የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • km 4/14 ገጽ 6
  • ሚያዝያ 28 የሚጀምር ሳምንት ፕሮግራም

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ሚያዝያ 28 የሚጀምር ሳምንት ፕሮግራም
  • የመንግሥት አገልግሎታችን—2014
  • ንዑስ ርዕሶች
  • ሚያዝያ 28 የሚጀምር ሳምንት
የመንግሥት አገልግሎታችን—2014
km 4/14 ገጽ 6

ሚያዝያ 28 የሚጀምር ሳምንት ፕሮግራም

ሚያዝያ 28 የሚጀምር ሳምንት

መዝሙር 35 እና ጸሎት

የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦

bt ምዕ. 1 ከአን. 1-9 እና በገጽ 2 ላይ የሚገኝ ደብዳቤ (30 ደቂቃ)

ቲኦክራሲያዊ የአገልግሎት ትምህርት ቤት፦

የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ ዘፀአት 19-22 (10 ደቂቃ)

የቲኦክራሲያዊ የአገልግሎት ትምህርት ቤት ክለሳ (20 ደቂቃ)

የአገልግሎት ስብሰባ፦

መዝሙር 37

5 ደቂቃ፦ በመጀመሪያው ቅዳሜ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ማስጀመር። በንግግር የሚቀርብ። በግንቦት ወር የመጀመሪያ ቅዳሜ ጉባኤው ለመስክ አገልግሎት ያደረገውን ዝግጅት ጥቀስ፤ እንዲሁም ሁሉም ጥናት ለማስጀመር ጥረት እንዲያደርጉ አበረታታ። በገጽ 8 ላይ የሚገኘውን የአቀራረብ ናሙና በመጠቀም አጭር ሠርቶ ማሳያ እንዲቀርብ አድርግ።

15 ደቂቃ፦ “አዲሶቹ ትራክቶች ያላቸው ማራኪ ገጽታ!” በጥያቄና መልስ የሚቀርብ። ሁለት ክፍሎች ያሉት ሠርቶ ማሳያ እንዲቀርብ አድርግ፤ የመጀመሪያው ክፍል ከአዲሶቹ ትራክቶች አንዱን ከቤት ወደ ቤት በሚደረገው አገልግሎት እንዴት ማበርከት እንደሚቻል የሚያሳይ ነው፤ ሁለተኛው ክፍል ደግሞ ፍላጎት ላሳየ ሰው ተመላልሶ መጠየቅ ስናደርግ በመጀመሪያው ቀን ስንገናኝ የጀመርነውን ውይይት እንዴት መቀጠል እንደሚቻል ያሳያል።

10 ደቂቃ፦ “የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ለማስጀመር የሚረዳ አዲስ ቪዲዮ።” በንግግር የሚቀርብ። ቪዲዮውን ወይም ድምፁን ብቻ ለአድማጮች ክፈትላቸው። ቪዲዮውን መጠቀም የሚቻልባቸው ሌሎች መንገዶችን እንዲናገሩ አድማጮችን ጋብዝ።

መዝሙር 28 እና ጸሎት

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ