የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • km 5/15 ገጽ 2
  • ግንቦት 18 የሚጀምር ሳምንት ፕሮግራም

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ግንቦት 18 የሚጀምር ሳምንት ፕሮግራም
  • የመንግሥት አገልግሎታችን—2015
  • ንዑስ ርዕሶች
  • ግንቦት 18 የሚጀምር ሳምንት
የመንግሥት አገልግሎታችን—2015
km 5/15 ገጽ 2

ግንቦት 18 የሚጀምር ሳምንት ፕሮግራም

ግንቦት 18 የሚጀምር ሳምንት

መዝሙር 50 እና ጸሎት

የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦

bt ምዕ. 18 ከአን. 19-24 (30 ደቂቃ)

ቲኦክራሲያዊ የአገልግሎት ትምህርት ቤት፦

የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ 2 ሳሙኤል 9-12 (8 ደቂቃ)

ቁ. 1፦ 2 ሳሙኤል 10:13 እስከ 11:4 (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)

ቁ. 2፦ ቤርዜሊ—ጭብጥ፦ ልካችንን በማወቅ ሚዛናዊ መሆን—w07 7/15 ገጽ 13-15 (5 ደቂቃ)

ቁ. 3፦ በሞት ያጣናቸውን ሰዎች በተመለከተ ምን ተስፋ አለን?—nwt ገጽ 23 አን. 1-3 (5 ደቂቃ)

የአገልግሎት ስብሰባ፦

የወሩ ጭብጥ፦ ሁሉም ዓይነት ሰዎች የእውነትን ትክክለኛ እውቀት እንዲያገኙ እርዷቸው።—1 ጢሞ. 2:3, 4

መዝሙር 73

10 ደቂቃ፦ ጳውሎስ፣ ግሪካውያን የእውነትን ትክክለኛ እውቀት እንዲያገኙ የረዳቸው እንዴት ነው? በውይይት የሚቀርብ። የሐዋርያት ሥራ 17:22-31 እንዲነበብ አድርግ። ከዚያም ይህ ዘገባ ከአገልግሎታችን ጋር በተያያዘ ሊጠቅመን የሚችለው እንዴት እንደሆነ ተወያዩበት።

20 ደቂቃ፦ ይሖዋ ደፋር እንድትሆን ይረዳሃል። በውይይት የሚቀርብ። ይሖዋ ደፋር እንድትሆን ይረዳሃል የተባለውን ቪዲዮ አጫውት። ( www.pr2711.com/am ላይ የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርቶች > ልጆች በሚለው ሥር ይገኛል።) ከቪዲዮው የምናገኛቸውን ትምህርቶች እንዲናገሩ አድማጮችን ጋብዝ። ይህ ቪዲዮ ልጆች፣ በትምህርት ቤት አብረዋቸው ለሚማሩ ተማሪዎች እና ለመምህሮቻቸው ለመመሥከር ደፋር እንዲሆኑ የረዳቸው እንዴት እንደሆነ ሐሳብ እንዲሰጡ ጋብዝ። በጉባኤው ያለ አንድ ልጅ በትምህርት ቤት ሲመሠክር ያገኘው አንድ ግሩም ተሞክሮ በሠርቶ ማሳያ እንዲቀርብ አድርግ።

መዝሙር 60 እና ጸሎት

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ