የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • km 9/09 ገጽ 1
  • መስከረም 14 የሚጀምር ሳምንት

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • መስከረም 14 የሚጀምር ሳምንት
  • የመንግሥት አገልግሎታችን—2009
  • ንዑስ ርዕሶች
  • መስከረም 14 የሚጀምር ሳምንት
የመንግሥት አገልግሎታችን—2009
km 9/09 ገጽ 1

መስከረም 14 የሚጀምር ሳምንት

መስከረም 14 የሚጀምር ሳምንት

መዝሙር 54 (132)

❑ የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦

lv ምዕ. 3 አን. 8-15፤ በገጽ 30 ላይ የሚገኘው ሣጥን

❑ ቲኦክራሲያዊ የአገልግሎት ትምህርት ቤት፦

የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ ዘኍልቍ 26-29

ቁ. 1፦ ዘኍልቍ 27:1-14

ቁ. 2፦ የይሖዋን አስተሳሰብ በልጆች ውስጥ መቅረጽ ሲባል ምን ማለት ነው? አስፈላጊ የሆነውስ ለምንድን ነው? (ኤፌ. 6:4)

ቁ. 3፦ ኢየሱስ ሊጠብቀን ይችላል (lr ምዕ. 33)

❑ የአገልግሎት ስብሰባ፦

መዝሙር 13 (33)

5 ደቂቃ፦ ማስታወቂያዎች።

10 ደቂቃ፦ ተመላልሶ መጠየቅ ማድረግ። የተደራጀ ሕዝብ በተባለው መጽሐፍ ገጽ 97 ላይ በሚጀምረው ንዑስ ርዕስ ሥር ባሉት ሦስት አንቀጾች ላይ ተመሥርቶ ከአድማጮች ጋር በሚደረግ ውይይት የሚቀርብ። በዚህ ወር የሚበረከተው ጽሑፍ ለተበረከተለት አንድ ሰው ተመላልሶ መጠየቅ ማድረግ የሚቻለው እንዴት እንደሆነ የሚያሳይ አንድ ሠርቶ ማሳያ እንዲቀርብ አድርግ።

10 ደቂቃ፦ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናቶችን ማስጀመር። ጉባኤው በመረጠው ቀን ላይ ሰዎች መጽሐፍ ቅዱስን እንዲያጠኑ ግብዣ በማቅረብ ረገድ ምን ውጤት እንደተገኘ የሚያሳዩ ተሞክሮዎችን ተናገር አሊያም ለአስፋፊዎች ቃለ ምልልስ አድርግ። በመስከረም የሚበረከተውን ጽሑፍ በመጠቀም ሰዎችን ለመጀመሪያ ጊዜ ስንመሠክርላቸው የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ማስጀመር የምንችለው እንዴት እንደሆነ የሚያሳይ ሠርቶ ማሳያ እንዲቀርብ አድርግ።

10 ደቂቃ፦ “መልስ መስጠት ያለብን እንዴት ነው?” በጥያቄና መልስ የሚቀርብ።

መዝሙር 26 (56)

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ