ሐምሌ 6 የሚጀምር ሳምንት ፕሮግራም
ሐምሌ 6 የሚጀምር ሳምንት
መዝሙር 90 (204)
❑ የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦
❑ ቲኦክራሲያዊ የአገልግሎት ትምህርት ቤት፦
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ ዘሌዋውያን 17-20
ቁ. 1፦ ዘሌዋውያን 19:1-18
ቁ. 2፦ ሁላችንም ሰው ሆነን ከመወለዳችን በፊት በመንፈሳዊው ዓለም ውስጥ እንኖር ነበር? (rs ገጽ 162 አን. 1 እስከ ገጽ 163 አን. 1)
ቁ. 3፦ ሌባ እንዳትሆን ተጠንቀቅ! (lr ምዕ. 24)
❑ የአገልግሎት ስብሰባ፦
መዝሙር 6 (13)
5 ደቂቃ፦ ማስታወቂያዎች።
10 ደቂቃ፦ ለጉባኤው እንደሚያስፈልግ ተጠቀሙበት።
10 ደቂቃ፦ ለሁለት ወይም ለሦስት የጉባኤ ሽማግሌዎች አሊያም የጉባኤ አገልጋዮች ቃለ መጠይቅ አድርግ። መልካም ሥራ ተብሎ በተገለጸው እዚህ ግብ ላይ ለመድረስ እንዲጣጣሩ የገፋፋቸው ምንድን ነው? (1 ጢሞ. 3:1-9) ሌሎች ምን ማበረታቻ ሰጥተዋቸው ነበር? ምን ዓይነት ድጋፍስ ተደርጎላቸዋል? ምን በረከቶች አግኝተዋል?
10 ደቂቃ፦ ሌሎች መንግሥቱን እንዲያስቀድሙ መርዳት። በአገልግሎት ትምህርት ቤት መጽሐፍ ገጽ 281 ላይ በሚገኘው ንዑስ ርዕስ ሥር በሚገኘው ሐሳብ ላይ ተመሥርቶ የሚቀርብ ንግግር።
መዝሙር 19 (43)