የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • km 10/11 ገጽ 8
  • ኅዳር 7 የሚጀምር ሳምንት ፕሮግራም

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ኅዳር 7 የሚጀምር ሳምንት ፕሮግራም
  • የመንግሥት አገልግሎታችን—2011
  • ንዑስ ርዕሶች
  • ኅዳር 7 የሚጀምር ሳምንት
የመንግሥት አገልግሎታችን—2011
km 10/11 ገጽ 8

ኅዳር 7 የሚጀምር ሳምንት ፕሮግራም

ኅዳር 7 የሚጀምር ሳምንት

መዝሙር 33 እና ጸሎት

□ የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦

fy ምዕ. 1 ከአን. 15-23 (25 ደቂቃ)

□ ቲኦክራሲያዊ የአገልግሎት ትምህርት ቤት፦

የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ ምሳሌ 27-31 (10 ደቂቃ)

ቁ. 1፦ ምሳሌ 28:19 እስከ 29:10 (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)

ቁ. 2፦ በ⁠ሮም 8:32 ላይ ማሰላሰላችን ይሖዋ የሰጣቸው ተስፋዎች ሁሉ ፍጻሜያቸውን እንደሚያገኙ የሚያረጋግጥልን እንዴት ነው? (5 ደቂቃ)

ቁ. 3፦ ሉቃስ 21:11 ከ1914 ወዲህ ፍጻሜውን እያገኘ ያለው እንዴት ነው?—rs ገጽ 236 ከአን. 2-4 (5 ደቂቃ)

□ የአገልግሎት ስብሰባ፦

መዝሙር 55

5 ደቂቃ፦ ማስታወቂያዎች።

10 ደቂቃ፦ ደም መውሰድን አስመልክቶ ለሚነሱ ጥያቄዎች መልስ መስጠት። በማመራመር መጽሐፍ ከገጽ 73 አንቀጽ 1 እስከ ገጽ 75 አንቀጽ 1 ባለው ሐሳብ ላይ ተመሥርቶ በውይይት የሚቀርብ። አንድ አቅኚ ከቤት ወደ ቤት በሚደረገው አገልግሎት እየተካፈለ ሳለ በመጽሐፉ ውስጥ ካሉት ጥያቄዎች መካከል አንዱን ሲጠየቅና ማመራመርን ተጠቅሞ መልስ ሲሰጥ የሚያሳይ አጠር ያለ ሠርቶ ማሳያ እንዲቀርብ አድርግ።

10 ደቂቃ፦ ለጉባኤው እንደሚያስፈልግ ተጠቀሙበት።

10 ደቂቃ፦ ይሖዋ ሕዝቦቹን አይጥልም። (መዝ. 94:14) በ2011 የዓመት መጽሐፍ (እንግሊዝኛ) በገጽ 215 አንቀጽ 1, 2 እና ከገጽ 221 አንቀጽ 3 እስከ ገጽ 222 አንቀጽ 5 ላይ ተመሥርቶ በውይይት የሚቀርብ። በእያንዳንዱ ተሞክሮ ላይ ውይይት ካደረጋችሁ በኋላ ምን ትምህርት እንዳገኙ አድማጮችን ጠይቅ።

መዝሙር 15 እና ጸሎት

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ