8/1
ጄሮም—በመጽሐፍ ቅዱስ ትርጉም ረገድ አዲስ ምዕራፍ የከፈተ፣ 1/1
የአምላክ ቃል አፍቃሪዎች ትልቅ ግምት የሚሰጡት ክንውን (የአዲሲቱ ዓለም ትርጉም)፣ 10/15
በመጽሐፍ ቅዱስ ትንቢት ማመን፣ 7/15
ለዘመናችን የሚሆን መልእክት የያዘ የጥበብ መጽሐፍ፣ 4/1
ክርስቲያናዊ ሕይወትና ባሕርያት
‘ከሰማይ ከወረደው እንጀራ’ ጥቅም ማግኘት፣ 8/15
“ነፍሴ ሆይ፣ ይሖዋን ባርኪ፣” 5/15
የአመለካከት አድማስህን ማስፋት ይኖርብህ ይሆን? 6/15
ክርስቲያን ጉባኤ—የብርታት ምንጭ፣ 5/15
ጥሩ የሐሳብ ግንኙነት ለተሳካ ትዳር ቁልፍ ነው፣ 7/15
ተስፋ መቁረጥ፣ 11/15
ጠንካራ ጎናችሁ ለድክመት ምክንያት እንዲሆን አትፍቀዱ፣ 12/1
እምቢ ለማለት የሚያስችል ጥንካሬ ማግኘት፣ 10/1
ጥበብን አግኝ ተግሣጽንም ተቀበል፣ 9/15
ትሕትና፣ 2/1
ቁጣ እንዳያሰናክልህ ተጠንቀቅ፣ 8/15
አምላክን በአንድነት የሚያገለግሉ ብዙ ልጆች ያሏቸው ቤተሰቦች፣ 2/15
የላቀውን የፍቅር መንገድ መማር፣ 10/15
ራስህን ከልክ በላይ አታስጨንቅ፣ 3/15
ተቀባይነት ያለው መሥዋዕት ማቅረብ፣ 2/1
ሰዎች የምትሰጠውን ምክር ይቀበሉታል? 1/15
የእኩዮች ተጽዕኖ፣ 8/1
ለልጆቻችሁ አንብቡላቸው፣ 5/1
መንፈሳዊ ድካምን ማወቅና ማሸነፍ፣ 4/15
አመስጋኝ ነህን? 4/15
የእንጀራ ወላጅ ያሉባቸው ቤተሰቦች ስኬታማ ሊሆኑ ይችላሉ፣ 3/1
ትዳርን የተሳካ ማድረግ፣ 2/15
አስተሳሰብህን የሚቀርጸው ማን ነው? 4/1
ቃልህን መጠበቅ የሚኖርብህ ለምንድን ነው? 9/15
ይሖዋ
“ይሖዋ ጥበብን ይሰጣል፣” 11/15
“ይሖዋ” ወይስ “ያህዌህ”? 2/1
ስሙ ወደ ቀድሞ ቦታው ተመለሰ፣ 3/1
በእስራኤል ተጠራ፣ 7/1
አይዘገይም፣ 6/1
‘በተጣመመ’ መንገድ ይሠራልን? 5/1
የይሖዋ ምሥክሮች
ባለ ሥልጣኖች አመሰገኑ፣ 4/1
የመጠበቂያ ግንብ የትምህርት ማዕከል ለአምላክ አገልግሎት መወሰኑ፣ 11/15
‘የማወቅ ፍላጎት የሚቀሰቅስ’ (ፈጣሪ የተባለው (የእንግሊዝኛ) መጽሐፍ)፣ 6/15
ፍሬያማ የሆነው የቬንዳ ምድር፣ 5/1
የጊልያድ የምረቃ ሥነ ሥርዓት፣ 6/1፣ 12/15
ሁልጊዜ ነጥቡን ለማስተዋል ትሞክራለህ? 2/15
“የአምላክ የሕይወት መንገድ” የተባሉት የአውራጃ ስብሰባዎች፣ 1/15
“ተወዳጅ ሚስት ያለችው ደስተኛ ባል፣” 9/1
አንዲትን ደሴት ያስደሰተ ታሪካዊ ጉብኝት (ኩባ)፣ 5/15
‘ለሃይማኖት ቤተሰቦች’ የተደረገ የፍቅር መግለጫ (በቺሊ የደረሰው የተፈጥሮ አደጋ)፣ 6/15
“በመንግሥት አዳራሽ ያደረግሁት ቆይታ፣” 11/15
ናሚቢያ፣ 7/15
ሁከት በነገሠባት ምድር ሰላም ማግኘት (ሰሜናዊ አየርላንድ)፣ 12/15
ሴይንት ሔለና፣ 2/1
በባዕድ አገር ማገልገል ትችላለህን? 10/15
የተትረፈረፈ ልግስና (መዋጮዎች)፣ 11/1
“የነበረኝን አመለካከት እንድቀይር አድርጋችሁኛል፣” 9/15
ኢየሱስ ክርስቶስ
ታላቁ ሰው ትሕትና የሚጠይቅ አገልግሎት ሰጠ፣ 3/1
ኢየሱስ ሕይወትህን ሊለውጥ የሚችለው እንዴት ነው? 7/1
የሰብዓዊ ሕይወቱ የመጨረሻ ዕለት፣ 3/15
የመንግሥቱ አዋጅ ነጋሪዎች ሪፖርት
2/1፣ 4/1፣ 6/1፣ 8/1፣ 12/1
የሕይወት ታሪኮች
ከከፋ ድህነት ወደ ላቀ ብልጽግና (ማንዌል አልሜይዳ)፣ 7/1
ለይሖዋ የሚገባውን መስጠት (ቲሞሊዮን ቫሲሊዮ)፣ 10/1
የይሖዋን አመራር በደስታ መቀበል (ዩሊሴዝ ግላስ)፣ 8/1
መንፈሳዊውን ብርሃን እስከ ምድር ጫፍ ለማድረስ የበኩሉን አድርጓል (ሎይድ ቤሪ)፣ 10/1
ገነትን ለማግኘት ያደረግሁት ፍለጋ (ፓስካል ስቲዚ)፣ 4/1
ይሖዋ ፍቅራዊ ደግነቱን አሳይቶኛል (ያኒስ አንድሮኒኮስ)፣ 11/1
ይሖዋ ዐለት ሆኖልኛል (ኢማኑኤል ሊዮኑዳኪስ)፣ 9/1
አምላክን ለማገልገል የገባሁትን ቃል መጠበቅ፣ (ፍራንትስ ጉድሊኪስ)፣ 6/1
በእገዳ ሥር ያሳለፍኳቸው ከ40 የሚበልጡ ዓመታት (ሚከኤል ቨሲለቪች ሰቪትስኪ)፣ 3/1
ወላጆቻችን አምላክን መውደድ አስተምረውናል (ኤሊዛቤት ትሬሲ)፣ 12/1
ፈተናዎች ቢኖሩም መደሰት (ጆርጅ ሰኪፒኦ)፣ 2/1
‘የማያሳፍር ሠራተኛ’ ለመሆን መጣር (አንድሬ ሶፓ)፣ 1/1
ዋና ዋና የጥናት ርዕሶች
ለክርስቲያኖች ተስፋ መልሕቅ፣ ፍቅር ደግሞ የሚገፋፋ ኃይል ሊሆንላቸው ይገባል፣ 7/15
‘ስጦታ የሆኑ ወንዶችን’ ማድነቅ፣ 6/1
በአምላክ ፊት ያለባችሁን ሁለንተናዊ ግዴታ እየፈጸማችሁ ነውን? 11/15
ጸሎታችሁ “እንደ ዕጣን” ነውን? 1/15
‘ሰላም የሚሆንበት ጊዜ’ ቀርቧል! 10/1
የራእይን መጽሐፍ በማንበብ ተደሰቱ፣ 12/1
የአምላክን ቃል መውደድ የሚያስገኛቸው ጥቅሞች፣ 11/1
ከሚያምኑት ወገን እንሁን፣ 12/15
ንቁዎችና ትጉዎች ሁኑ! 5/1
የክርስቶስ ቤዛ—የአምላክ የመዳን መንገድ፣ 2/15
ፈጣሪ ሕይወትህን ትርጉም ያለው ሊያደርግልህ ይችላል፣ 6/15
ይሖዋ የሚፈልግብን ከአቅማችን በላይ የሆነ ነገር ነውን? 9/15
የአብርሃም ዓይነት እምነት አላችሁን? 1/1
ቤተሰቦች፣ የጉባኤው ክፍል በመሆን አምላክን አወድሱ፣ 7/1
‘ለሁሉ ጊዜ አለው፣’ 10/1
ከልባችሁ ይቅር በሉ፣ 10/15
የይሖዋን በጎች እንዲጠብቁ የተሾሙ ‘ስጦታ የሆኑ ወንዶች’፣ 6/1
“ትሕትናን እንደ ልብስ ታጠቁ፣” 8/1
የአፖካሊፕስ ‘ብስራት፣’ 12/1
ታላቁ ሸክላ ሠሪና ሥራው፣ 2/1
ይሖዋ በመንገዱ ስለሚመራን ደስተኞች ነን፣ 5/15
ሰዎች ወደ ይሖዋ እንዲቀርቡ መርዳት፣ 7/15
ለአምላክ ቃል ያላችሁ ፍቅር ምን ያህል ነው? 11/1
የዘላለም ሕይወት ማግኘት በእርግጥ ይቻላልን? 4/15
ይሖዋ መንገዱን ያዘጋጃል፣ 8/15
‘በምድራችን’ ላይ የወረደው የይሖዋ በረከት፣ 3/1
በይሖዋ መንገድ መመላለሳችሁን ቀጥሉ፣ 5/15
“አንባቢው ያስተውል፣” 5/1
ከሞት በኋላ ሕይወት—መጽሐፍ ቅዱስ ምን ይላል? 4/1
ከሞት በኋላ ሕይወት—ሰዎች ምን ብለው ያምናሉ? 4/1
ታማኝ እጆችን እያነሣችሁ ጸልዩ፣ 1/15
አምላክ የሰጣቸውን ተስፋዎች በእምነት እየተጠባበቁ መኖር፣ 8/15
“ልባችሁን አጽኑ፣” 1/1
ሕይወታችሁን ስኬታማ አድርጉት! 9/1
ፈጽሞ ወደ ጥፋት አናፈግፍግ! 12/15
የዘላለም ሕይወት የሚያስገኘው ብቸኛ መንገድ፣ 4/15
በሸክላ ዕቃ ውስጥ ያለን ውድ ሀብት፣ 2/1
እናንተ ወላጆች፣ ምን ዓይነት ምሳሌ ናችሁ? 7/1
ለማስተማር ሥራችሁ የማያቋርጥ ጥንቃቄ አድርጉ፣ 3/15
የአምላክን ቃል በቤተሰብ መልክ አዘውትራችሁ አጥኑ፣ 7/1
ታላቁን ፈጣሪህን አስብ! 11/15
በአምላክ ቤተ መቅደስ ላይ “ልብህን አድርግ”! 3/1
ሌሎችን አክብሩ፣ 8/1
በጥልቅ ማስተዋልና በማሳመን ችሎታ ተጠቅማችሁ አስተምሩ፣ 3/15
“ይህ ሊሆን ግድ ነውና፣” 5/1
“ቤተ መቅደሱ” እና “አለቃው” በዛሬው ጊዜ፣ 3/1
የፍቅር መንገድ ለዘላለም ጸንቶ ይኖራል፣ 2/15
ዛሬ ይሖዋ ከእኛ የሚፈልገው ምንድን ነው? 9/15
እስከ መጨረሻው መጽናት ትችላላችሁ፣ 10/1
ወንድምህን ገንዘብ ልታደርገው ትችላለህ፣ 10/15
ፈጣሪህ ምን ዓይነት አምላክ እንደሆነ ተማር፣ 6/15
ወጣቶች—የዓለምን መንፈስ ተቋቋሙ፣ 9/1
ወጣቶች—የማስተዋል ችሎታችሁን አዳብሩ! 9/1
የተለያዩ ርዕሶች
በእርግጥ ስለ እኛ የሚያስብ ይኖር ይሆን? 9/15
አፖካሊፕስ—የሚያስፈራ ወይስ በተስፋ የሚጠበቅ? 12/1
የበኣል አምልኮ፣ 4/1
በዓረማዊ መሠረት ላይ መገንባት፣ 3/15
የገና በዓል በምሥራቃውያን ዘንድ፣ 12/15
ኮሌጂያንቶች፣ 4/15
“ባለ ሐር ፀጉሯ የሶርያ በረሃ እመቤት” (ዘኖቢያ)፣ 1/15
እንድንታመም የሚያደርገን ዲያብሎስ ነውን? 9/1
መለኮታዊ እንቆቅልሽ፣ 10/1
እኩልነት፣ 8/1
ሁሉም ሰው ነፃ ይሆናል፣ 5/1
የግሪክ ፍልስፍና—ለክርስትና መዳበር አስተዋጽኦ አድርጓልን? 8/15
ምን ያህል ዕድሜ መኖር እንችላለን? 4/15
“በባሕር ፍርሃት፣” 3/15
ሕይወትን ውደድ፣ 8/15
ትልቅ ግምት የሚሰጠው ሺህ ዓመት፣ 11/1
አቶስ—“ቅዱስ ተራራ” ነውን? 12/1
የቃል ሕግ (የአይሁድ እምነት)፣ 1/15
የጳውሎስ የሥራ ባልደረቦች፣ 6/1
ፊልጶስ—ቀናተኛ ወንጌላዊ፣ 7/15
ኩራት የሚያስከትለው መዘዝ፣ 2/1
ረጅም ዕድሜ ለመኖር የሚደረግ ጥረት፣ 10/15
ዘረኝነት እና ሃይማኖት፣ 8/1
ራሺ—ከፍተኛ ተጽእኖ ያሳደረ የመጽሐፍ ቅዱስ ተንታኝ፣ 3/15
ለቤተሰብ ችግር ተግባራዊ መፍትሄ፣ 1/1
“ጨው ጣዕሙን ካጣ፣” 8/15
ሳውል (ጳውሎስ)፣ 5/15፣ 6/15
ሲላስ—የማበረታቻ ምንጭ፣ 2/15
ከቤተሰባችሁ ጋር ጊዜ አሳልፉ፣ 5/15
ለአንድ “ቅዱስ” ሥፍራ መፋለም፣ 2/15
ጊዜና ዘላለማዊነት፣ 6/1
ጢሞቴዎስ—‘በእምነት እውነተኛ ልጅ የሆነ፣’ 9/15
2000—የተለየ ዓመት ነውን? 11/1
ሥርዓት አልበኝነት፣ 6/15
ጊዜ እንዲህ አጭር የሆነው ለምንድን ነው? 10/1
የአንባብያን ጥያቄዎች
ከሃይማኖታዊ ንብረት ጋር ግንኙነት ያለው የሥራ ቅጥር፣ 4/15
መተጫጨት፣ 8/15
‘ምልክት ማድረግ’ (2 ተሰ. 3:14)፣ 7/15
መምከን የወሊድ መቆጣጠሪያ አማራጭ፣ 6/15
ድምፅ መስጠት፣ 11/1
የይሖዋን ፈቃድ ፈጽመዋል
ይቅር ባይነት (ዮሴፍ)፣ 1/1
ታላቁ ሰው ትሕትና የሚጠይቅ አገልግሎት ሰጠ (ኢየሱስ)፣ 3/1
ማርያም “የሚሻለውን” መረጠች፣ 9/1
ጳውሎስ የደረሰበትን መከራ በድል ተወጣ፣ 5/1
ከፍተኛ ወሮታ ያስገኘ ጉብኝት (የሳባ ንግሥት)፣ 7/1
ንጹሕ አምልኮን ለማስፋፋት በፈቃደኝነት የተደረገ ልግስና፣ 11/1