መጋቢት 31 የሚጀምር ሳምንት ፕሮግራም
መጋቢት 31 የሚጀምር ሳምንት
መዝሙር 15 እና ጸሎት
የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦
jl ትምህርት 17-19 (30 ደቂቃ)
ቲኦክራሲያዊ የአገልግሎት ትምህርት ቤት፦
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ ዘፀአት 1-6 (10 ደቂቃ)
ቁ. 1፦ ዘፀአት 2:1-14 (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)
ቁ. 2፦ ክርስቶስ የሚመለሰው በማይታይ መንገድ ነው—rs ገጽ 341 አን. 1-3 (5 ደቂቃ)
ቁ. 3፦ አቤሮን—አምላክ ሥልጣን በመስጠት የሾማቸውን መቃወም ይሖዋን ከመቃወም ተለይቶ አይታይም—w12 10/15 ገጽ 13-14 (5 ደቂቃ)
የአገልግሎት ስብሰባ፦
10 ደቂቃ፦ “የቆዩ መጽሔቶችን ጥሩ አድርጋችሁ ተጠቀሙባቸው።” በውይይት የሚቀርብ። ጉባኤው የቆዩ መጽሔቶች ካሉት አስፋፊዎች በአገልግሎት ላይ እንዲጠቀሙበት ከጽሑፍ ክፍሉ መውሰድ እንደሚችሉ ተናገር። የቆዩ መጽሔቶችን በማበርከት ያገኙት ተሞክሮ ካለ እንዲናገሩ አድማጮችን ጋብዝ። የአገልግሎት የበላይ ተመልካቹ፣ ጉባኤው የመታሰቢያ በዓል መጋበዣ ወረቀቶችን በማሰራጨት ረገድ ያከናወነውን ሥራ እንዲገልጽ በመጋበዝ ክፍሉን ደምድም።
10 ደቂቃ፦ ለጉባኤው እንደሚያስፈልግ ተጠቀሙበት።
10 ደቂቃ፦ ምን ትምህርት እናገኛለን? በውይይት የሚቀርብ። ማቴዎስ 28:20 እና 2 ጢሞቴዎስ 4:17 እንዲነበብ አድርግ። ከዚያም እነዚህ ጥቅሶች ከአገልግሎታችን ጋር በተያያዘ ሊጠቅሙን የሚችሉት እንዴት እንደሆነ ተወያዩበት።
መዝሙር 24 እና ጸሎት