የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • km 10/09 ገጽ 4
  • ኅዳር 2 የሚጀምር ሳምንት

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ኅዳር 2 የሚጀምር ሳምንት
  • የመንግሥት አገልግሎታችን—2009
  • ንዑስ ርዕሶች
  • ኅዳር 2 የሚጀምር ሳምንት
የመንግሥት አገልግሎታችን—2009
km 10/09 ገጽ 4

ኅዳር 2 የሚጀምር ሳምንት

ኅዳር 2 የሚጀምር ሳምንት

መዝሙር 66 (155)

❑ የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦

lv ምዕ. 5 አን. 1-6፤ ገጽ 52 እና 55 ላይ የሚገኙት ሣጥኖች

❑ ቲኦክራሲያዊ የአገልግሎት ትምህርት ቤት፦

የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ ዘዳግም 14-18

ቁ. 1፦ ዘዳግም 15:1-15

ቁ. 2፦ አምላክን መፍራት ከምን ነገሮች ጋር ተዛማጅነት አለው?

ቁ. 3፦ አምላክ ልጁን አልረሳውም (lr ምዕ. 39)

❑ የአገልግሎት ስብሰባ፦

መዝሙር 22 (47)

5 ደቂቃ፦ ማስታወቂያዎች።

10 ደቂቃ፦ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናቶችን ማስጀመር። ከአድማጮች ጋር በሚደረግ ውይይት የሚቀርብ። ሰዎች የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት እንዲጀምሩ ለመጋበዝ ልዩ ጥረት በሚደረግበት ቀን ያገኙትን ተሞክሮ እንዲናገሩ አስቀድመህ ያዘጋጀሃቸውን አስፋፊዎች ጠይቅ። በዚህ ወር ሰዎች የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት እንዲጀምሩ የምንጋብዘው መቼ እንደሆነ ተናገር፤ ከዚያም ሰዎች ጥናት እንዲጀምሩ እንዴት መጋበዝ እንደሚቻል የሚያሳይ አንድ ወይም ሁለት አጭር ሠርቶ ማሳያ እንዲቀርብ አድርግ።

10 ደቂቃ፦ ለጉባኤው እንደሚያስፈልግ ተጠቀሙበት።

10 ደቂቃ፦ በደብዳቤ መሥክሩ። በአገልግሎት ትምህርት ቤት መጽሐፍ ከገጽ 71 እስከ ገጽ 73 ድረስ ባለው ሐሳብ ላይ ተመሥርቶ ከአድማጮች ጋር በሚደረግ ውይይት የሚቀርብ።

መዝሙር 33 (72)

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ