የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • km 4/09 ገጽ 3
  • ሚያዝያ 27 የሚጀምር ሳምንት ፕሮግራም

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ሚያዝያ 27 የሚጀምር ሳምንት ፕሮግራም
  • የመንግሥት አገልግሎታችን—2009
  • ንዑስ ርዕሶች
  • ሚያዝያ 27 የሚጀምር ሳምንት
የመንግሥት አገልግሎታችን—2009
km 4/09 ገጽ 3

ሚያዝያ 27 የሚጀምር ሳምንት ፕሮግራም

ሚያዝያ 27 የሚጀምር ሳምንት

መዝሙር 31 (67)

❑ የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦

bh ምዕ. 15 አን. 9-11፤ ተጨማሪ ክፍል ገጽ 219-220

❑ ቲኦክራሲያዊ የአገልግሎት ትምህርት ቤት፦

የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ ዘፀአት 19-22

የቲኦክራሲያዊ አገልግሎት ትምህርት ቤት ክለሳ

❑ የአገልግሎት ስብሰባ፦

መዝሙር 87 (195)

5 ደቂቃ፦ የጉባኤ ማስታወቂያዎች።

5 ደቂቃ፦ የጥያቄ ሣጥኑን ከልስ።

25 ደቂቃ፦ “ጊዜያችሁን በአግባቡ ተጠቀሙበት።” የአገልግሎት የበላይ ተመልካቹ ጉባኤው በአገልግሎት ላይ በርከት ያለ ሰዓት ለማሳለፍ ላደረገው ጥረት ምስጋና ያቀርባል። ይሁንና ይህን ጊዜ ይበልጥ ውጤታማ በሆነ መንገድ ልንጠቀምበት የምንችለው እንዴት ነው? ከዚህ ቀደም የወጡ የመንግሥት አገልግሎታችን እትሞች ይህን በተመለከተ ጠቃሚ ሐሳቦችን ይዘዋል። በአንቀጽ አንድ ላይ የቀረቡትን ጥያቄዎች በመጠቀም ተወያዩባቸው። ከዚያም ለአንቀጾቹ በቀረቡት ጥያቄዎች ተጠቅመህ አድማጮች (ሀ) ዓላማችንን አለመዘንጋትን፣ (ለ) የመስበክ ችሎታችንን ማሻሻልን፣ (ሐ) ሰዎች ላይ ትኩረት ማድረግን እንዲሁም (መ) የተደራጀን መሆንን በተመለከተ ሐሳብ እንዲሰጡ ጋብዝ። በመጨረሻው አንቀጽ ላይ የሚገኙትን የክለሳ ሐሳቦች ጠቅለል አድርገህ በመናገር ክፍሉን ደምድም።

መዝሙር 58 (138)

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ